"የታሰሩ እስር ቤቶች!" ጥር 12/2015 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • በሀገሪቱ የሚገኙ አራት የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አሁናዊ ተጨባጭ ሁኔታ የተዳሰሰበት ዘጋቢ ፊልም#ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Комментарии • 16

  • @biztad1870
    @biztad1870 Год назад

    በጣም ጥሩ ቅንብር ነው፡፡

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 Год назад +1

    ከኦሮሚያ በስተቀር አብዛኛው የፌደራልና የክልል እስር ቤቶች ተቀይረዋል ማሽ አላህ

  • @dagimsemagn3703
    @dagimsemagn3703 Год назад

    It is good show

  • @BerukHailye
    @BerukHailye 5 месяцев назад

    Beruke wendemiy fetariy yasebeleshen nger yaregelekale ayezone yalfale ... telek bota etebekekalew !!! Haylat 18/08/16

  • @TamratKidane-l3h
    @TamratKidane-l3h 28 дней назад

    የስራቸው ይስጣቸው ልብ ይሰብራል ኢ-ሰባአዊ ድርጊት ይብቃ ይቁም።😭😭😭😭

  • @nunumesfin656
    @nunumesfin656 Год назад

    Teru temeret new lemitarem aweko sayawek latefa kelaye sesema kelewet befit behuala sibal semeche neber bemengeset sideresu yeneberu chigeroch yemeselungal alegeba yalew gen kemengeset belaye 🇪🇹 weset mengeset honew gerfew aserew zerefew policen feredebeten endekemetachew asebew leminegudutes?

  • @tulukuma5708
    @tulukuma5708 Год назад

    ለወንድም፡ የስር፡ቤት፡ አለቃ፡ በርታ፡ ተበራታ፡ ጌታው፡ እስር፡ ቤቶች፡ ባንተ፡ ግዜ፡ ባለአስት፡ ኮከብ፡ ሁቴል፡ እንዲመስሉ፡ መጣር፡ ነው፡ ለምን፡ ቢባል፡ በበረከት፡ ተማሩ፡ በደርግ፡ ባለስልጦኖች፡ ተማሩ፡ ስለዚህ፡ ጥያቄ፡ የለውም፡ እስር፡ ቤታችን፡ ለመንግስት፡ የሰጠነው፡ መብት፡ ነፃነታችንን፡ ብቻ፡ እንዲወስድ፡ ነው፡ እንጂ፡ ሌላ፡ ቅጣት፡ ሊቀጣን፡ የአካል፡ ጉዳት፡ ሊያደርስብን፡ አይደለም፡ አንዳንድ፡ ስው፡ እንደዛማ፡ ከሆነ፡ ሁሉ፡ ሰው፡ እያጠፋ፡ እስር፡ቤት፡ ይገባል፡ በክራይ፡ ውድነት፡ የሚሉ፡ አሉ፡ ግን፡ እስቲ፡ ሞክሩት፡ ነፃነታቹሁን፡ አጥታቹህ፡ የምታረገው፡ እንቅስቃሴ፡ በሙሉ፡ በሌላ፡ ስው፡ ቁጥጥር፡ ስር፡ ነው፡ የፈለግኸበት፡ አትሄድም፡ በለጋ፡ እድሜ፡ በደባል፡ ከተለያየ፡ፀባይ፡ ካላቸው፡ ስዋች፡ ጋራ፡ እንደውሻ፡ ተዘግቶብህ፡ ትኖራለህ፡ ምንን፡ ኑሮ፡ ነው፡ አስር፡ አመት፡ አጥፍተህ፡ መውጣት፡ ግን፡ ጥፋት፡ ካረግክን፡ ግን፡ ለሕብረተስቡ፡ እዳህን፡ እየከፈልክ፡ ስለሆነ፡ ችለኸው፡ ያለችህን፡ ግዜ፡ ጥቅም፡ ላይ፡ ማዋል፡ ነው፡ እስር፡ ቤቶች፡ ዩኑቨርስቲ፡ መሆን፡ አለባቸው፡ አንድ፡ ዩኒቨርስቲ፡ ያለውን፡ ነገሮች፡ በሙሉ፡ መያዝ፡ ያስፈልገዋል፡ ለምን፡ እኛም፡ አናውቀውም፡ አንድ፡ ቀን፡ ይዚህ፡ ቤት፡ ስለባ፡ እንሆናለን፡ እኛ፡ ባንሆን፡ ልጆችን፡ ልጆችን፡ ባይሆን፡ ዘመድ፡ ውይም፡ የምናውቀው፡ ስው፡ የሀገር፡ ልጅም፡ ቢሆንም፡ በስውነቱ፡ ቢከበር፡ ክብር፡ ከዝያ፡ ይጀምራል፡ የሕብረተስብ፡ ለስው፡ ዋጋ፡ አንስጥም፡ ተጨካከን፡ እንላለን፡ በእጃች፡ ያለችውን፡ ወፍ፡ መልቀቅም፡ መግደልም፡ የኛ፡ ቅና፡ ፍላጎት፡ ነው፡ ለእስሮቻችን፡ በጎ፡ ቀና፡ አመለካከት፡ ሳይኖረን፡ ለተራው፡ ስው፡ ቀና፡ የተለየ፡ አስተሳሰብ፡ ይኖረናል፡ ብለን፡ ማስብ፡ የለብንም፡ እንኳን፡ ለስው፡ ለውሻም፡ ለእንስሳት፡ እኩል፡ መቆርቆር፡ አለብን፡ ጭካኔ፡ የሚጀምረው፡ እንስሳትን፡ በማንገላታትና፡ በማጎሳቀል፡ ነው፡ የዛን፡ ግዜ፡ ጭካኔ፡ በእንቁላል፡ ደረጃ፡ እያለ፡ ተው፡ ማለት፡ መቻል፡ አለብን፡ለዚህም፡ ይቅናን

  • @dagimsemagn3703
    @dagimsemagn3703 Год назад

    This is the effort of all prison police and other civil servants

  • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
    @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 6 месяцев назад

    Yalitefetu Lela ISRBETOCHIN Fetishu Gubignit Argu Anidayinet Asitesaseb Anidayinet Chikane Ayinurachu Isirbetochi Kelelu Le Lochi Selamawi Sewochim Nestianetochim Ayisemachewum

  • @hanechohanecho7063
    @hanechohanecho7063 5 месяцев назад

    Dera በደንብ ሰርተውታል

  • @emanahemed7459
    @emanahemed7459 Год назад

    እሰር ቤቴ ይቀየርልኝ ሀ

  • @nunumesfin656
    @nunumesfin656 Год назад

    Yeweset gudayun balakem yeteredahut gen ye midia moyan nekew be ebrit siaweru mesemat asafari new yawem tebedaye be yeneta tube sialekesu mayet kebad bihonem lijocachew hager mengeset heg ale belew 🇪🇹 yelalu?

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 Год назад

      ኑኑዬ፤ አማርኛ፡ በቁቤ፡ ፅፈሽ፡ ለማንበብ፡ አልቻልኩም፡ ጥሩ፡ ነጥብ፡ ያለሽ፡ ይመስል፡ ነበር።

  • @emanahemed7459
    @emanahemed7459 Год назад

    አቡሸማኔ ሀሀሀሀ ጅቡ ሆሆሆሆ

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT Год назад

    በኦሮሞ ግዜ መታሰር ቀርቶ..ጡትና አንገት እየቆራረጡ መግደል ነው እንጂ...ስልጣኔ...