እስልምና የኢየሱስ እምነት ለመሆኑ 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥28 “ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ... በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል።”

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 13

  • @fairfair5506
    @fairfair5506 10 дней назад

    جزاكم الله خير

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 13 дней назад

    አዋጅ አዋጅ ያልሰማ
    የስማ ያልሰማም
    ላልሰማ ያሰማ
    ዛሬም ነገም ለሣዉ ሁሉ የሚሆን ታላቂ የምስራች አሌን ሂዎት እውነት መንገድ ደስታ ሣላም ፍቅር ሁሉ በሁሉ እኔ ብቻ ነኝ ብሉዋል እየሱስ:: ❤️❤️🙏🙏

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Месяц назад

    ማሻ አላህ አላህ የሻውን ይመራል

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 Месяц назад

    አጠያየቃችዉ ሳቀኝ በጣም

  • @TamaTama-mn5dn
    @TamaTama-mn5dn 8 дней назад

    Wasitina yelelewu malsi musilm mibal metsaf kudis lay yelem

  • @GenetYunkura-n4p
    @GenetYunkura-n4p 16 дней назад

    የሰውን ልጅ ለማዳን ከሰማይ የመጣው የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስን በማመን እንጅ የትኛውም ሀይማኖት አያድንም። እንዲሁ ጊዜ ማጥፋት እንጅ ክርክር በራሱ የማን ሀብት ሆነና? ጌታ ኢየሱስ ፍቅርና ትሁት ነው። ለአመፀኞች ራሱን የሰጠ የተሰቀለ የሞተ ሞትን አሸንፎ እንዲነሣ ያስነሳው እግዚአብሔር በእርሱ አምነው ለምድኑት ለማመን በቂ ነው። ልክ ያላገኜህለት ጉዳይ ላይ ጊዜው ማጥፋት አያስፈልግም።

  • @ashenafiasfaw3029
    @ashenafiasfaw3029 Месяц назад

    Eyeyuus wuch fetar yelem

  • @Beyush-j2f
    @Beyush-j2f Месяц назад

    😂😂😂😂😂yetu,ganawu,iyesus muslmnawu yemlawu hasetaynoch😢😢😢

  • @aronbegashaw-pv5jp
    @aronbegashaw-pv5jp 13 дней назад

    እስላም ሲደመር ክርስቲያን ውጤቱ አይሁደ ነው ሁለቱም እምነት ኦሪትን በመካድ የተፈጠሩ ናቸው ማለትም ክርስትና በሰው በኢየሱስ አማካኝነት ሲጀመር ከ600 ዓመት በኋላ እስልምና ደግሞ አሁንም በሰው በሙሐመድ ተመሰረተ ስለዚ ሁለቱም ኦሪትን በመካድ የተቋቋሙ እምነቶች ዛሬ በሚሊዮን ተባዝተው እኔነኝ ትክክል እኔነኝ ትባባላችሁ ሰው እያመለካችሁ ለጣዖት እየሰገዳችሁ ትክክል ልትሆኑ አትችሉም