የጥላሁን ገሰሰ ( የጠላሽ ይጠላ) በአስናቀ ገብረየስ - ጦቢያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 53

  • @ዜድነኝየወልድያዋ
    @ዜድነኝየወልድያዋ 3 года назад +19

    ለምንድን እንደሆነ አላውቅም ጦቢያ ላይ ገብቼ የተለቀቅ ነገር ሳይ እማማ እናት በዚህ ዝግጅት ላይ የልጅቻ እንደዚህ መሆን እንባ አውጥታ እምታለቅስ ይመስለኛ ሀገሬም እማይበትም በዚሁ ጦቢያ ላይ ነው ሌላ ምንም አልልም አላህ እናት ሀገራችነንን ይጠብቅልን እንደእንኛ ክፉት ሳይሆን እንደእሱ እዝነት በቃችሁ ይበለን

    • @hailegnawazene4012
      @hailegnawazene4012 3 года назад

      አሜን እኔም ስሜትህን እጋራለሁ።

    • @fasikabelete8607
      @fasikabelete8607 3 года назад

      የአዘጋጆች፣እመቤቴ፣ክፉ፣ትጠብቃችሁ

    • @tafessegebeyehu9876
      @tafessegebeyehu9876 2 года назад

      አሜን! እግዚአብሔር ይብቃችሁ ይበለን፣ ስሜትህን እጅግ በጣም ብዙዎቻችን እንጋራዋለን።

  • @geb716
    @geb716 2 года назад +1

    Misrak so lovely

  • @ሚኒሊክዛሬምንጉሥነዉ
    @ሚኒሊክዛሬምንጉሥነዉ 3 года назад +12

    ምስራቅ እርጋት ትህትናን ❤🙌🙏

  • @sisayassefa7118
    @sisayassefa7118 3 года назад +3

    የእኔ እመቤት የውስጤን ጭሆት ስለተነፈሽልኝ አመሰግናለሁኝ!!!!

  • @nadizeezee6727
    @nadizeezee6727 3 года назад +1

    አሁንስ አገሬ ወደነበረችበት ተመልሳ ባይደስባለኝ ሳልሞት ደስታሽን ያሰየኝ ዝሮ መግቢዬ ኢትዮጵያ

  • @jds7669
    @jds7669 3 года назад +1

    የጠላሽ ይጠላ ብድሩ ይድረሰው
    በክፉ የሚያይሽም እንዳያይ ያድርገው

  • @abelking474
    @abelking474 Год назад

    ዋውውው አስኔ ድንቅ

  • @alemuamare3167
    @alemuamare3167 3 года назад

    እኔም በዚህ በጥቅምት ወር ገብቼ ነበር በተለይ ወጣት ሴቶች ኢትዮጵያ ብለው ሲያዜሙ በብቃታቸውና በዜማው ተመስጬ ድንገት ሳለውቀው እንባ በእንባ ሆኜ እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኝ ሁለተኛ መስመር ላይ ስለነበርኩ ከፊቴ ባለው ወንበር ስር ከኋላ አጎንብሼ ተወጣሁት ። ኢትዮጵያ በመሄዴ በሳቅ አስጀምሮ በዕንባ አቆይቶ በሳቅ የሚያሰናብት አንዱ የተደነኩበትና የተደሰትኩበት ስፍራ ነው። በእውነት ብዙ ሊባልላችሁ ይገገባል በዚህ አጋጣሚ ሁላችሁንም በተለይም በዕለቱ የመድረክ አስተዋዋቂ የነበረችውን እህታችንን ላመሰግን እፈልጋለሁ ተመልሼ ሃገር ስመጣ እንደማገኛችሁ ተስፋ አደርጋለሁ በመጨረሻም ስለአገራችን ስለ ኢትዮጵያ በርቱ ። ።

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 3 года назад +1

    She is so good!! God blessed your familys forever 🙏🏻

  • @gonderew5002
    @gonderew5002 3 года назад +2

    Arts no 1 channel in ethiopia now

  • @sirgutgebrekidan3337
    @sirgutgebrekidan3337 3 года назад

    መንግሥት ሆይ ውዲቷን ምስራቅን ስማት ኢትዮጵያ የሁላችን ትሁንል አምላክ ይድረስላት።

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 года назад

    አዉነት ነዉ ከሃገሩ ወቶ ጥቁር አፈራን ፋፋቶዋ ተራራዋ አራዊታ አር ሰቱ ሰቱ ጉሙ አረንጋዴዋ ተፈጥሮዋ አረ ሰቱ ሰቱ 💔💔😭 ሰላምን ይመልሰልን እግዚአብሔር 🇲🇱👏

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 3 года назад

    God blessed alls ethpiopia people forever 💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @LIFEISEASYYY
    @LIFEISEASYYY 3 года назад +1

    ETHIOPIA HAGERA
    TALTOCHA YEWDAMU ,,,
    GOD BLESSED ETHIOPIA

  • @geb716
    @geb716 2 года назад

    Misrak lovely

  • @ዘላለምጥላዬ
    @ዘላለምጥላዬ 3 года назад

    የጠላሽ ይጠላ ብድሩ ይድረሰው .....

  • @gashawmenberu2180
    @gashawmenberu2180 3 года назад +2

    አቶ ጥበቡ ኢትዮጵያን ከሚወዱ ልጆቿ መካከል እርስዎ አንዱ ነዎት፤ የልጅ ቡዶችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው፡፡

  • @yohanneshailemichael3195
    @yohanneshailemichael3195 3 года назад +4

    እማ ሃገሬ ምን ልሁንልሽ
    ዛሬ አንተ መስዋዕት ከሆንክ ሃገርህ ትድናለች ባሉኝ በተሰዋሁልሽ
    ኢትዮዽያዬ እወድሻለሁ! መቼም ቢሆን ኢትዮዽያዊ ሆኜ ለመሞት ዝግጁ ነኝ

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 года назад

    Girum Dinq new !!!
    Tebarek wendime !!!

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 3 года назад +1

    Wow,ይገርማል..brilliant

  • @እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ

    ምሰራቅ ሁሉ ሰው እንዳንች በጥሩ ሀሳብ እና ጥሩ አመላከትሸንና ከሰነ ምግባር ጋር የምታዘጋጃቸው ነገሮች ልብ ይነካሉ እናመሰጋለን

  • @fetabewolo4093
    @fetabewolo4093 3 года назад +1

    I love 90s music

  • @dadigemachu3278
    @dadigemachu3278 3 года назад

    Thank-you

  • @solomonaddis4611
    @solomonaddis4611 3 года назад +1

    He is so good

  • @zenebezinabu3602
    @zenebezinabu3602 3 года назад +1

    The high notes of Tilahun are humanly impossible. I'm glad there is now a square in Addis named after him.

  • @Jeckeb
    @Jeckeb 3 года назад

    አስኔ አንደኛ

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 года назад

    zer yewtalih abo !!!Edeme tena yestih !!!!

  • @birhanutube3919
    @birhanutube3919 2 года назад

    አቤት እርጋታ ቤትሽ ግን ናፈቀኝ ፕሮግራም መሪዋ።

  • @emmliyshorts1240
    @emmliyshorts1240 3 года назад

    Ytlash ytla andayy yadrgw mert zema dmsth ybark

  • @የማርያምልጅ-ቘ7ሸ
    @የማርያምልጅ-ቘ7ሸ 3 года назад +1

    አድራሻችሁ እና መቼ እንደምትዘጋጅ እባካችሁ ንገሩኝ መታደም እፈልጋለሁ

  • @elsaelsa9508
    @elsaelsa9508 3 года назад

    wow

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 3 года назад

    💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 3 года назад +1

    💚💛💓

  • @zainabsaed3142
    @zainabsaed3142 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @biskutgirma4558
    @biskutgirma4558 3 года назад

    ሰላም እብዛላቹ የምታቀርቡት ፕሮግራው ደስይላ ግን ለምንድነው የምትቆራ ርጡት ይህን አስተካክሉ

  • @tsiontsion1287
    @tsiontsion1287 3 года назад

    Ytlash yitla bidru yidrsew

  • @tsiontsion1287
    @tsiontsion1287 3 года назад

    Alge tesfa hagra yha Hulu yilwtal selamsh yibza hagra

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 3 года назад

    የሚገርመኝ ነገር አንድነት፣ መፍረስ፣ መከፋፈል የሚል ቋንቋ ነው አልገባ ያለኝ። በየትኛው እስክሪብቶ ተሰምሮ ወይም በገመድ ተለክቶ ተሰቶአችሁ ነው ወይም አጀንዳ እና ቃለጉባኤ ተጽፎ ይህ ያንተ ያ ደግሞ ይነሱ ተብሎ ተሰጥቶአችሁ ነው ስንፈልግ ደግሞ እንደ ባል እና ሚስት እንለያያለን እያላችሁ በተደጋጋሚ ታወራላችሁ። መንግስት ይህ ዜናዊ ጫካ ቁጭ ብሎ የጻፈውን ወረቀት ቀዶ ጥሎ የሚበጠብጠውን አንገት እየቆረጠ ልክ ካላስገባቸው ለኛ ቦታው ይለቀቅልን። በቃ በቃ ነው። መንግስት ይህን ሁሉ ትዕግስት እንዴት እንደተሸከመ ነው አልገባ ያለኝ። እሳት ይዞ ለመጣ እሳት ይዞ መጠበቅ እንጂ አንቺ ደግሞ ጸሎት ትያለሽ እንዴ? ነጮች አፍሪካን ሲወሩ እንጸልይ ብለው ነው ጥቁር ህዝብን ሲጸልይ እግር እና እጂን በሰንሰለት እያሰሩ በአለም ላይ እንደ እንሰሳ ሲሸጡት ሲለውጡት የከረሙት። አንቺም ብትሆን መዘጋጀት አለብሽ እሳት ይዞ እየመጣ የምን ጸሎት። ስለትን በስለት ነው።

  • @Makuye
    @Makuye 3 года назад

    ere yeWello hizb aleke. sew eko bemengedna berehab eyemote new. dessie lemedres beyemengedu eyemote, lemewtat yakatew bebetu wust bekebad mesaria eyewedeme, Deesie yederesewm bado meda lay beyemengedu eyewedeke eyemote new. ere uuuuuu ere uuuuu

  • @emmliyshorts1240
    @emmliyshorts1240 3 года назад +1

    Ethiopia lzlalm tnur tlatochw ywdmu

  • @abay3517
    @abay3517 2 года назад

    ዝግጅቱ ጥሩ ቢሆንም የተወዳጁን ክቡር አርቲስት በልዩ ብቃት የሚቀልፁ በበዛበት የዜማውን ለዛ ለመጠበቅ ምርጫችሁ አግባብ አይደለም አርትስ አድናቂያችሁ ነኝ እዚህ ጋ ለምን ?!!!!

  • @ethiopiahagre1739
    @ethiopiahagre1739 3 года назад

    መንግስት አልሽ የማይነጋ መስሌት በህዝባችን ደም የሚታጠበው ከመንጋወቹ ጋር ማን ህነና

  • @gurmufunane4588
    @gurmufunane4588 3 года назад

    ኦሮሞ ነኝ!
    አርዕስቱ የሚገርም ነው ,ጥላውን ገሰሰ ወይም ደገፉ የዘፈነው ዘፈን ይመስላል ሲዘፍነውም የነፍጠኛ የትምክተኛ ግዜ ነበረ አሁንም ያ ግዜ እየተናፈቀ ይገኛል ጥላሁን ከዘፈናቸው ዘፈኖች 4ኦሮሚኛ ሲሆኑ ሌላውን በአማርኛ 4 ቱንም እንደ ምራቂ አጎናጸፉት ምርጫም አልነበረውም.

    • @ናርዲየራያዋ
      @ናርዲየራያዋ 3 года назад

      Gumuru funane አንተ ግም ነፍጠኛ ባቆመልህ ሃገር ነው ዛሬ ቀና ብለህ የምትሄዴው እንዴልብህ አፍክን የምትከፍተው
      ጥሌ ደግሞ በአንተ አፍ አይጠራም ምክንያቱም እሱ ሁሌ ኢትዮጵያ እያለ ነው ያለፈው ዛሬም በሁሉም ኢትዮጵያዊ ልብ ውስጥ ነው ከትውልድ ትውልድ የሚሻጋገር ነው !!!
      አንተ ደግሞ የትውልድ አተላ በእንደናንተ አይነቱ
      ሁሉም ኦሮሞ ይሰደባል

    • @gurmufunane4588
      @gurmufunane4588 3 года назад

      @@ናርዲየራያዋ
      ኦሮሞ ነኝ፣
      ራያዋ ናርዲ የአንተ አንቺ የባህል ዘፈንማ ለትዕርይት ቀርቦ አያውቅምማ , ልጅ ሁኜ በንጉሡ ነፍጠኛ ወቅት ሰው በስለት ሲወጋ እንደ ራያ አረደው ይባል ነበር ,ይህ ደግሞ ነፍጠኛው የራያን ህዝብ ኢሰብዓዊ እንደሆነ ለመግለጽ ነው , ሰለዚህ ኢትዮጵያ የምንላት ሀገር ራያው የተወሰኑ ኦሮሞ ወላይታው ብናጎበድድ ቁጥር 1 መቼም አንሆንም
      ምክያቱም ስነመለኮቱ ለአማራ አትዮጵያዊነት ብቻ ሰሐሆነ , ጥላሁንን (ደገፉን) ምርጫህ ምንድነው ብሎ የጠየቀው የለም .
      የራያይቱ መጀመሪያ ራያ ስነልቦና ከዛ በኋላ ያለው ትርፍ ነው,

  • @yohanneshailemichael3195
    @yohanneshailemichael3195 3 года назад +2

    እማ ሃገሬ ምን ልሁንልሽ
    ዛሬ አንተ መስዋዕት ከሆንክ ሃገርህ ትድናለች ባሉኝ በተሰዋሁልሽ
    ኢትዮዽያዬ እወድሻለሁ! መቼም ቢሆን ኢትዮዽያዊ ሆኜ ለመሞት ዝግጁ ነኝ

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 3 года назад

    💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻