Ethiopia -Esat | ኤርትራ ቆራጥ መሪ እና ህዝብ ኣላት| እለታዊ Eletawi Monday 22 May 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Комментарии • 751

  • @semiramusa3217
    @semiramusa3217 Год назад +107

    ኢትዮጰያዉያን የኤርትራ ሕዝብና መንግስት አቃም በደንብ መገንዘብ አለባቹ ዶር አስማማዉ ኤርትራ በምንም ተአምር ለማንም ካምፕ በመሬትዋም ሆነ በባሕርዋ አታስፈቅድም። 2ኛ ነገር የአረብ አባል መሆን 1994 ጀምሮ ተጠይቃ እምቢ ብላ ግን ታዛቢ ናት 27 ዓመት 3ኛ የኤርትራ መንግስት አቃም ግልፅ ነዉ ለሳንቲም ለእርዳታ ለምናምን ከአቃም ነቅነቅ የማይል መሆኑ አሜርካኖቹ ጠይቁ ለሳንቲም ብሆን ኖሮ ለማለት ነዉ።

    • @genetatsbeha3205
      @genetatsbeha3205 Год назад +7

      ኣንተ የኢሳያስ ወኪል ነህ😅 ኢሳያስ ነው ለኣመርካ የከለከለው ኢሳያስ የሚይስጨንቀው ስልጣኑ እንጂ ሃገር ይሁን ለህዝብ ተጨንቆ ኣያቅም ኣመርካ ይሁን ሌሎች ሃገራት ኣይፊልጉም ያለው እንዳይ ገድሉት ለራሱ ፍራቻ እንጂ ለማንም ኣስቦ ኣይደለም 😅

    • @downdownw7374
      @downdownw7374 Год назад +30

      @@genetatsbeha3205 ኢሳያስ ከማንም ፈርቶ አየውቅምና እባክህ/እባክሽ ታሪክን አለማወቅ ችግር ነው። ደረቱን ነፍቶ የትም ቦታ የሚሄድ መሪ ነውና። አመሪካ ኤርትራን ወይ ፕረሲደንቱን ከነካች ከበሶማል ሽንፈት በላይ ሽንፈት እንደሚገጥማቸው የውቃሉና። ወያኔ ከሆንክ/ከሆንሽ ግን አይገርመኝም።

    • @Sunflower-nd3ix
      @Sunflower-nd3ix Год назад +16

      @@genetatsbeha3205 # Game over dereke chenkelat neshe Afeshen zege!!!! tareke temare

    • @lemlemnegasi4793
      @lemlemnegasi4793 Год назад +1

      ​@@genetatsbeha3205🤰🏿🤛🏽🤸🏿‍♀️

    • @semiramusa3217
      @semiramusa3217 Год назад +14

      @@genetatsbeha3205 መጀመርያ ነገር ከመሃይማን ጋር ግዜን ማጥፈት አልፈልግም 2ኛ
      ነገር የኤርትራ መሬት ባሕርዋ መንግስትዋ ኢሳያስ የኤርትራ የግዛት አንድነት ነዉ ስለዚህ ጠበቃ
      ነን። ያበጠ ይፈንዳ

  • @amanuelasgedom8754
    @amanuelasgedom8754 Год назад +79

    ኤርትራ ኣምስት ሚልዮን ከነበርን ከዛ የተወለደ ሁለት ሶስት ከወለደ እስከ ሰባት ስምን እንደደረስን እወቅ U N ስለ ኤርትራ ምንም እውቀት የለውም

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 Год назад +14

      ውጭ ያለው ኤርትራዊ ኣገሩ ውስጥ እንዳለ ሆኖ እንደሚኖር ኣላወቁም ውጭ ያለው ሁሉ ኣገሩን በቅድሚያ ኣስቀድሞ ልክ ኣገር ውስጥ እንዳለ ሆኖ ይኖራል
      ውጭ ስለወጣ ቁጥሩ ቀንሶ የሚባል ነገር የለም ውጭ የተወለዱ ህጻናት እንኳን ኣገራቸው በደማቸው ነው ለዚህ ብዙ ተሰርቷል

    • @elsamesfin2327
      @elsamesfin2327 Год назад +8

      💚💛❤ I agree with you. Who did the population statistics ??? Westerners or Woyane😂❓Hulum Lebba ❗

    • @abeldebalque8847
      @abeldebalque8847 Год назад

      እርሳቸው ያሉት ብዙ ኤርትራውያን ወደ ውጭ ሄዶዋል። ኢርትራ ውስጥ ያለው ግን 3 ሚልዮን ነው።

    • @user-nq8ev7bz6k
      @user-nq8ev7bz6k Год назад +1

      @@abeldebalque8847 Not true ! Eritrea is more than 7 Million . In the USA they are less than 70,000
      in the whole world they are less than a Million .
      Zemad EKUD .

    • @BahreNeGash
      @BahreNeGash Год назад +1

      ​@@abeldebalque8847
      The gentleman was referring to UN statistics on Eritrean population, which was over 50 years ago.
      While you are right substantial number of Eritreans live in diaspora, but they are contributing remittance & foreign currency, a lot of money to build Eritrean economy.

  • @lulakbrom9508
    @lulakbrom9508 Год назад +34

    እግዛብሔር ዕድሜ ይስጣችሁ እውነቱን መናገራችሁ 🇪🇷🇪🇹♥️🌹🇪🇷🇪🇹

  • @m.j9886
    @m.j9886 Год назад +10

    በጣም ደስ የሚል ውይይት "

  • @user-dp6vj9qw8y
    @user-dp6vj9qw8y Год назад +10

    ከኤርትራ ነኝ ሁለቱም ዶክተሮች የበሰሉ እና በእውቀት የዳበሩ በመሆናቸው በጣም ደስ ይላሉ እና please ቀጡሉበት. ሰላም ለ 🇪🇷 እና ለ🇪🇹 ህዝቦች

  • @habteabgabriel1700
    @habteabgabriel1700 Год назад +145

    Some corrections:
    Eritrea has a lot of minerals like gold, silver, copper, potash which are being mined. There are about 4 or 5 gold and silver mines all by Chinese Co. potash will start exporting soon. One of your commentators should correct his statement or study the subject. The biggest wealth Eritrea has is its people more than anything.

    • @senaittekle3058
      @senaittekle3058 Год назад +12

      I totally agree 💯%🇪🇷 God bless Eritrea for ever & ever 🙏 Amen 🙏 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💕🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @kebekebarino6103
      @kebekebarino6103 Год назад +8

      Absolutely true

    • @negabelay5195
      @negabelay5195 Год назад +9

      እዚ ኹሉ ተፈጥራዊ ሃብቲ እንደሃለዋ ሕዝቢ ኤርትራ አብ ጰልማት አብ ስደት አብ ባርነት አብእስርቤት እዩ ዝነብር አይተዓደለን እዚ ሕዝቢ የሕዝን!!!!!

    • @Hagerdawit6181
      @Hagerdawit6181 Год назад +14

      @@negabelay5195 men Eluka? junta hasad natka gber kid adeka debsa

    • @isaakalem3902
      @isaakalem3902 Год назад +5

      @@Hagerdawit6181 richest coin on earth but one of the largest asylum seekers on earth. People in eritrea still buying bread on coupon. People in eritrea have no internet access. How is that possible rich country eritrean seeking refuge in Ethiopia sudan yemen

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 Год назад +60

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ኢሱ ጀግና እና ከአለም አንደኛ ጠብቁ መሪ ነው እየመረራችሁ ዎጡት ለጂላጂሎች

    • @Chompe8939
      @Chompe8939 Год назад +3

      ዶክቶሮች ስትባሉ መጀመርታ ፕረሲደንት ብላቹ ብትጠሩ ምን ትጎዳላቹ ሊላም ላርማቹ የኤርትራ መንግስትና ህዝብ ማንም ኣገር ኣብሮ መስራት እንጂ ማንም ኣገር በኤርትራ ወታደራዊ ቦታ እንደማንሰጥ ኢትዮጵያዊያን እንድታውቁ እንፈልጋለን ሰላም ለኣፍሪቃ ህዝብ

    • @eritreaasmerom860
      @eritreaasmerom860 Год назад +1

      👍🏽

    • @Esromtesfay772
      @Esromtesfay772 Год назад +2

      @@Chompe8939 ማን መርጦት 💀🤣🤣
      የመርጠው ስው የለም እራሱ ስንት ስው ግድሎ ብስልጣን የተቀመጠ ዲክታተር መሪ ነው።👎👎👎👎👎

    • @Chompe8939
      @Chompe8939 Год назад +1

      @@Esromtesfay772 መምረጥና ኣለመምረጥ ሳይሆን ያንድ ኣገር መሪ እስከሆነ ድረስ ዶክተር ተብለክ ፕረስደንት ብትል ምንትጎዳል ነው ጥያቄው

    • @Esromtesfay772
      @Esromtesfay772 Год назад +1

      @@Chompe8939 by the Way ኢስይስ እፍውርቂ He is a killer ….,,
      ኢትዮጽይዊ ስለ ሆንክ ምንም ስለ ኤርትራ የምታውቅው ነገር የልም ውንድሜ ስለ ሃግርህ እስብ ...

  • @user-qq6vu9zo9j
    @user-qq6vu9zo9j Год назад +43

    ማንም ምን አለ አላለም እንደ ፕረዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጀግና በአፍሪካ ምድረ አልተፈጠረም

  • @teddyabrah4608
    @teddyabrah4608 Год назад +30

    We are Eritreans.
    We are peaceful people
    We are protecting our country and our people

    • @eliltashow8348
      @eliltashow8348 Год назад

      ውሸት የት ነው ህዝብህንና ሀገርህን የጠበቅከው ይሄን የፃፍከው እንኳ ከሀገር ውጪ ነው 😂😂

    • @Neby_aeby2000
      @Neby_aeby2000 Год назад

      😂😂😂

    • @amarekasaye1278
      @amarekasaye1278 10 месяцев назад

      We are refuge everywhere
      WE are violence people
      We are stateless like gypsy

  • @helenaraya672
    @helenaraya672 Год назад +21

    ሰላም ለናንተ ይሁን በእውነት ስለ ኤርትራ የሰጣችሁት ኣስተያየት በጣም እናመሰግናለን መሬት ላይ ያለውን እውነታ በትክክል ስላስቀመጣችሁትና ስለመንግስታችንና ህዝባችን ጥንካሬ የተናገራችሁትን የእውነት ያልተረዳ ብዙ ህዝብ ስላለ ሳላመሰግናችሁ ኣላልፍም እግዚኣብሄር ይስጥልኝ ክብር ለህዝባችንና ለመንግስታችን ይሁን ሁሌን የማይተወን ፈጣራችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን

  • @redsea7485
    @redsea7485 Год назад +29

    I enjoyed listening two positive intellectuals. May God bless 🇪🇷 and 🇪🇹

    • @AT-ut7yx
      @AT-ut7yx Год назад +3

      ❤❤❤❤i agree 100😊

    • @leberlegataamen7080
      @leberlegataamen7080 Год назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @DaFuqzEnesR
      @DaFuqzEnesR 11 месяцев назад

      @@AT-ut7yxu no no N n um unhygienic my in umm pppppppppppppppppppp pppp

    • @Selamyibiza
      @Selamyibiza 10 месяцев назад

      አረ ባክህ ነው እንዴ ስያምርህ ይቀራል

    • @eskinderdesta3888
      @eskinderdesta3888 10 месяцев назад

      I would have enjoyed the discussion if I had a low iq

  • @admasusolomon5462
    @admasusolomon5462 Год назад +30

    ከጥላቻ የጸዳ ቅንና ሸጋ ምሁራዊ ትንተና ነው ዶ/ር አስማማውና ዶ/ር ፍስሃ እናመሰግናለን🙏።keep going ኢሳቶች❤

  • @azebmulugeta3103
    @azebmulugeta3103 Год назад +2

    I am so proud to listen to Dr. Feseha and Dr. Asmamaw what ever they said was very important to all of us its a big lesson I really appreciate both Drs. God bless you both. We need more intelectuales like you. They talk with love, respect and confidence. Ethiopia and Eritrea are and will always be together no one can separarte them.❤❤❤

  • @dawit1313
    @dawit1313 Год назад +25

    As Addis born Eritrean, THIS iS IT !!!! For the sake of the people, this is the way forward for better life.

    • @negabelay5195
      @negabelay5195 Год назад +1

      Better life ? after 32 years of living in hell . What a joke

    • @abinerteclemicael650
      @abinerteclemicael650 Год назад

      ​@@negabelay5195 Your country is a living hell, clown 🤡

    • @abinerteclemicael650
      @abinerteclemicael650 Год назад

      ​@@negabelay5195 you wish we were living in hell. How about you go and feast on that horse food(UN Aid) you be receiving from your masters. Barya 🤡

    • @musseandemichael2619
      @musseandemichael2619 Год назад +2

      @@negabelay5195kondaf agameee eredat usa kelekelah new ayedel endezi miyakelefelefeh 😂😂😂😂😅🤔

    • @negabelay5195
      @negabelay5195 Год назад

      @@musseandemichael2619 ወደቦይ ዓንደሚካኤል ዓጋመ አውራጃ ዓዲ ነጋውሥቲን መካንንትን እዩ ካብዘይ ፍልጠትካ እዩ አይተሐዘልካን እዩ

  • @danielgezait
    @danielgezait Год назад +37

    ውይይቱ ጥሩ ነው ስለ ኤርትራ የተወራው በጣም ጥሩ ነው ። ስለ መሪዋና የተፈጥሮ ሃብትዋ ብዙ ማወቅ ያለባቹ ነገሮች ኣሉ በዛም ይሁን በዛ እናመሰግናቸዋለን

  • @alemhaile884
    @alemhaile884 Год назад +3

    Brilliant, intellectual doctors, much respect and admiration to you for being truthful, also for your knowledge and wisdom , thank you a million , appreciated your honesty ❤️

  • @avmars5937
    @avmars5937 Год назад +42

    I am very happy to listen to these very wise gentle intellectuals. That is what Eritrea wants from Ethiopia, peace, cooperation and protect our people. I think Eritrea government and people want very good relation with Ethiopia more than any country in the world. But, many Ethiopian are still bitter after all the sacrifices. Thank you ESAT an guests.

    • @sitottesfaye7496
      @sitottesfaye7496 Год назад

      No Ethiopian is against Eritrean.

    • @mezemur-sb1wt
      @mezemur-sb1wt Год назад

      ​@@sitottesfaye7496
      😊l😅000p0ppppp0p000p pp llp2dßpe0nlllp9oo0l9
      Lpl use iiiiiiiiiiiiiiiiii

    • @mehariogabzion2367
      @mehariogabzion2367 11 месяцев назад

      Iuj

  • @eritrea1st594
    @eritrea1st594 Год назад +9

    It was a very interesting debate, yes we really need to focus on the fact that what our people in the region need wich is peace and prosperity, let's not let the past kill our future.Thanks both gentlemans and Esat.

  • @dengulszeferu9670
    @dengulszeferu9670 Год назад +6

    These esteemed guests - world class intellectuals - are essential for the good of Ethiopian politics! Both of them are grounded on ''Strong Ethiopian Political Solidarity'' not tribalism! Advocates of strong Ethiopia! Kudos!!

  • @AT-ut7yx
    @AT-ut7yx Год назад +5

    Thanks for bringing the two intelligent Dr Asmamaw d Dr Fsha great analysis the only things we need between us is finish the Border issue d respect love protect each other working together then will be strong bothvC hafe enough wealth.❤❤❤❤

  • @user-cm8qh2ns1k
    @user-cm8qh2ns1k Год назад +4

    The priceless advices of this educated, experienced,mature and wise people can lead Ethiopia and Eritrea to the right direction.
    🇪🇷🇪🇹👍

  • @tesfayweldeabzghi5292
    @tesfayweldeabzghi5292 Год назад +3

    Thanks that’s really truth l hope you’re Ethiopan going learn 🇪🇷🇧🇴🇪🇷🇧🇴🙏✅💯🌿☘️🍀✅💕

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 Год назад +8

    በጣም በሳሎች ኣባቶች እድሜ ይስጣቹ ትክክል ብላቹሃል ኣብሮ መስራትና ትብብር ማጠናከር ለሁሉም ያዋጣል ❤

  • @selamselam1043
    @selamselam1043 Год назад +62

    ኢሱ ኾርዕና ባኻ ዕድመን ጥዕናን የሃብካ መስ ጎሮባብትና ድማ ሰላምን ፍቅርን የሃበና ፈጣሪ።🙏

    • @negabelay5195
      @negabelay5195 Год назад +2

      ኢሱ ብአካ East Africa ተሐሚሳ ከይተአለኻ ሰላምን ፍቕርን አይርከብን

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 Год назад +1

      @@negabelay5195ሽለት ፓለቲካ ምስ ተረዳአካ ተመለስ 👉 🍔🍟+🍺🍺🍺🍺🚬🚬🚬🚬🚬=🛌😴

    • @heaventedros8998
      @heaventedros8998 Год назад

      @@negabelay5195 denzuz eika, America teakel hager eu adimwa zelo ent terdieuka ezi zelo kuntate kulu emo teazbo dehar temliska hemak tezarb. USA Entay tekwen Ala? Eu zelo kuntat, abe zehalfe 2 semun W,H,O zegbro akebatat ezen kalen mejmerya teazeb dehar texarf. Rehuke keykdna abza gorbetna hager Ethiopia zelo hadshti negrat abe haymanoten behiern teazeb.

    • @negabelay5195
      @negabelay5195 Год назад +1

      @@heaventedros8998 ብናይ ኢሳያስ ሳንቡእ ኢኩም ተተንፍሱ ን25 ዓመት አመሪካ ክት ወቕሱ ወያኔ ክትወቕሱ ኤርትራ ን 32 ዓመት ንድሕሪት ከም ሽንቲ ገመል Back to Stone Age in 21st Century ዘሕዝን:: ይአክል!!!!!!

    • @heaventedros8998
      @heaventedros8998 Год назад

      @@negabelay5195 Heji wen amzazinka ketzarb feten, Eritrea kemti ketkdo zegbea zenber mebale kem zey kedet kulna neflto haki eu, eti xegem gen weshtawi xegmatna kenfelt zeymkealna eu. Hanti heto kehatka Entay sel zekona kulen western country kendzi abe leli Eritrea kebid egdatat kebid kutbawi politikawi sene aemurawi quinat kekwyd xenihu. Nay kedem prime minister Meles Zenawi abe leli Eritrean Eritreans zegber egdatat abe lelie zegatat zekayd kulu aynet xektin abrtiom kesrhuku kem zekonu baelu abe nay Par-lama akebeom tezaribulu eu, nab USA nemxae Kem Ethiopia ketkmulna kem zedleyu Bill Clinton baelu mes Fox News abe zegbro interview degagimu tezaribulu eu. Bemngdi UN, UNCF,FAO, kaleot nay AID tekalaten abe Ethiopia,Burundi, Tanzania, Kenya, Yemen, Congo, kaleot hagrat Africa abe Kemey kuntat alwa netazeb. Gay, lesbian, satanism, gender identity crisis, mental health issues, HIV, TB, Malaria, Polio, Tuberculosis, kalen baelom hizomo mexiom keyakle medhanit ne Africa keshtula deleyt yeblom unless otherwise Kab Africa zerkbwo tekmi ent zeyele. Nemles nedhrit kesab 1967 Africans slavery eyom nerom, etom nay mewdaeta slave owners kesab 1970 kab africa seb kegzeu abe bezuh geltemtem kem zenbru kulna neflto haki eu. Selzi tenki nayzi kulu mes feltka eika melshas ketnweh zeleka, Heji wen ketfelt meknyat Etitrea hawiska kulen hagrat Africa nedhrit zekedalu zelwa meknyat America wesika kuken Western countries eyen, baelen wen zemskreo haki eu.

  • @samuelaraya3600
    @samuelaraya3600 Год назад +17

    Thanks Ethiopia 🇪🇹 and Eritrea 🇪🇷 should integrate in political and economic

    • @h.e.l.i6945
      @h.e.l.i6945 Год назад

      With whom do you need to integrate economically bro?

    • @EJ.7580
      @EJ.7580 Год назад

      Under NEPAD all African States already have plans to economically integrate. Politically we already have Afrian Union, African Parliament and Human Rights Commission. So just Ethio-Eritrean eco integration is not enough. Economically, we already have IGAD. So all IGAD STATES must work together. 🇸🇴Somalia 🇸🇩Sudan🇩🇯Djibouti, Somaliland, South-Sudan🇸🇸Eritrea🇪🇷 Ethiopia 🇪🇹 etc...

  • @yosiefasgedom7029
    @yosiefasgedom7029 Год назад +9

    Best analysis from the respected experienced intellectuals.

  • @abdulwahabfaid7140
    @abdulwahabfaid7140 Год назад +27

    Good luck, both Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹, with respect each other and developing together and support each other by any means. Long live to lion 🦁 Africa Mendelay . Peace to All world 🌎 specially to Sudan 🇸🇩 amen🙏!!!!!!

  • @tesfaziondebesu838
    @tesfaziondebesu838 Год назад +10

    ስለ Military base በኤርትራ እንኳኑስ ግብጽን ለኣመሪካም በ 1994 በሞቶዎች ሚልዮን ዶላር በየኣመቱ ልንሰጣቹ ሲሉ: ኣይ ዶላራቹሁ ይቅርብን ነው መልስ የተሰጣቸው::

    • @isaakalem3902
      @isaakalem3902 Год назад

      1994 you used to enjoy Ethiopia resource without LC. What about know Singapore dream turned to single poor nation on earth

    • @musseandemichael2619
      @musseandemichael2619 Год назад

      @@isaakalem3902bushti kondaf agameee

  • @semerefeleke5415
    @semerefeleke5415 Год назад +11

    Long Live Dr Asmamawu

  • @ahmedzubeir8385
    @ahmedzubeir8385 Год назад +1

    Such kind of people r important and very matured analyst please continue teaching the Africa's specialty Ethiopian and Eritrean it is enough what we have west our time . Thank you for everybody God bless you positive and true portion.

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Год назад +5

    አትሳስቱ የኤርትራ ህዝብ.6ሚሎን ነው ነዳድ አላት በተፈጥሮ መዓድን ሃብታም አገር ናት ቆራጥ መሪ አላት በብሄር.በሃይማኖት የማይጣላ.ህዝብ ሁለት ሃይማኖት ያላት ክርስቲያን መስሊም

    • @isaakalem3902
      @isaakalem3902 Год назад

      Akeleguzay hamasene. Abro coffe yetetalu

  • @birhanetesfu9778
    @birhanetesfu9778 Год назад +16

    ክብርና ጤና ይስጥልን ኣባቶች።

  • @hermonogbamichael8599
    @hermonogbamichael8599 Год назад +4

    Great discussion. Brilliant intellectuals. Internal and regional integration is paramount importance.

  • @eritreaasmerom860
    @eritreaasmerom860 Год назад +11

    ሰላም ፍቅር ለኤርትራ እና ለኢትዬጺያ 🇪🇷❤️🇪🇹
    ለ ብርስደንት ኢሰያስ እፎሪቂ እዝጋቤሄር ዒድሜና ጤና ይስጣቸው 🇪🇷❤️🇪🇷🦁🇪🇷🦁🇪🇷
    ሁሉም አፍሪቃ መሪዎች
    እንደ ብረስደንት ኢሰያስ ጏበዝ እና ተታሪ መሆም እለባቸው
    ሰላም እና ፍቅር ለአፍሪቃ ❤️🕊️❤️🕊️

    • @Esromtesfay772
      @Esromtesfay772 Год назад

      ኢስይስ ላንተ ጥሩ መሪ ነው ለኛ ድግሞ የሴጣን ሴጣን መሪ ነው ለምን እግዛብሔር በቅርቡ እይድፍውም አንተንም ጭምር።👎👎👎👎👎👎👎👎💀💀

    • @eritreaasmerom860
      @eritreaasmerom860 Год назад +2

      @@Esromtesfay772
      ...ላንተ እኮ አያግባህም ዓጋሜ ነህ ...
      ኢሱ 🦁💎🇪🇷ጀግና 🦁🇪🇷🦾የጀግኖች 💪🏽🦾🇪🇷ጁግና 🦁☀️🦁🇪🇷

  • @yebiowoldemariam8103
    @yebiowoldemariam8103 Год назад +7

    The closing statement "one leader not one philosopher" is imperative .

  • @abiyotsew6931
    @abiyotsew6931 Год назад +3

    የሚገርመው የዶሩ ንግግር ነው። ምርጥ ተናጋሪ ነው ጾፎ የሚያነብ ነው የሚመስለው ። የዚያ ዘመን ሰዋች እውቀት በንግግር ደስ ይላል።

  • @eriwalltashow5260
    @eriwalltashow5260 Год назад +1

    አናመሰግናለ🇪🇷🙏🇪🇹

  • @awetbelya4312
    @awetbelya4312 Год назад +1

    Thanks you for everything 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @Mehari2491
    @Mehari2491 Год назад +4

    Natural resources??? ምን ይላል?? የኤርትራ መሬት በተፈጥሮ ሃብት 60-70% ነው:: በወያኔ እና የዋሽንቶን ጁንታ ምክንያት አልተጠቀምንበትም: እገዳ እገዳ እገዳ::
    ወያኔ ድራሹ ያጠፋነው: የተፈጥሮ ሃብታችን መጠቀም እንድንችል ነው::

  • @Rakb553
    @Rakb553 Год назад +1

    በጣም ጥሩ የሆነ ገንቢ ውይይት ነው አንድነት ሁሌም ሐይል ነው አባቶቻችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን🙏🙏❤

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Год назад +4

    ስለ ኢሳያስ ያሉት ሁሉ መሬት ጠብ የማይል ነው👌🏾ውሸት አይወድም ሌብነት አይወድም ህዝቡን አሳልፎ አይሰጥም, በብሄር አያምንም ሀይማኖትን አይነካም,ለሀገሩ እና ለባንዲራው በጣም ክብር አለው👌🏾
    መለስ ኢሳያስን ሲያማክረው ኢትዬጵያን በብሄር ከፋፍለን እንገዛለን ምን ይመሰልሀል ሲለው ኢሱ ደሞ አንተ ምን አይነት የሴጣን ሀሳብ ነው የማይሆን ነገር አትጀምር ተከባብሮ የኖረን ህዝብ አንተ ብትፈልግም ህዝቡ አይቀበልህም ይሄን የክፋት ሀሳብ ተወዉ ብሎታል☝🏾መሌ ደሞ ምናለ ድሮም አንተን ማማከር ሌብነት እንደማታውቅ እያወኩ መጠየቄ ቆይ ደሞ በባድሜ አስለቅስሀለው ብሎ ነካው አሉ😂😂

  • @elsateklu6548
    @elsateklu6548 Год назад +2

    God bless you every body and god blessed Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹 and Tigray people ❤️🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇷🌺🎄🍀🌺🌹🌻🎄❤️🌺🌹💒🎄🌺❤️🌹🌺❤️🌹🌺❤️🌹🌺❤️🌺🍀❤️💒🙏🇪🇷🕌❤️❤️💒🙏🇪🇹🕌❤️❤️🕍❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤️✌️⛪️❤️❤️✊✊✊❤️❤️✌️✌️✌️❤️👏👏👏❤️💪💪💪❤️❤️❤️

  • @befikadudubale9021
    @befikadudubale9021 Год назад +1

    Excellent discussion Thanks❤

  • @haypfdj1st
    @haypfdj1st Год назад +1

    Thank you all very in deep analysis and very informative most of all thank Dr.Asmamaw . Of course you all three have very eye opening analysis but Dr. Asmamaw as long as we have people like you, we as the Horn Of African people we will prevail and our children and grandchildren will live in peace and harmony. Peace to Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹 people!

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 Год назад +1

    Very important points all you said is true
    May God Stay With Us
    Thank You Fathers

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 Год назад +4

    I am from Ethiopia can I get citizenship from Eritrea I am so jealous they have good leaders

  • @amanmeko
    @amanmeko Год назад +1

    በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው የተሰጠው ።

  • @amyohannes4198
    @amyohannes4198 Год назад +16

    Great analysis,may the future of Eritrea and Ethiopia be as bright as ever.... before the game was over TPLf was using Ethiopian offices all over the world spreading wrong and fake news regarding Eritrea for a long time to Ethiopians and the world. Now we have real Ethiopians with positive and honest information. God bless
    🇪🇷🇪🇷❤️🇧🇴🇧🇴

  • @robelgebremichael5822
    @robelgebremichael5822 Год назад +2

    Interesting debate! Enjoy listening, excellent analysis and consultation. 👍🏼

  • @lulakbrom9508
    @lulakbrom9508 Год назад +20

    በጣም ደስተኛ ነን በ ፕረዚደንት ኢሰያስ ኣፈወርቅ 🇪🇷♥️🌹🇪🇹🇪🇷♥️🌹🇪🇷

  • @alemtesfa1427
    @alemtesfa1427 Год назад +10

    Real and tangible analysis!!!

  • @selamkebede2924
    @selamkebede2924 Год назад +5

    Truth is pure, but never simple.

  • @tayezewdie3991
    @tayezewdie3991 Год назад +1

    Ethiopia needs a firm leader

  • @hani-asmarino
    @hani-asmarino Год назад +4

    ነዞም ተጋሩ ዘይተረድኣኩም ነገር ኣሎ።ብ ኣብነት ዶ ክነግረኩም?
    ንኣብነት፡2 ኣንስቲ ኣለዋ እዘን ኣንስቲ ቆልዑ ኣለውወን።ክልቲኤን ኣደታት ከኣ ድኻታት እየን ዝነበራ።ናብራ ኣዝዩ ምስ መረረን እታ ሓንቲ ለሚናን ኣመንዚራን ደቃ ከተዕቢ ጀመረት።እታ ሓንቲ ኣደ ከኣ፡ክብረይ ኣጥፊኤ ካብ ደቀይ ዘዕቢ ምስ ክብረይን ክብሪ ደቀይን ሓልየ ጭዋ ድኽነተይ ሒዘ ተጸጊመ ሓሊፈ ናብራይ ዘይመሓየሽ ክትብል ወሰነት።እታ ለማኒትን ኣመንዝራን ኣደ ቀልጢፋ ሃፍተመትን ጸበቐትን ግን ክብረታን ክብረት ደቃን ኣጥፍአት።እታ ሓንቲ ግን ድኻን ጭዋን ማንም ዘይደፍራን ኮይና ትነብር ኣላ።
    እታ ኣመንዝራ ወያነ ያ ደቃ ከኣ ተጋሩ።
    እታ ጭዋ ከኣ ኤርትራን መራሕታን ዮም።

  • @gideonefrem1070
    @gideonefrem1070 Год назад +24

    ኤርትራ ከማንም አገር ጥላቻ አትፈልግም ለማንም አገር ወታደራዊ መናህሪያም አትሆንም ጎረቤት አገሮች የኢኮኖሚ ቀጠና መሆን ትፈልጋለች!!

  • @lulakbrom9508
    @lulakbrom9508 Год назад +10

    ባገላለጹ ደስ የሚል እግዛብሄር ዕድሜ ይስጣች 🙏🙏🙏

  • @rezenewoldegebrel6960
    @rezenewoldegebrel6960 Год назад +2

    ❤ ሰላምና ፍቅር ለኢትዮ አርትራ ህዝቦች ❤

  • @skelemu1
    @skelemu1 Год назад +6

    Dr Asmamaw has always interesting and great analysis when it comes to politics and economics….. current administration can learn a lot from him.

    • @walkthewalktalkthetalk6371
      @walkthewalktalkthetalk6371 Год назад

      really? your comment seems a child to father flattery.anyways,he is backnumber analyst where he looks at the Ethiopian politics in the perspective of cold war era and Marxist out look Which is irrelevant to take for grant.

    • @wedeyhabrom
      @wedeyhabrom Год назад +1

      Labeling the view of the two gentlemen as „Marxist“ or as a "Cold War perspective" exposes the lack of understanding and awareness of the geopolitical context in the region. The geopolitical importance of the region has always been there, the current rivalry and polarization between world powers has only brought the issue to the fore.

    • @skelemu1
      @skelemu1 Год назад

      @@walkthewalktalkthetalk6371 you can never fill his shoes… not only am I proud of him for being my father but he is a great example for the nation and has done so much sacrifice for his country. Every single thing he says can only benefit us as a country and can help us unite as one….. otherwise we will go down the drain which we are doing currently with our situation. What have you done for your country lately? Start……

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 Год назад +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @Selamyibiza
      @Selamyibiza 10 месяцев назад

      አሜን ወደፊት አንድ አገር ስለምንሆን ይገባናል

  • @user-eo1bj1pp6l
    @user-eo1bj1pp6l Год назад +1

    ድንቅ ትንታኔ ነው

  • @yohanesgelawe7648
    @yohanesgelawe7648 Год назад +1

    I am really appreciate Ertiran government because they are free from ethnic politics that is really the best thing

  • @yosefghidei3357
    @yosefghidei3357 Год назад +7

    Agame witu kezi bet

  • @yohanneszeratsion1128
    @yohanneszeratsion1128 Год назад +3

    የትዘጋጀውን ንግግር በጣም ኣስፈላጊና ጠቃሚ ነው :: ገን አንዳንዱ መግለጫዎች ትክክል ሆነው አላገነህዋቸውም :: 1. ኤርትራ በጣም ብዙ የተፈጥሮ ሃብት በመረት ውስጥ ያላት አገር ናት :: ኤርትራ ሃብታም
    አገር ናት :: ፕሮፈስሶሩ ያሎት ትክክል አይደለም ::
    2. የኤርትራ ህዝብ ብዛት በኣሁኑ ግዜ ሰባት ምልዮን ደርሰዋል ::
    3. በነጻነት በዓል የደስታን መልክት የላኩት ፕሮፈስሶሩ የጠቀሱትን አገሮች ግብጽ /ሳኡድኣራብያ አገሮች ብቻ ሳይሆኑ ሌሎች የመላ ዓለም አገሮች ከአሜሪካ በስትቀር የደስታ መልክት ልከዋል :: ሩስያ : ቺና አንግሊዝ ህንድ ጀርመን ኢትዮጵያ ሱዳን ወዘተ ልከዋል :: ሁሉም በየዓመቱ
    ይልካሉ ::
    ስለዚህ የተገለጹትን ስህተቶች መታረም አለባቸው ባይ ነኝ ::

  • @hamdonor2190
    @hamdonor2190 Год назад +1

    ኤሪትራዊ ነኝ፡ ዕድመ ብቻ ሳይሆን አውቀትም የጠገቡ ናቸው።🎉🎉🎉

  • @oqubaykifle9554
    @oqubaykifle9554 Год назад +7

    Am proud to be eritrea, there is no hesitation to pay the price for our country. 💪❤️🇪🇷 thank you our hero 🙏

  • @samt6601
    @samt6601 Год назад +9

    The best way to bring two countries closer is by creating harmony in their economic policies. Hope to see that with Er and Et.

  • @ephremtsegay8938
    @ephremtsegay8938 Год назад +1

    Tnx... Dr, Right now, the population of Eritrea 🇪🇷 is around 6 million in the country... Tnx...🎉

  • @seyoumhaile3086
    @seyoumhaile3086 Год назад +2

    No matter what, Eritrea is on the side of Ethiopia.

  • @dawitgenetu6346
    @dawitgenetu6346 Год назад +2

    Thank you all of you for your rich insightful idea. Specially, Dr Asmamaw you are amazing multi dimensional analyst. Please write books from your rich knowledge and experience, we will get a lot of benefits. Or if you have any publish , please notify us from where we can get.

  • @lulakbrom9508
    @lulakbrom9508 Год назад +2

    I am So happy thanks very mach ♥️🌹🙏♥️🌹🙏🇪🇷🇪🇹♥️🌹🙏🇪🇷🇪🇹

  • @proud2beritrean291
    @proud2beritrean291 Год назад +2

    We are more than 8 million and we are all Isaias and we love him he’s not our president he is our king 🤴🫡🇪🇷💪🏾🇪🇷🕊️🇪🇹🕊️🇪🇷

  • @abebahabte6637
    @abebahabte6637 Год назад +1

    some need to understand we might not be 100 million , but our unity makes us more than 100 million. the population of Eritrea is brighter than gold . eventhough Eritrean's live in diaspora anything happen we will be home in no time.

  • @abrehamabreham3111
    @abrehamabreham3111 Год назад +1

    Eritrea and peace for ever
    Eritrea is strong nation

  • @musseandemichael2619
    @musseandemichael2619 Год назад +1

    እርማት አራቱ ሀገራት የደስታ መግለጫው የላኩት የኤርትራን የነፃነት በአል በማስመልከት ነው። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @StopTigrayGenocide
    @StopTigrayGenocide Год назад +2

    ለኢትዮዺያም እንደ ኤርትራ አይነት መሪ ይስጣት ።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Год назад +2

    Thanks Doctor ለአንድ ሐገር ጠንካራ መሪ ዲሲፕሊንድ ሕዝብ ያስፈልጋታል ለመቀየር ለማደግ ስላምም ከተፈለገ በተለይ ኢትዮጵያ ሐገራችን ውስጥ ።

    • @Selamyibiza
      @Selamyibiza 10 месяцев назад

      ለዚህ ነው አንድ እንሁን ያልነው

  • @tilahunhakenisso3139
    @tilahunhakenisso3139 11 месяцев назад

    Important information for our country peace creation and prosperity development this is the best ways of advancing for our country.

  • @lulakbrom9508
    @lulakbrom9508 Год назад +3

    Agzabher tena stachu 🇪🇷🇪🇹♥️🌹🙏

  • @fitbrfilwha7171
    @fitbrfilwha7171 Год назад +1

    ዛሬ የምናያት ኢትዮዺያ የነዚሀ ውጤት ነው። ማፈሪያዎች ምን አለበት እዚህ ከመቅረባችው በፊት ትንሽ ጥናት አዲስ አበባ ካሉት የ ኤርትራ ዜጎችን ቢጠይቁ

  • @solomonteka1981
    @solomonteka1981 Год назад +1

    Excellent analysis and consultation!

  • @matyasamedmariam4825
    @matyasamedmariam4825 11 месяцев назад

    ትክክል የኤርትራና ኢትዮጵያ በመጪው በፋኖ አማራ የአዲስ ስርዓት በተሻለ ይቀጥላል ።💪💪💪💪

  • @sahlezewdinhe5360
    @sahlezewdinhe5360 Год назад

    ኢሳቶቸ ፤አምባገኖችን የምታመልኩ አምባገነኖች ናችሁ ።

  • @asterzerazionwawwwww
    @asterzerazionwawwwww Год назад +1

    Thank you yetemare yegddegne Amen thank you Amen that’s the problem we will pay Because we are up

  • @musseandemichael2619
    @musseandemichael2619 Год назад +2

    የኢትዮጵያ ባሕር ሚለውን ላሽ በሉት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @AB-bh9tg
    @AB-bh9tg Год назад +7

    Eritrawnet Kbur Mennet🇪🇷💪

    • @genetatsbeha3205
      @genetatsbeha3205 Год назад

      😅😅😅

    • @negabelay5195
      @negabelay5195 Год назад

      ኤርትራዊነት ክቡር ባርነት ስደት ጥምየት መሃይምነት ሞት ማእስርቲ

    • @kiruwr4kb
      @kiruwr4kb Год назад +4

      ኤርትራውነት ክቡር መንነት ❤❤❤

    • @negabelay5195
      @negabelay5195 Год назад

      አብ ጥራሕ ከብድኻ ሽያጢ ኩሊት

    • @asmeromembaye419
      @asmeromembaye419 Год назад +2

      ​@@negabelay5195ኣብ በረኻ የመን ሬሳታት ኣጋሜ ዛሕ ኢሉ።

  • @berhaneweldeab7736
    @berhaneweldeab7736 Год назад +5

    Eritrea is rich ,has minerals ,oil , fisheries many many more ,please correct your analysis

    • @user-on6th7wj1z
      @user-on6th7wj1z Год назад

      Eritrea has more resources than Ethiopia. You have a wrong information. the current problem is due to sanctions.

    • @eriangelino7800
      @eriangelino7800 Год назад

      Let them bluff. The two guests seem to have an obsolete information on Eritrea.
      He even said, the population of Eritrea dwindled from 5 mill to 3 mill, while the population growth is 2.5%. This manifests how disillusioned the guest is. For the last 2 decades, Eritrea does not share its national information with Bretton woods institutions. Can we rely on the stat of these institutions regarding Eritrea?
      Is Arab league a viable block at this moment for Eritrea? Eritrea works on bilateral basis.

  • @yonasadal5312
    @yonasadal5312 Год назад +3

    Ok commentary except for when you suggested Eritrea might join the Arab league. You couldn’t have been wrong on this one. Eritrea is not an Arab nation, and has no reason to be a part of this rather toothless league. Frankly, I think this comment can have an effect of creating a sort of panic from the Ethiopian elites. First of all, it isn’t in Ethiopia’s interest to be in conflict with Eritrea. Ethiopia has plenty of resources for it to thrive and flourish. Eritrea has every interest in working with Ethiopia before Egypt. So, relax and focus on having internal strength within Ethiopia; it’s most important problem is lack of leadership that’s strong enough to organize the masses in helping them achieve peace and prosperity. Eritreans will always be friends of Ethiopia.

  • @ninijone1206
    @ninijone1206 Год назад +4

    We love PIA ❤

  • @chantellecox3415
    @chantellecox3415 Год назад +5

    እራሱን አስከብሮ ህዝቡን ያስከበረ መሪ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪

  • @Fnan986
    @Fnan986 Год назад +1

    Truth

  • @ahmedmusa9821
    @ahmedmusa9821 Год назад +3

    I think one of your guests made an error . He said Eritrea has over 1200 km of sea and at the same time he mentioned Eritrea is poor. How can someone be poor with so much wealth of water and the under water resources without mentioning the minerals throughout the country. Thank you

    • @XcocoX._.Offical
      @XcocoX._.Offical Год назад

      So your argument is in order for a country to be poor, it has to be land locked?

  • @9162kibromtesfalem
    @9162kibromtesfalem Год назад

    አገራችንን አዋርደው ከሀገራችን ሊያወጡን ይችላሉ።ነገር ግን አገራችንን ከልባችን አያውጡትም። ምድር እንደ ዕንቁ ጠባብ ብትሆንም አሜሪካን ከመግዛት አንድ ጊዜ በልቶ ለቀኑ መቆየት ይሻላል። We love you ethoipia.

  • @Rakibella17
    @Rakibella17 Год назад

    በጣም የተከበሩት ዶክቶር ናቾው በጣም እናመሰግን ኣለን ❤

  • @ramandebene1131
    @ramandebene1131 Год назад +3

    Eritrea, as President Isias said once, " Eritrea is not for sale," let alone to approve a military base for Egypt, it reject superpower requests. Why not allow the US Russia or China.why Egypt? Instead, why not let Ethiopia and Eritrea join our military and be Kings of the Red Sea?

  • @tesfafremebrahtom3999
    @tesfafremebrahtom3999 Год назад +1

    ወዳቹሁም ጠላቹህም ኣፍሪቃ ን የሚቀይሩ ኢትዮጵያ እና ኤርትርያ ህዝባች ናቸው ሰላም ከተገኜ::

  • @rigbehabtegergis873
    @rigbehabtegergis873 Год назад +1

    እውነት እውነት

  • @TmgGuale.mengis
    @TmgGuale.mengis Год назад +1

    Yetemare Yegdelg Yemibale Ababale Lekas Aewnet New Des Yemil Agelalexie Anamesgnalen Agezabeher Yakberlen Selame Lemla Aleme 🙏💞 peace ✌️ Eritrea🇪🇷🇪🇷 & 🇪🇹 i🇪🇹Ethiopia 🙏💟op

  • @haileab33
    @haileab33 Год назад +1

    😅ኤርትራ ከሁሉ የተፈጥሮ ሃብትዋ የበለጥ ሃብትዋ ህዝብዋና መሪዎችቻው መሆኑ ግን ሁሉም ማወቅ ኣለበት ብየ ኣስባ😅ለሁኝ

  • @hariamicheaeritrea8974
    @hariamicheaeritrea8974 Год назад +2

    Love❤Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹 ❤ forever and ever ❤

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 Год назад

    think you both believe it or not your interesting analysis my God give your long life ❤