ፋኖ ፋኖ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 231

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 4 года назад +57

    እምዬ ምኒልክ ክብር ይገባዋል
    አደለም ለኢትዮጵያ ለመላው አፍሪካ የጥቁር ህዝቦች ነጻነትን በተግባር ያሳየን አባታችን እምዬ ምኒልክ ሁሌም ስትወሳ ትኖራለህ

  • @AzebHailemariam-jo7tk
    @AzebHailemariam-jo7tk Год назад +14

    በእውነት ይሄን ሰሰማ ሂጂ ሂጂ ይለኛል 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ የኛ ፋኖ

  • @babababa6964
    @babababa6964 4 года назад +74

    ግሩም የሆነ የሚሸንጥ የነፍጠኞች የሀገር ወዳዶችና የድንበር አስከባሪዎች መታሰቢያ ነው

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል

    ሁሉ ዘፋኝአይደለም ለፋኖ ፋኖ ድምፃቸው ሚቀሰቅስ ይህ ምርጥ ነው ካሳ ተሰማ ነው

  • @akakakk7167
    @akakakk7167 3 года назад +66

    ወላሂ ይሄንስሠማ ይነዝረኛል 💚💛❤አማራዬ💚💛❤

    • @miserts7657
      @miserts7657 Год назад +3

      Enem yadelekisengal 3 mengist ayehu fano endetewaga

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ Год назад +2

      በጣም

    • @alexmassa5214
      @alexmassa5214 Год назад +2

      Me too my brother

    • @HawaTadele
      @HawaTadele Год назад

      በጣም እኔ እራሱ. ውላሂ. አገሬ. ውርቅ ናት በዛውም ደምሪኝ ❤

    • @SelamMenberu
      @SelamMenberu Месяц назад

      በጣም እንጂ ደሜዋ❤❤❤❤❤

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale3654 4 года назад +80

    ቸሩ አምላክ ህይወታቸዉን አጥተዉ ህይወት የሰጡንን መላዉ የኢትዮጲያ አርበኞች ነፍሳቸዉን ያሳርፍልን በቀኝ ያቁምልን

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 Год назад +10

    אחד השירים👈 הזמרים ענקיים נוגע ללב מאוד ✍️🌟✨🌟⭐🕎🌍🫶🌍🕎🕎🌍🕎

  • @dawitdawit5032
    @dawitdawit5032 Год назад +3

    የሀገር ኩራት የወገን አለኝታ የኢትዮጵያ ኮከብ የሀገር ባለውለታ ፋኖየ ቶሎ ና አንተ የኔ አለኝታ

  • @gxaesd8243
    @gxaesd8243 4 года назад +24

    አደዋ የድልቀን ክብር ለእምየሚኒሊክ ከቀኝ ግዛት ያወጣን ጀግናቺን

  • @WENDWESENMETEKU
    @WENDWESENMETEKU Год назад +3

    ይሄን ስሰማ ይኮረኩረኛል ፋኖ በርታልኝ !

  • @leuluzemaye7804
    @leuluzemaye7804 4 года назад +29

    I can’t stop listening to this music! Keep on doing the great work!

  • @loveethiopia273
    @loveethiopia273 Год назад +2

    ❤❤❤❤ድል ለአማራው ጀግና ልጅ ለፋኖ 💪🇲🇱💪🇲🇱💪🇲🇱💪🇲🇱💚💛❤️👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 3 года назад +10

    ኡፍፍፍፍ ይከን ስሰማ ሰውነቴን ይነዝረኝክ ፋኖ ፋኖ ጀግናው

  • @መኖርበተስፋነው
    @መኖርበተስፋነው 4 года назад +39

    ሳስበው አሁንም የአባይ ጉዳይ እንደ አድዋ ያሳስበኛል ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን እያሰብኩ ነው

    • @mebratl.abraha5022
      @mebratl.abraha5022 2 года назад +3

      አባይና ጣና በጦቢያ ምድር ላይ እንዲፈስ የፈቀደዉ ታላቁ ባለቤት ክርስቶስ እየሱስ እያለ ብዙም አትጨነቂ🤝

    • @getawshewatatek3275
      @getawshewatatek3275 Год назад +2

      ❤❤❤❤ከ ኢትዮጵያ

  • @ethiopianbrightday9295
    @ethiopianbrightday9295 4 года назад +20

    ሞትማ ሁሉም ይሞታል
    ግን እውነት ለመናገር እንደ አማራ ህዝብ ለኢትዮጲያ
    ቀድሞ እራሱን መስዋት የሚያደርግ በጣም ትንሽ ነው።

    • @biniyamgirma7209
      @biniyamgirma7209 4 года назад +1

      ፈሳም ዘረኛ ሌላው ስላልዘፈነ ነው

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 года назад

      @@biniyamgirma7209 ሌላዉም ለብሄሩ እንጅ ለሃገሩ አይሞትም ሃገሩን ለጠላት ይሸጣል

    • @ዕርግቧ
      @ዕርግቧ Месяц назад

      ​@@biniyamgirma7209ሌላውማ ዘረኝነቱን አስበልጦ ባንድራዋን እንኳ አይዟትም ግም ጋላ ሳትጠሩ አቤት አትበሎ

  • @MeraMore-wf1uj
    @MeraMore-wf1uj Год назад +6

    FaNooooooooooo❤ love you from all around the world. Fanooo is Habesha Defensive Army(HDA)

  • @kidsthelawe8477
    @kidsthelawe8477 Год назад +5

    ምርጥ ዘፋኝ ምርጥ ዘፈን

  • @ስላምመገርሳ
    @ስላምመገርሳ 3 года назад +12

    የኔ ውድ አገር ሳስብሽ ሁሌ አለቅሳለሁ ፋኖ ኩራታችን💚💛❤

  • @Logout_25
    @Logout_25 3 года назад +59

    Proud of being Amhara😊
    F.......A.......N....O 💪💪💪

    • @samsongetachew407
      @samsongetachew407 2 года назад +3

      SO IM I

    • @hopetube9481
      @hopetube9481 2 года назад +4

      @@samsongetachew407 ....i proud to have 2 fano brother at ምሳራቅ አማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪

  • @utopia-sy1ih
    @utopia-sy1ih Год назад +2

    ፋኖ የእግዚአብሔር ሰራዊት የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃቹህ 🤲🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @teedyman3199
    @teedyman3199 4 года назад +10

    ምኒልክ የኢትዮጵያ አንድነት ያስጠበቁ ጀግና እና የመላው የጥቁር ህዝብም መብት ያስጠበቁ ጥቁር ሰው።

  • @abdixyegeta9501
    @abdixyegeta9501 Год назад +3

    Fano and Menelik and Etege Tayitu Long Live!! Viva Adwa!!

  • @AbebeAbuhayAbechu
    @AbebeAbuhayAbechu 2 года назад +2

    እውነት ከልብ የሐገር ነፀብራቅ ትንታግ ወጣት ነህ ሙሉውን ዘፈን እንጠብቃለን በተለይ ፋየሌን ነብር በላውና ፋኖን በደንብ እንጠብቃለን። እጅግ እጅግ ምርጥ ድምፃዊም ክራ መቺ ነህ በርታ‼

  • @muluendalamaw6030
    @muluendalamaw6030 Год назад +1

    ፋኖን አሞራ አይበላውም ባገሩ የክብር ዘመን ጌታ ይሰጠዋል ጌታ የተገፋን ያነሳል ይደግፋል ጉልበት አቅም ይሆናል

  • @merry5936
    @merry5936 3 года назад +13

    Great patriotic music thank you!

  • @seblek.6546
    @seblek.6546 2 года назад +5

    Bravo Emperor Minilik! Brava Empress Tayitu! Bravo Fano Amhara! Bravo all patriots ......
    We all are proud with what our fathers and mothers did

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank7153 Год назад +5

    This guy never stops to amaze me. Wow..

  • @Mulucha
    @Mulucha 4 года назад +7

    ዋዉ። የካሳ ተሰማን ፋኖ ደስ በሚል ሁኔታ ከተጫወቱት ውስጥ አንዱ አንተ ነህ። ቀጥልበት መልካም ስራ ነው

  • @meletube6252
    @meletube6252 4 года назад +8

    አስቼ ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤
    የሀገር ወዳዱ አማራ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ

    • @Betu4185
      @Betu4185 2 года назад

      ደምሪኝ እማ

  • @baezademissie7438
    @baezademissie7438 Год назад +1

    ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️

  • @mierafsolomon6922
    @mierafsolomon6922 Год назад +3

    That’s touchy, and melancholy…
    Thank you and be safe .

  • @yeqalulji3085
    @yeqalulji3085 4 года назад +21

    ዋው አቤት ቃላት የለኝም

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 года назад +7

    ፋኖ ስንቱ ተስዋ ለአማራ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yeabseratewodor3310
    @yeabseratewodor3310 4 года назад +4

    Jegnaw emeye menilik 💪💚💛❤️💕💕👏🏻👏🏻 arfehm neges ante tekur jegna kuratachn ye yegnenet teguuu 😭😭

  • @mulugetazewde1225
    @mulugetazewde1225 3 года назад +3

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ። ድምፅህን እግዚአብሔር ይባርከው። ድምፅህን መቼም አልጠግበውም።

  • @enat-i5f
    @enat-i5f 4 года назад +29

    አደዋ የደል ብሰራት ክብረ ለእምዬ ሚኒሊክ

    • @Betu4185
      @Betu4185 2 года назад

      ደምሪኝ በእናትሽ እ

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 4 года назад +16

    I can listen again and again again lovelyvneftegna song i got it this is mine my amahara song

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 3 года назад +3

    እድሜ የስጥህ ተባረክ👍

    • @Betu4185
      @Betu4185 2 года назад

      ደምሪኝ እማ

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 Год назад

    ፋኖ ኢትዮጵያዊን በብሄር የማየምኑንጹህ አማራ ለጠላቱ ኢሳት ድል ለአማራ ፋኖ ከፋኝ በገዛ ሀገሬ ፂፎኛቸ የብልጽግና ከፋፋይ ከሀዲዎች የኦሮሚያ ገንጣዮች ለሁሉም ግዜየፈራደል💚💛❤️

  • @dxbdxa691
    @dxbdxa691 3 года назад +8

    😭😭 ፋንኑ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግና 💪❤❤❤❤🇪🇹

    • @shootingstar6967
      @shootingstar6967 3 года назад

      ምን ይሆናን ሳር እየበላ ነው እንደ ፍየል ጥረ ስጋም እየበላ ነው እንደ በረሃ እንስሳ.
      ትግራይ ትስዕር

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 2 года назад

      @@shootingstar6967 በዳህ

    • @shootingstar6967
      @shootingstar6967 2 года назад

      @@binyamtadele9130 በላዒ ሳዕሪ

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 9 месяцев назад +1

    wow my Amhara culture fano 💚💛❤👌👌👌👌👌✅✅✅

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 года назад

    አማራየ መከታየ አንድ ሁን ደሜ የኢትዮጵያ አለኝታ ጠላቶቻችን ከውስጥም ከውጭም በዝተውብናል

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 4 года назад +1

    Thanks simetawy ehonalu Dod Bless you. 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @sofitedyene5653
    @sofitedyene5653 3 года назад +3

    ፍኖ ወደፊት እጂ ወደሗላ ለማያቀዉ ፍኖ ክብር 💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼

  • @kalekassaye972
    @kalekassaye972 4 года назад +1

    Wendeme ejig betam denke sira , Kante bizu entebekalen. yadekut yehene eyesemaw naw . I'm proud being nefetegna 💚💛❤

  • @rahmet123
    @rahmet123 2 года назад +1

    አይ አማራየ አስራት የኛ፣😢😢😢😢ተዘግቶ ቀረ እንዴት እንደሚቆረቁረኝ

  • @saleamathubia9028
    @saleamathubia9028 4 года назад +8

    እንኳን አደረሳችሁ ለአድዋ ብአል አስራቶች በርቱልን

  • @gxaesd8243
    @gxaesd8243 4 года назад +22

    ፋኖ ፋኖ

  • @betyinabuay9919
    @betyinabuay9919 4 года назад +6

    አድዋ አፄ ምኒሊክ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘
    ድምፅክ ሲያምረ

  • @michealsocifio6283
    @michealsocifio6283 4 года назад +7

    Amazing voice. May God bless you

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Год назад +1

    One Kibirt Ethiopia Lezelam Nurie Our mom we love you all the together.

  • @hanichoyedessiewa72
    @hanichoyedessiewa72 4 года назад +1

    የወድ ልጅ እናት ታጠቂ በገመድ ልጅሺን አሞራጅ አይቀብረውም ዘመድ ሆዴን ባር ባር አለኝ ድል ለነፍጠኛው አማራ

  • @Nunu-tt8sj
    @Nunu-tt8sj 4 года назад +2

    አስቼ በርታ ድንቅ ስራ ነው 👏👏

  • @maekel6789
    @maekel6789 Год назад +1

    ደሜነው ፋኖ💚💛❤

  • @begosewgebeyehu631
    @begosewgebeyehu631 3 года назад +2

    best of Aschale's work !!!!! keep it up!!!!

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 года назад +6

    ፈጣሪ ሀገራቺን ህዝባችንን ጠብቅል ።

  • @גדיפנטה-ל5ג
    @גדיפנטה-ל5ג 4 года назад +5

    Nice and clean work came up and did well ⁦🇪🇹⁩⁦🇪🇹⁩⁦🇪🇹⁩⁦🇮🇱⁩⁦🇮🇱⁩⁦🇮🇱⁩

  • @elisaazu565
    @elisaazu565 4 года назад +8

    ኧረረረረረረረረ ጎራው
    አጓሎ አጓሎ ሰጠው ለንፋስ
    በጣም ከልብ ሰርስሮ የሚገባ ዘራፍ የሚአሰኝ የክራር ጨዋታ ነው👍👍👍👍👍

  • @TedBell-i7y
    @TedBell-i7y Год назад +1

    We all are FANO....Amhara get up stand up together.....

  • @tgfe6329
    @tgfe6329 Год назад +1

    ለሃገር ለወገናቸው ብለው ለተዋደቁት ይሁን!

  • @highlander1784
    @highlander1784 3 года назад +3

    Reminds me of the legendary Kassa Tessema 👌

  • @hawabrehan4362
    @hawabrehan4362 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ ድል ለጀግናው ለፋኖ ❤❤❤❤

  • @Makuye
    @Makuye 4 года назад +11

    Wow! Amazing voice. I love this guy! 👍👌💚💛❤️🙏

  • @dxbdxa691
    @dxbdxa691 3 года назад +5

    ፋኖ ጀግና 💪 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹❤❤👌

    • @rikizarfa4997
      @rikizarfa4997 Год назад

      אָמֵן כֵּן יְהִי רָצוֹן✍️🙏🌠🦁💙🦁💙

  • @mengistuanley5978
    @mengistuanley5978 2 года назад +6

    long live for our FANO!!!! forever FANO!!!!!!!!!!!!!

  • @YergeduAbye-gm8jq
    @YergeduAbye-gm8jq Год назад +1

    የሚገርም ድምጽ ነው

  • @Eritrea_tube
    @Eritrea_tube 2 года назад +1

    አምሓራዬ የኢትዬጽያ ባለውለታ❤

  • @taam4328
    @taam4328 4 года назад +3

    በርታ በጣም ደስ የሚል ነው።

  • @e.a.3928
    @e.a.3928 4 года назад +5

    Longe live Ethiopiayee💓💓💓💓💓💓💓💓💋💋💋💋

  • @zola370
    @zola370 8 месяцев назад +1

    aschu 6 minute eske 10 minute asrezimeh siralin bezih zefen zema

  • @የዝናአባይየማርያምልጅ

    አድዋ ሚኒሊክ😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 3 года назад +5

    I ALWAYS PROUD OF BIENG ETHHHIOPIA

  • @eexx8265
    @eexx8265 Год назад +1

    My ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ

    🌺🌹💕🇨🇬አስራቶች በርቱልን💚💛❤

  • @dxbethiopia3655
    @dxbethiopia3655 Год назад +1

    What a great music

  • @ሐኒዘኢትዮጵያ
    @ሐኒዘኢትዮጵያ 3 года назад +1

    ዋይይይይይይ አረረረረረረረ ልብያናውጣል 🥰🥰🥰

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Год назад +1

    Thank you Ethioia.

  • @belayzeleke7090
    @belayzeleke7090 Год назад +1

    Fano!! Respect

  • @enatenatye7434
    @enatenatye7434 4 года назад +5

    💚💛❤😭😭😭😭💔💔💚💛❤😭😭😭💒💒💒🙏🙏💚💛❤💔💔💚💛❤እምዬ ኢትዮጵያ

  • @Makuye
    @Makuye 4 года назад +6

    I love this song

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Год назад +1

    Love ❤❤❤❤❤🇬🇳💪💪💪

  • @AlbeNga-zf7wq
    @AlbeNga-zf7wq Год назад

    በእዉነት ትችላለህ ዋዉ❤❤❤

  • @kubrommhretab9126
    @kubrommhretab9126 3 года назад +3

    Super music

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 4 года назад +4

    ነፍጠኛ ጅግናዬ

  • @ኤኬ47
    @ኤኬ47 Год назад +1

    Amazing voice

  • @ንጉስከበደ
    @ንጉስከበደ 2 месяца назад

    You are my special man fano is the creator to country

  • @beyubeyu3541
    @beyubeyu3541 4 года назад +9

    Good!!! But add something that appreciate Amhara.

  • @miki-gf9ss
    @miki-gf9ss Год назад +1

    Big respect

  • @Amhara782
    @Amhara782 4 года назад +1

    እንዴት እንደማደንቀው አቤት ድምፆ መታደል

  • @dawitalemayehu4495
    @dawitalemayehu4495 Год назад +1

    Organic Original Fano!

  • @rafaelteddy1057
    @rafaelteddy1057 Год назад +2

    ግን እኔን ብቻ ነው ይሄን ስሰማ የሆነ በቃላት አውጥቼ ልገልፀው የማልችለው ስሜት ከእግር ጥፍሬ እስከ ራስ ፀጉሬ ውርር የሚያደርገኝ?

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Год назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nigesttadesse6678
    @nigesttadesse6678 Год назад

    Amazing music!!!

  • @swswit2309
    @swswit2309 2 года назад +1

    ፋኖ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Dsvsjs
    @Dsvsjs Год назад +1

    Good ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሁሴንአህመዲ
    @ሁሴንአህመዲ Год назад +3

    አላህ ዲሉን ይወፍቃችሁ ሙስሊም ክርስቲያን ወዲሞቸ❤❤

  • @ethiodelu9928
    @ethiodelu9928 Год назад

    ድል ለአማራ 💪💪💪💪💪💪💪

  • @urur7735
    @urur7735 4 года назад +3

    የምገርም ድምፅ ነው

  • @Tfix_computer_Network
    @Tfix_computer_Network 3 года назад +2

    wow!

  • @fantadamsaw7949
    @fantadamsaw7949 3 года назад +1

    😘😘😘😘💚💛❤️🌷🌷🌷🌹🌹🌹🐅🐅🐆🐆ፋኖ