drum kit Lesson #2 ballad 6/8 rhythm

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 дек 2024

Комментарии • 19

  • @surafeltefera7664
    @surafeltefera7664 10 месяцев назад +1

    Such a wonderful stuff! Thank you for sharing bro!!!

  • @balaraiymezmurtube3976
    @balaraiymezmurtube3976 14 дней назад +1

    ሰላም እና ፀጋ ይብዛልክ ወዳጄ
    በጣም ደስ ብሎኛል በረታ ጌታ ዘማንክን ፈፅሞ ይባርክ::
    ግን ኤሄ ምት wello ነው ሚመስለው
    ማለቴ ከላይ የነበረው wello ምት እና አሁን ስታሳይ የነበረው bit ላይ ብዙ ልዩነት የለም::
    እሽ ይህ ballad ከሆነ
    ቀድሞም ክብር የበቃህ ነህ ሞልቶ የተረፈህ
    ተገብቶህ እንጂ ማን ሰጥቶህ ያውቃል ስለጎደለህ
    አንሶብህ ምሥጋናና ክብር አደባባይ ወጥተህ ማትለምን
    ኢየሱሴ ትልቅ ነህ ምትደነቅ ( 2x)
    ስለማልችል ያለ አንተ መኖር
    አትሂድብኝ ባክህ ጌታ ሆይ
    እኔስ ያለ አንተ አልችልምና
    ችላ አትበለኝ ክብሬን ክብሬ ነህና
    ሁልጊዜ ምናፍቅህ
    የነፍሴ ጥማት የምትወድህ
    ልዑል ነህ ለእኔ
    እርሱ ነው ረሃቤ
    ያለ አንተ መኖር አልችልም
    ታውቃለህ አቅም እኔ የለኝም
    ኢየሱሴ የእኔ
    አትሂድብኝ ከእኔ
    አዝ፦ አትሂድብኝ ደካማ ነኝ
    ያለ አንተማ አቅም የለኝም (2x)
    በዝህ መዝሙር ላይ ያለው ምት እና አንተ ያቀራብቀው ምት የተላየ ነው::
    ግን እኔ የማውቀው ballad ይህ ነበረ::
    Please 🙏🙏 አስረዳኝ ምክንያቱም ይህንን ትምህርት እንድንማር ነው ሳዓቱን ሳጥተ ስታስተምር የነበረው::
    ሰው ነኝ እና ተሳስቼም ከሆነ ይቅርታ::

  • @abdued700
    @abdued700 11 месяцев назад +1

    እናመሰገረናለን

  • @DameYadeta
    @DameYadeta 4 месяца назад

    Thanks bro in qaxilalen

  • @dheresaligaba9557
    @dheresaligaba9557 Год назад +1

    Just it is important tutor

  • @abdued700
    @abdued700 11 месяцев назад +1

    ፒምፖውን እንዴት ነው ታዲያ የምናውቀው?

    • @amanueltesfaye777
      @amanueltesfaye777  11 месяцев назад

      Tempo የምናውቀው ከምንሰራው መዝሙር አንጻር ይወሰናል ለምሳሌ waliz እየሰራን ከሆነ የምንጠቀመው ቀስ ያለ tempo nw.
      ለተጨማሪ መረጃ ደግሞ በ telegram channale አውራኝ Link description ውስጥ አለ

  • @dheresaligaba9557
    @dheresaligaba9557 Год назад +1

    it is better if you come up with creating full style means including chord, Phr,pad,etc.

    • @amanueltesfaye777
      @amanueltesfaye777  Год назад

      Ok eshi bro ahun yejemernewun Lesson kecheresin buhala ketay enseralen

  • @AbduBule
    @AbduBule 7 месяцев назад +1

    እኔ መማር እፈልጋለዉ

  • @iyasugelaofficial8066
    @iyasugelaofficial8066 Год назад +1

    Style create indent inaregaalen save yeminareg indent naw

  • @LalisaYoonaas
    @LalisaYoonaas 8 месяцев назад

    Ye voice mix