የወሲ"ብ ቪዲዮ ቀርፆ ሲያስፈራራኝ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 324

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  2 месяца назад +76

    ቅድስት ደበበን ለማገዝ አቢሲኒያ ባንክ አካውንት ቁጥር 119500133 ስልክ ቁ 0910804277

    • @Fanosdebebe-z1g
      @Fanosdebebe-z1g 2 месяца назад +2

      መሢ የነካችዉ ነገር እዉነት ይሁን እጅ መሥመር ይይዛል መጨረሻዉን ያሣምርልሽ የኔዉሻ እዴት እደምታሣዝን

    • @soniajonathan7618
      @soniajonathan7618 2 месяца назад +1

      ጫት ሃጢያት ነዉ ትዉልዱን የሚገድል አና ሰንት መርዳት ያለ ሰዉ አያለ ለጫት ሻጭ መርዳቱ ትንሸ ይከብዳል ግን ያለዉ ከሰጣት ትቀበል 😁

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 2 месяца назад +1

      ወይንስ ማለቴ አረቄ(ጬ)ስ
      ቅዱስ ነው አይደል?

    • @SisayGebrseilassie
      @SisayGebrseilassie 2 месяца назад

      ​@@soniajonathan7618ከረዳህ መርዳት ሰለጫት ምን አገባን

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee 2 месяца назад

      በዚህ ኑሮ ያገኘችውን ሰርታ በራሳ የቆመችን ሴት መተቸት አይከብድም ?​@@soniajonathan7618

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 месяца назад +114

    ከሴት እንዳልተወለዱ ሁሉ በሴት ህይወት የሚጫወቱ ክፉ ወንዶች እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው እንዲህ ህግ ሲከበር ጥሩ ነው የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ🙏🏾

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 2 месяца назад +52

    እግዚአብሔር ይመስገን የስነ ልቦና ድጋፍ ያስፈልጋታል ተረጋግታ ሰርታ ልጆቹን ታሳድጋለች አይዞሽ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 2 месяца назад +24

    መጀመሪያ ደውላ የረዳችሽ ሴት ክብር ሰጥተናታል በሸገር ኢንፎ ስም አንቺ ሴት ተባረኪ

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 2 месяца назад +137

    በፊትም ፈርተሽነው ልቀቀው ብለሽ ወስነሽ ወደ ህግ ብትሄጂ እስከ ዛሬ ባልተሰቃየሽ ነበር ሴቶችዬ ማንም እንዲጫወት ባቹ አትፍቀዱላቸው

    • @meklitmelese3656
      @meklitmelese3656 2 месяца назад +10

      አትፍረጂ እስኪ አንቺም ብትሆኚ ምን እንደምታደርጊው አታውቂም እስኪ ይሁን አንፍረድ ለማለት ነው

    • @gideyhaila5302
      @gideyhaila5302 2 месяца назад +4

      እሄ ባሎ ሰለሆነ እኮ ነዉ ያመናቸዉ (እነዚ ወንዶች ሴጣኖች መያዝ መታሰር አለባቸዉ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 месяца назад

      መቼአገባት ውሽማዋአይደል እንዴ​@@gideyhaila5302

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax 2 месяца назад

      ​@@meklitmelese3656አልፈረደችም ትክክል ነች። ሰውየው ያደረገው ትልቅ ወንጀል ነው። ውጭ አገር ቢሆን በሰራው ስራ ሆነ ልጆቹ እንዳይማሩ በማድረጉ ብቻ ትልቅ ቅጣት ነበር የሚጠብቀው።

    • @transfixtransportservices7956
      @transfixtransportservices7956 2 месяца назад +1

      Eko

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 2 месяца назад +118

    ☝🏿☝🏿ላይክ ለጠበቃ የደውለችላት 💪🏿ለ ጠበቃዋ እሳን ደውላ ለረዳቻት 💪🏿ጀግና በሉት የውርቅ ዋንጭ አኮራሽን 😍ጀግና በ ላይክ እናመስግናት

    • @Saba-y3g
      @Saba-y3g 2 месяца назад +1

      ላይኩ እዚ የሆነው ነገርስ

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 2 месяца назад +3

      👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏 for the people you help her God bless all🙏

    • @azizhana4886
      @azizhana4886 2 месяца назад

      ​@@Saba-y3g😢😢

    • @azizhana4886
      @azizhana4886 2 месяца назад

      ​@@korichafantaye1135😢😢😅😮😮😢😮😢

    • @azizhana4886
      @azizhana4886 2 месяца назад

      ​@@korichafantaye1135🎉🎉🎉🎉😢ሀ🎉😢😢😮😢😊😢😢😢😮🎉

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 2 месяца назад +2

    አልሀምደሊላህ እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ
    ሁሌም ለተጎዱ ሰዎች በሀቅ ብትቆሙ ማንም በማንም ላይ አይጨማለቁም ነበር የኢትዮጵያ ህግ አስከባሪዎች ሁሌም በሀቅ ላይ ቆሙ
    ፍፍህ ለሚያስድምፈልጋቸው ሰዎች ፍትህ ስጡ ህጉን ለሚጥሱ ሌቦችና አጪበርባሪዎች ተገቢውን ቅጣት ያግኙ ።

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 месяца назад +8

    መስዬ ተባረኪ ትልቅ እርዳታ ነው ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው❤🎉

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም 2 месяца назад +23

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት ትክክለኛው ፍርድ እንደ ምፈረድልሽ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 2 месяца назад +39

    ቸሩ መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ይድረሰው ! መሲዬ እግዚአብሔር አንቺን ተጠቅሞ ሊረዳት ነው😊 የእጁን ያገኝ ዘንድ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ፍርድ ከእግዚአብሔር ነውና እሱ ይፍረድልሽ ውዴ 😢😊😢

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj 2 месяца назад +13

    መሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ ትልቅ ሰው ነሽ ትሁት ሰው አክባሪ ለተጎዳ ደራሽ ቅን ነሽ ተባረኪ።

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 месяца назад +13

    አሰይ እንኳን ደስ አለሽ ስቀሽ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል መሲ እንኳን አቀረብሻት ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክልሽ።

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 2 месяца назад +8

    አይዞሽ ገመናው ይጋለጥ አይዞች አትፍሪ ምንም አዲስ ነገር አይደለም ሴት እና ወንድ እግዚአብሔር የፈጠረው ነው

  • @m_m-c1h
    @m_m-c1h 2 месяца назад

    ጎበዝ፡ ጀግና፡ በርቺ ፡ ወደፊትም : የእውነት ፡ መንገድ ፡ አት ዝግ ይም።

  • @brhaneberakie5670
    @brhaneberakie5670 2 месяца назад +1

    መሲ እግዝኣብሄር ይስጥሽ ለተጎዱ ሰዎች በጎናቸው መቆመሽ ብቻ እግዝኣብሄር ይወድቻልና ሙሉ ጥዕናን ይስጥሽ

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 2 месяца назад +18

    መስዬ የኔ አክባሪ አንቺጋ ቀርቦ ያፈረ የለምና እሄ ለሁላችን ት/ም ነውና ከህግ ማምለጥ አይቻልም ለጊዜው ልመስለን ይችላል እንኳን ደስ አላት የጁን ያገኛል

  • @gigigebra869
    @gigigebra869 2 месяца назад +12

    መስዬ የኔ ውድ የኔቆጆ ዘርሽ ብዝት ብዝት የበልልሽ በእወነት። ፈጣሪ ሞገስ ይሀንሽ ከነቤተሰብሽ አሁንም እደነዚህ ያሉ ትቢተኛ ወዶች መስተፈሻ ይሰጣቸው🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🫢

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 месяца назад +5

    አመሰግናለሁ መሲዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 месяца назад +4

    እንኳን ደስ አለሽ የተባበሩሽም እግዚአብሔር ይስጣቸው አይዞሽ በርቺ 🙏♥️

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 2 месяца назад +24

    የዛሪ ህግ በፍለፊት ያስራል በጋሮ ይፈታ ል ህህት ህራስሽን ጠብቃ ፈጣሪ አይለይሽ አሜን አሜን 😭😭😭😭😭🙏

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 2 месяца назад +2

      ሚዲያ ወታለች እሄን አያደርጉም ስማቸዉ ስለሚጠፋ

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 2 месяца назад

    እልልልልልል የደስታ ብዛት አስለቀሰኝ። እህታችን አንቺ ጀግና ነሽ ቆርጠሽ ወደፊት በመምጣትሽ ሌሎች እንዳንቺ ለተበደሉት እህቶች መንገድ ከፍተሻል። በእዉነት አሳፋሪ ነገር ነዉ ብለሽ የያዝሽዉ ይኸ ሁሉ መከራ እንኳን ልታፍሪበት ልትመሰገኚና ልትሸለሚ ይገባል። እንኳን ደስ ያለሽ። ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉።

  • @gedamfkadu9321
    @gedamfkadu9321 2 месяца назад +20

    ፈጣሪ የስራዉን ይስጠው እሷ የልጆቹ እናት ሆና ይኸን ያህል ግፍ በሴት ለጅ መስራት ሐጢያት ነው ትንሽ ይቅመሰው

  • @bmbm5564
    @bmbm5564 2 месяца назад +1

    እስይ እሲይ ለባረታቱሽም አይዞሽ ላሉሽም እግዚአብሔር ይስጥልን ክብረት ይስጥልን አንቺም ከዚህ ቡሀላ ማንም አያበረክክሽም ጀግና ሁነሽ ስራሽን ስሪ

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 2 месяца назад

    እግዚያብሔር እንኳን እረዳሽ በቀጣይም ጥንቃቄ አይለይሽ የረድሽንም ፈጣሪ ይባርካቸው

  • @sadoetayegulilat8118
    @sadoetayegulilat8118 2 месяца назад +4

    እግዚአብሄር በቀኑ በሰአቱ ሁሉንም ያደርጋል ጀግና ነች የጠቆመችው

  • @nmha4141
    @nmha4141 2 месяца назад +3

    እካን ደሰአለሽ መስዬ እካን ደስአለሽ

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 2 месяца назад +1

    መሲዬ በጣም ጥሩ መፍትሔ የሚገኝበት ሚዲያ ስላለሽ ለተጎጂዎች የደስታ ምንጭ በመሆንሽ ደስ ይበልሽ በርቺልን እማ

  • @GenetWende
    @GenetWende 2 месяца назад

    እንኳን ደስ አለሽ እናቴ መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tgstealemu1852
    @tgstealemu1852 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህታችን

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 2 месяца назад

    መስዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የብዙዎችን እንባ ስላበሽ ለቅሶን በደስታ ስለቀየርሽ ያንቺም ቤት በደስታ በሳቅ ይሞላ ክፍ አይንካሽ አክባሪሽ ነኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @user-en6cy5pm4g
    @user-en6cy5pm4g 2 месяца назад +2

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ መጨረሻውን ያሳምርልሽ

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב 2 месяца назад

    ተመስገን 💪 ሰውየው አረመኔ ነው ለካስ ጥሩ ህግ አለ ኢትዮጲያ ተባረኩ።የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ።❤

  • @azebg328
    @azebg328 2 месяца назад +9

    ሐገራችን በቃ ተበላሸ ፈሪሐ እግዚአብሔር ቀረ
    ሴቶች አምላካችሁን አሰቀድሙ
    ትዳራችሁ እንዲባረክ
    በተለይ በተለይ ግብረስጋ ጎንኙነት ከጋብቻ በፊት ስልጣኔ አደለም ተዉ ተዉ

    • @eyerusm721
      @eyerusm721 2 месяца назад

      ትክክል እውነትሽን ነው

  • @Amal-b3z
    @Amal-b3z 2 месяца назад +3

    እንኳን ደስ አለሽ

  • @YasinMd-s6p
    @YasinMd-s6p 2 месяца назад +14

    ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ

  • @Zemensh
    @Zemensh 2 месяца назад

    እንኳን ደሰ አለሺ እነቴ በራስሺ ሰዉ ይሄ ሁሉ ግፋ አይገባሺም ነበራ 😢😢ሁሉም ለበጎ ነው ፋጣር ይከስሺ ❤❤❤

  • @JoteAmde
    @JoteAmde 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 2 месяца назад +17

    😔ለማንኝውም ተጠንቀቂ አንችም ልጆችሽም 😔ስውየው እጁ ረጀም ከኦነ ግዚው ከፍትዋል እሱን አንች የሚአውቁ አትመኝ ውዳጀ መስሎ እንዳያስጠቁሽ 😔የ እሱም ቤተስብ እንዳያጠቁሽ ውዳጀ መስለው 😔በ ተረፍ 🤲🏿አምላክ ይጠብቅሽ 🤲🏿

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 месяца назад +1

      አዎን ለበቀል መምጣቱ የማይቀር ነው። በጣም መጠንቀቅ አለባት!

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 месяца назад

      @@abuhaile6517እዎ ወደ ክልልዋ ብትመለስ ጥሩ ነው ጆችዋን ይዛ...
      ለመሆኑ ድሮ የወለደችለት የ2 አባት አማራ ክልል ነው የሚኖረው?

  • @ዲቦራ
    @ዲቦራ 2 месяца назад +5

    እሰይ እንኩአን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ በርቺልኝ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад

      በጣም እንካን ደሰ አለሸ የታባቱ እንካንም ሰትሰቂ አየን ለርዳችዋትም ሁሉ እግዛብሄር ይሰጣቹ ፍርድ እንደዚ ነው እግዛብሄር ይመሰገን❤❤❤❤

  • @yenekonjo1066
    @yenekonjo1066 2 месяца назад

    መሲ በርቺ ተደራሽነትሽ በዚ ልክ መሆኑ አስደስቶኛል ፍትህ በየቤቱ ለሚሰቃዩ ሴቶች

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 2 месяца назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን አይዞሽ ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ ተመስገን ነው

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 2 месяца назад +1

    በህግ ስር መዋሉ ጥሩ ነው ሌላው ጭንቅላቱን በአእምሮ ባለሙያ ቢታይ እናም አስተዳደጉንና የወላጆቹም አስተዳደግ ጭምር ሚጠየቅበት ሁኔታ ቢቻል ለሌሎለም ትምርት ይሰጥ ነበር። አንቺም እንኳን ደስ አለሽ።መሲም አለ ማመስገን አይቻልም እንዲሁም የህግአካላት በውነት የተሳተፋችሁ ሁሉ እናመሰግናለን የእግዚአብሔር ልጅ ማለት ፍትህ ነው። ፍትህ ሁሉም ሰው እንደ አይን ብሌኑ ቢጠብቅ ይቺ ወይዘሮ እንደዚህ አትሰቃይም ሁላችንም ሕግ እናክብር እግዚአብሔር ይርዳን❤🎉።

  • @HussenHasen-m5f
    @HussenHasen-m5f 2 месяца назад

    wow sheger info betam inmesegnalen አቤት የሴት ልጅ ፈተና ሥንቱ ተነግሮ ያልቀያል ::

  • @tayeyoutube2798
    @tayeyoutube2798 2 месяца назад

    ቅድስቴ እህቴ እንኳን ደስ ያለሽ አይዞሽ መድኃኔ አለም ያግዝሽ

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 2 месяца назад +1

    Enkwan des aleshe yene enat. Mesi thank you so much for everything ❤❤❤❤

  • @sophiayesuf4915
    @sophiayesuf4915 2 месяца назад

    የኔጀግና የሴቶች ተምሳሊት መሲዬ አለህ እድሜና ጤና ይስጥሽ መልኮምነትሺን አላህ በልጆችሺ ያሳይሺል ልጆችሺን ትልቅ ደረጂ ያድርስልሺ

  • @serkalemkifle
    @serkalemkifle 2 месяца назад

    እንኳንደስአለሽእግዚያብሄርአገዘሽ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 месяца назад

    እልልልልልል ደሰ ሲል እድለኛ ነሸ ያ ሁሉ ሰቃይ ማሳለፍሸ እንክዋን ደሰ አለሸ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 2 месяца назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @MeseretAsefa-vd9tp
    @MeseretAsefa-vd9tp 2 месяца назад

    ተመሥገን መሲ እልልልልል

  • @yordidemlie2594
    @yordidemlie2594 2 месяца назад +12

    ቢታሰርም ይፈቱታል

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 2 месяца назад

      የእግዜብሔር ፍርድም አለ ቀኑ ሰለደረሰ ነዉ እሷም ወደዚህ የመጣችዉ አሁንም ፍርዱን አይንሳዉ

    • @GiltsuaNegn
      @GiltsuaNegn 2 месяца назад

      እንዲህ አዪባልም ደደብ ዮርዲ ተብየዋ ደነዝ

  • @serkalemalemayehu7983
    @serkalemalemayehu7983 2 месяца назад

    ፈጣሪ ሆይ ቶሎ ና!!!!! እስከመጨረሻው ታገይ በርቺ

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v Месяц назад

    እሰይይይይይይ
    የኔ 😢😢እናት እንዴት አንጀቴን በልታው እንደነበር አልሃምድሊላህ❤እንኳን ተያዘ ይሄ የሰው እንሰሳ

  • @elisabethbirhanu4017
    @elisabethbirhanu4017 2 месяца назад +5

    መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ በማቅረብሽ። ሲቀጥል ይህቺን እናት ከስነልቦና ባለሙያ ጋር ብታገናኛት ጥሩ ይመስለኛል። ምክንያቱም ስነልቦናዋ ጥሩ ቢሆን ኑሮ እንደዚህ እያሰቃያት ተመላልሳ ወደ ሰውዬው ቤት ባልገባች ነበር። አሁንም ቢሆን አባብሏት ተመልሳ ላለመግባቷ ማረጋገጫ የላትም።

  • @melakneshgerbaw7000
    @melakneshgerbaw7000 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ፍትህ የማይሰጥ ይቀጣ

  • @megersayadecha4491
    @megersayadecha4491 2 месяца назад

    መስይ እንዲ አይነት ደስታ ባንቺ ሚዲያ ማየት ደስ ብሎኛል የዚች እህት ጭንቀቷ ልብ ይሰብር ነበር

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 2 месяца назад +1

    እግዜብሔር ይመሰገን በዙሪያዋ ያላችሁ ለዚህ መከራ አጋዥ የሆናችሁ እግዜብሔር ይሰጣችሁ አሁንም እግዜብሔር መጨረሻዉን ፍርድ አጊተሽ ተደሰች እሰከመጨረሻዉ ሁሉም ለምክኒየት ነዉ ሰላለቀ ነዉ ወደ መሲ ቤት የመጣሽዉ የመከራ ጥግ ይሁንልሽ መሲዬ ክብር በይ ሁሌም እንወድሻለን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 2 месяца назад

    መስዩ ከተጎዳ ከልብሽ ያለፍርሀት በእግዚአብሔ ፍቅር ስለምትቆሚና የጀመርሽውንም ዳር ስለምታደርሺ ከልቤ ነው የማመሰግንሽ። እህቴ አንቺንም የፈጠረሽ አምላክ ባፋጣኝ መልስ ሰለሆነሽ እንኳን ደስ አለሽ። ለልጆችሽ ኑሪላቸው።

  • @JMGD44
    @JMGD44 2 месяца назад +28

    ህግ ህግ ሲሆን ደስ ይላል😢😢 መቀጫጫ አድርጉት please

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 2 месяца назад +1

    እግዚያብሄር ይመስገን የኔ እናት እሚያሳዝን ሂወት አልፈሻልና እግዚያብሄር ይካስሽ❤❤❤❤❤

  • @felegbelay888
    @felegbelay888 2 месяца назад +2

    ወይ ጉድ ምን አይነት ሕብረተሰብ ነው የደረስነው፣ እባካቹ ከዚህ ነገር እንጠነቀቅ ይገባናል። ከባላችህ ቢሆን ም ለምን እራቆታቹ በቢድዮ መቀረጽ ተገቢ አይደለም። የራሳችን ክብርን እና በባህላችንም ነውር ነው፣ ክብራችን እንጠብቅ።

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 2 месяца назад +10

    ፍራቻሽ በጣም ዉስጥሽን ለብቻሽ ጎድቶሻል እህቴ ለሁሉም ጊዜ አለዉና ተመስገን እግዚአብሔር ለልጆችሽ እናት ያድርግሽ

  • @dadadad1032
    @dadadad1032 2 месяца назад

    እግዝብሔር ይመስገን

  • @MizanTube-cw1df
    @MizanTube-cw1df 2 месяца назад +2

    መሲየ እንኮን በስም መጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል ስለተያዘ ሴቶችም ውደፊት እንደዚህ አይነት ውጥመድ ሳታውቁ ከገባችው አትፍሩ ልቀቀው ማለት ነው ከዛ ይፈራል ምን አስባ ነው ብሎ ሌላ ሀስብ የሚገባው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад

      በትክክል የታባቱንሰና የምን መፍራት ልቀቀው ማለት ነው እንጅ ውርደቱ የጋራ ነው ተመሰጌን ደሰተኛ ሆና በማየታችን ለርዳችዋትም እግዛብሄር ይሰጣቹ ትልቅ ትምህርት ነው ለሴቶች

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 2 месяца назад +31

    ባለትዳር የሆናቹ ምንም ብትወዱት ባላቹን አትመኑ ነጌ ልጆቹ አድገው አይለቁክም

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 2 месяца назад +5

      ከባል ምን ይደበቃል ያጀማአ ገመናው ገመናዋ እሱም እንዲሁ ነበር አብዛኞቻችን በሴት ልጂ ለመፍረድ እንቸኩላለን እንጂ ወራዳው እሱ እኮነው የልጆቹ እናት ስንት ነገር አለ በባልና በሚስት

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 2 месяца назад

      ወሬ 😂

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 2 месяца назад +2

      አረ ዝም በይ ስንት አስተዋል መልካም ደጋግ ባሎች አሉን።

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 2 месяца назад

      @@selamawitgebretsadik3097
      ክፉ ጊዜ ደርሶ ስላላየሽ በዛሬ ሁኔታ ላይ ቆመሽ አትመስክሪ::
      እንደኔም መልካምና ከመለዓክ ሳይቀር የሚጠጋጋ ባል ነው ብዬ የምመሰክርለት ባል የለም::
      ይሁንና እንደዚህች ሴት ተመሳሳይ ባይሆንም...
      አጃኢብ የሚያስብል ባህርዩ ያልነበረ በቅርብ የመጣ ለጆሮ የሚቀፍ የማይታመን መጥፎ የሆነ የጥላቻ ንግግርን ይለጥፍብኛል::
      ስለዚህ ምን እንደሆነ በማይታመን ሁኔታ ውስጥ ስላለሽ የዛሬውን አይተሽ አትፍረጂ ለማለት ነው:::

    • @ሲዳማ
      @ሲዳማ 2 месяца назад

      @@selamawitgebretsadik3097 እድጠራጠር ያድርጋል ቆጠብ

  • @DD-oh5fu
    @DD-oh5fu 2 месяца назад +5

    መያዙ ጥሩ ነው ግን ነገ በገንዘብ ሊወጣ ይችላል፡ ደግሞ የተያዘው በተጠርጣሪነት ነው እንጅ ወንጀል መስራቱ ተረጋግጦ አይደለም ፡ ደግሞ እመኝኝ ማስረጃ ከሌለሽ ነገ ይፈቱታል፡ ብዙም አትደሰች😊፡ አይደለም አንች ካለምንም ማስረጃ ቪድዮውን እለቃለሁ ብሎ ያስፈራራኛል ያልሽው፡ ነፍስ አጥፍተውም ዬፈታሉ ሀገራችን ላይ

    • @Creamy-ke8cw
      @Creamy-ke8cw 2 месяца назад

      Betam tikilikil neshi tirifu tos new. Begna Hager. Hig ayeeee

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 2 месяца назад +3

    እ ልልልልልል ይህ ወንዳገረድ አሁን የሴትን ክብር ይወቀው የህግ አካላት ህግ ምን እንደሆነ አሳውቁት ።
    መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ከነባርደረቦችሽ ጭምር ።

  • @addisababayehulmenate8703
    @addisababayehulmenate8703 2 месяца назад +3

    መጨረሻውን ያሳምርልሽ ነገ ደግሞ በገንዘብ እንዳይለቅቁት

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 месяца назад +1

      ይለቁትና ለበቀል ይመጣል! ሃገራችን እነኳን ለቪዲዮ ነፍስ ላጠፋም ፍርድ የለም።

  • @belachewtessema4071
    @belachewtessema4071 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር የእጁን ይከፍላዋል ጊዜው ሲድርስ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 2 месяца назад +1

    እግዚኦ ወይ ዘመን ጆሮ አይሰማው የለ አይን አያየው የለ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ጉድ እኮ ነው 😔....

  • @fatumamahmud-wk1ku
    @fatumamahmud-wk1ku 2 месяца назад

    እንካን አላህ እርዳሽ የእውነት ደስ ብሎኛል መሢየን አመስግኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NotToodayy
    @NotToodayy 2 месяца назад +2

    Finally Justice is served!

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መሲዬ ባረኪ የእውነት የሴት ልጅ እምባ የሚያፈሱ የሚያስለቅሱ ወንዶች እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ !! የእጃችሁን ይስጣችሁ!!! ቀሪ ዘመናችሁ ሁሉ የልቅሶ የፀፀት ይሁንባችሁ !!! ሴት ልጅ እናት ናት ልጅ ናት ሚስትም ናት ግን ለምን? ለምን ??? ይህን ያህል በደል መከራ የሚደርስብን የጭካኔ ጥግ ለምን ? ፍርዱን ይስጣችሁ በማያልቀው እጁ

  • @eyerus2964
    @eyerus2964 2 месяца назад

    እንኳን እግዚሐብሔር እረዳሽ😢😢😢😢😢😢

  • @TiruzerTadesse
    @TiruzerTadesse 2 месяца назад

    መሲ ❤❤❤❤ እግዚሐብሄር ያሰብሽዉ ሁሉ ያሳካልሽ በመንገድሽ ሁሉ ይቅደምልሽ ሰዉ ሆነሽ ለሰዉ ደራሽ ነሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @AdTe-zy9jn
    @AdTe-zy9jn 2 месяца назад

    ተመስገንእንካንደስአለሽ

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 2 месяца назад

    ዋው የታባቱ መሲዬ ተባረኪልኝ

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube 2 месяца назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ እኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 2 месяца назад

    መሲ እግዚሐብሄር ይመስገን አንቺም ተባረኪ የዚችን እህቴ ታሪክ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ነው የጨረስኩት ሰው እነዴት በሀገሩ በወገኑ ይገፋል ህግ የለም ብዬ ነበር ለካ ህግ አለ ፈጣሪ ይመስገን ቀጣዩን አደራ

  • @genetmeles
    @genetmeles 2 месяца назад

    Wow mesiye tebareki minale Lela media endanchi bitekemibet betam wididi new yemaregishi mesiye A.A simeta salagegnishi alimetam ❤❤❤❤❤❤

  • @AbabaKonjo-ep1nj
    @AbabaKonjo-ep1nj 2 месяца назад +27

    ባለ ጊዜ ከሆነ ነገ ይፈቱታል ፈጣሪ ብቻ ልቦናውን ይመልስ ነው ሚበለው

    • @NotToodayy
      @NotToodayy 2 месяца назад +2

      heji kimalam balegize balegize eyalachu zemenachihun endale cheresu chigaram senef hula. Le heg kerbual enkuan des alesh belachehu afachihun zegu

    • @girmaalemayehu9541
      @girmaalemayehu9541 2 месяца назад +3

      በእናንተ ጊዜ እንዴት ነበር? በነፃ ነበር? ቆማጣ፡፡

    • @abebebelay5188
      @abebebelay5188 2 месяца назад

      እናተ ግሞች​@@girmaalemayehu9541

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 месяца назад

      ባለጊዜ ባለጊዜ አትቡሉ ምድረ ቆሻሻ ለምን ሴቶቻችሁን እግር እንዲሰበስቡ አታረጉም ዘላለማችሁን እየለመናችሁ ካልሆነ ቡናቤታችሁ እየሰራችሁ ከምትሾረምጡ ምድረ የለማኝ ልጆች ችጋራሞች

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 2 месяца назад +1

      ​@@girmaalemayehu9541ጋላኮነው ቆማጣ አህያጭቅላት ጎዴሎ

  • @alihalawi1317
    @alihalawi1317 2 месяца назад +3

    😢😢😢😢ጌታ ይይለት

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 месяца назад +1

    ዉይ አንዴት ደስ አንዳለኝ ፈጣሪ የሰራዉን ይሰጠዉ

  • @EnanuAssefa
    @EnanuAssefa 2 месяца назад +4

    እቤት የመፅህፍ ቅዱስ ትንቢት መድረሱና ወደ አምላክ መንግሥት እየቀረብን መሆኑ በገሀድ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 2 месяца назад

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን😢😢❤❤

  • @Metsehets
    @Metsehets 2 месяца назад +1

    አረ ሠወች መሰን አበርትተን ትልቅ ሚድይ አናድርግ
    አግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @Mte-k2m
    @Mte-k2m 2 месяца назад

    Good job👍 I am very happy

  • @gideyhaila5302
    @gideyhaila5302 2 месяца назад +5

    እነዚህ ሰይጣኖች ወንዶች መታሰር አለባቸዉ

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 2 месяца назад

      Era tey wend eiko abatishe wedimeshe lijishe new ...... wendoch bileshe atfireji

  • @Orthodoxተዋህዶ
    @Orthodoxተዋህዶ 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት አይዞሺ አንች ጀግና ሴትነሺ🎉🎉🎉🎉🎉 ሰውየው ግን እዛው እስርቤት ውስጥ እድሜውን ያሳጥረው

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 месяца назад +2

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! ፈውስህን ያፍጥንልህ የሰላሙ ንጉሥ ጌታ ኢየሱስ ወደ ህይወትህ ይግባ ንስሃ ግባ ተመለስ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል እህት ዓለም እግዚአብሔር ቀን አለው በፀሎት በርቺ ! ቀሪ ዘመንሽ የካሳ ያድርግልሽ ከነልጆችሽ

  • @ayenachewmulatu5029
    @ayenachewmulatu5029 2 месяца назад +3

    መሲ ተፅኖሽ ግልፅ ነው በርቺ ለተጎዱ ደሴቶች ለፍትህ የድርሻሽን እያደረግሽ ስለሆነ አመሰግንሻለሁ

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 2 месяца назад +1

    ምሳውን ነው ያገኘው:: Justice prevailed 🎉🎉🎉

  • @ketty14325
    @ketty14325 2 месяца назад +1

    እግ የተመሰገነ 🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DURETII
    @DURETII 2 месяца назад

    አግዚአብሔር ማስገን. 🫶🫶🫶🫶🫶

  • @Woinshete
    @Woinshete 2 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልብያለሁ እኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @asnakuy3137
    @asnakuy3137 2 месяца назад

    መሲ የምታቀርቢያቸውን ሁሉ እከታተላቸዋለሁ የሚገርም ነው ተባረኪ

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 2 месяца назад +5

    ሲፈረድ ነው መስጋና እንጂ ፖሊሰ ይዞ ሂደ ማለት በግቦ ይልቁታል ሕጌ የለም ኢትዮጵያ ውስጥ ይፈረድ እንጂ።

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 2 месяца назад +1

    እሰይ አላህ ይረዳሺ

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 2 месяца назад

    ኢትዮጵያዊ ጨዋነት የት ጠፋ እንደዚህ አይነቱ የሰው አውሬ ተገቢው ፍርድ እንዲሰጠው ስለ እናቶች ክብር እንጠይቃለን

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 2 месяца назад

    እልልልልልል እግዚያብሄር የተመሠገነ ይሁን😭😭 የታባቱ የሠማሁ ቀን ቀኔን አበላሽቶት ነበር የዋለዉ