"ትችላለህ" TESFAYE CHALLA | TESFAYE CHALA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 314

  • @tesfayechallaofficialchann4560
    @tesfayechallaofficialchann4560  4 года назад +157

    ሰላም ቅዱሳን ይህ የኔ አዲሱ RUclips Channel ሲሆን ከዚህ በኋላም አዳዲስ መዝሙሮቼን በremix የሚሰሩትን የቆዮ መዝሙሮቼን በዚህ ቻናል በኩል እንደምታገኙ ስነግራችሁ በታላቅ ደስታ ነው ። ስለዚህ SUBSCRIBR እና SHARE
    እንድታደርጉ በታላቅ ፍቅር እጠይቃችሁሃለሁ
    ተባረኩ
    ተስፋዬ ጫላ
    ruclips.net/video/nYsMA0h3Ibo/видео.html

    • @godgotmyback8795
      @godgotmyback8795 4 года назад +2

      Tesfaye Challa OFFICIAL Channel ዘመንህ እንዲሁ ይለቅ የተባረክ ነህ!!

    • @selamawitkanko9337
      @selamawitkanko9337 4 года назад +1

      THANK YOU!! Subscribed &shared on my Facebook acc. Amazing Mezmur!! So blessed!!🙌🏿

    • @tesefanshwedagenw3877
      @tesefanshwedagenw3877 4 года назад

      መዝሙር ይባርካል ዘመንህ ይባረክ ተባረክ

    • @wodehord7063
      @wodehord7063 4 года назад +2

      እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር
      የጌታ ባሪያ ዘመን ይለምልም ፀጋው እጥፍ ድርብ ይብዛልህ ተባረክልኝ

    • @astertadese4489
      @astertadese4489 4 года назад +1

      Amen

  • @binimanbiniman3017
    @binimanbiniman3017 4 года назад +27

    እኔ በጌታ የሆንኩት በቤተሰቤ ምክንያት አይደለም እኔ ወንጌል ተሰብኮልኝ አይደለም ጌታን ያገኘውት እኔ ጌታዬን ያገኘውት ባንተ መዝሙር ነው መዝሙሩም እንዲህ ይላል ስልጣን ያንተ የኔጌታ ስልጣን ያንተ በሚለው ጌታን እዳገኝ መንገድ ስለሆንከኝ በጣም አመሰግናለው ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ይጨምርብክ. በጣም እወድካለሁ አከብርሃለው

  • @yirieaddis9940
    @yirieaddis9940 3 года назад +1

    "ትችላለህ" አሜን! አምላካችን ኤልሻዳይ ነህ!!!!!!!!!! uffffffff geta hoy temesegen yante bemone edelegna negn!!! tebarek Tesfesh "Egzihaber telek" yemilew mezemurh kegeta gar yemutegn edel adergognal zemenh yibarek

  • @Deto-w3n
    @Deto-w3n Год назад +1

    ይችላል እግዚአብሔር ሁሉንን ይችላል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @መዳኒአለምአባቴ
    @መዳኒአለምአባቴ 4 года назад +22

    እኔ ኦርቶዶክ ነኝ ግን መዝሙርህን በጣም ወደዋለው ተባረክ

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 4 года назад +1

      Me too🙌🏾

    • @abebabirhane1833
      @abebabirhane1833 2 года назад +2

      ❗️የምስራች❗️
      እግዚአብሔር እናንተን ስለሚወድ አንድያ ልጁን በመስጠት ኢየሱስ ክርስቶስ ሞቶላችሀል! ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፋችሁ ብትመሰክሩ እግዚአብሔር ከሙታን እንዳስነሳዉ በልባችሁ ብታምኑ ትድናላችሁ! ይህን የፍቅር ጌታ የግላችሁ አዳኝ አድርጋችሁ ተቀበሉት! - ሮሜ 10፥8-11
      ይህንን ፀሎት ከልብ ይፀልዩ ፡
      እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ በጌታ በኢየሱስ ስም ወደ አንተ እመጣለሁ። ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኜ አድርጌ እቀበላለሁ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሞተልኝ እንደተነሳልኝም አምናለሁ። በዚህ ዕለትም ጌታዬ አድርጌ እቀበለዋለሁ። እግዚአብሔር አባት ሆይ ልጅህ ስላረከኝ አመሰግንሃለሁ። በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን።
      👉 @AgapeGLC
      @AgapeGLC

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Год назад +2

    እኔ እማውቃቸው እህዛብ መዝሙርህን ይሰማሉ ጌታ ብርክ ያድርግህ እንቁአችን ዘማሪ !!!!!!!!!!!!!!

  • @በሻዱኢትዮጵያዊት
    @በሻዱኢትዮጵያዊት 4 года назад +4

    "በጨለመው ላይ ብርሃን ይሆናል
    የሞተው ነገር ሕይወት ይዘራል
    ፍጥረትም ሰምቶ ይታዘዝሃል
    ኤል ሻዳይ አንተ ምን ይሳንሃል "
    ......አሜሜሜንንንንን ሃሌ ሉያ።

  • @kassahunbekele2508
    @kassahunbekele2508 4 года назад +45

    Tesfish, you don't know me. But, your songs were the reason for my family to start following Jesus. I know there are a lot like my family. God bless you brother 🙏

    • @zewdituzewde4698
      @zewdituzewde4698 3 года назад +2

      Q ሀይማኖት

    • @HalkeOfficialChannel
      @HalkeOfficialChannel 2 года назад +1

      Thank you jesus 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @lediall4150
      @lediall4150 2 года назад

      @@zewdituzewde4698 ቸቸጀየጀጀጀደደደደደ።።።።።

    • @lediall4150
      @lediall4150 2 года назад

      @@zewdituzewde4698 ቸቸጀየጀጀጀደደደደደ።።።።።

    • @lediall4150
      @lediall4150 2 года назад

      ።።ተተተተ

  • @tphonetastic8056
    @tphonetastic8056 Год назад +1

    አሜን 📖📖❤️❤️

  • @je5469
    @je5469 4 года назад +42

    የኔ ልዩ መዝሙሮችህን ሳደምጥ መንፈሴ እጅግ ይነቃቃል በእንባ ደስ በሚል ልዩ መፈስ ነው የማዳምጠው ጌታ ዘመንህን ይባርከው 🙏🙏🙏

    • @ethiopialucy
      @ethiopialucy 4 года назад +2

      ጌታ ይባርክህ

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022 4 года назад

      Me to
      m.ruclips.net/video/Xe1bFqJeGl0/видео.html&feature=share

  • @getahuntadesse2011
    @getahuntadesse2011 2 года назад +1

    ትዝታ ስላለብኝ ነው መሰለኝ መንፈሴ ይነቃቃል!!!

  • @mahayegeta3920
    @mahayegeta3920 4 года назад +20

    የጌታ ባሪያ በእውነት ፀጋ ይብዛልህ ዝማሬዎችህ ወደህልውናው ወደመገኘቱ ይወስዳሉ ጌታ ይባረክ ስላንተ አሁንም እጥፍ ቅባት ያግኝህ

  • @abraham4833
    @abraham4833 4 года назад +17

    Blessed singer May God Bless U And Ur Family. .ይህን የከበረ ሀብት ባንተ ውስጥ ያስቀመጠውን የሰማይን አምላክ እያመሠገንኩኝ ከልጆችህ አንድ ሰው በዚህ ቅባት እንድነሳ ጸልይ አባክህ መልካሙን ሁሉ አመኝልሀለሁ።

  • @abenezerberhe2162
    @abenezerberhe2162 Год назад

    የኢዮብን ዘመንና የሂወቱን ሂደት የሚስልብኝ መዝሙር። እንደ እግዚአብሔር ያለ ምን አለ? እንኳን እግዚአብሔር በእርሱ የተፈጠሩት መልአክቶቹ እንኳ በእጅጉ አሰደንጋጭና አስፈሪ ናቸው🙏

  • @ethiohadiya6054
    @ethiohadiya6054 4 года назад +2

    በጨለማ ላይ ብርሃን ይሆናል የሞት ነገር ሕይወት ይዘረል ፍጥረትም ሰምቶ ይታዘዝሃል ኤልሻዳይ አንተ ምን ይሳንሃል 🙏🙏
    አንተ የእውነት የእግዚአብሔር ባርያ ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ
    የአንተን ዝማሬዎችን በምንሳማ ጊዜ ሁሉ መንፈሰችን ይታደሳል ዘርህ ብሩክ ይሁን🙏🙏
    እንወድሃለን❤❤

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 2 года назад +1

    Amen Amen Amen yes Jesus he can Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah hallelujah bless you more and more

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r Год назад

    AMEN FOR ALL OF THESE SONGS !!!
    THANK YOU !!!
    MAY THE TRUTH GOD WITH YOU AND ALL OF THE ETHIOPIAN 🇪🇹 AND FOR ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
    JESUS CHRIST IS A LORD FOREVER, AMEN !!!

  • @ኢየሱስያድናል-ዀ4ሸ
    @ኢየሱስያድናል-ዀ4ሸ 4 года назад +10

    ተስፌ ወንድሜ በመዝሙርህ በዘመኔ ሁሉ ይባርክኛል ዘመንህ ይባረክ

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 года назад +22

    I tough i was just a kid when i listen your song ;bamarew kine ;"your sound is same as like that time bless you

  • @genetwasse3542
    @genetwasse3542 4 года назад +8

    አሜን! የኔጌታ! ምን ይሳንሃል, ሁሉን ይችላል ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @dagmawitesfagzi4625
    @dagmawitesfagzi4625 4 года назад +6

    Am an orthodox follower. but Zemari Tesfay Chala is one of my best favorite protestant singer I always listen his signings. Zemarea meleaketen yasemalen.

    • @almazalemu5229
      @almazalemu5229 2 года назад

      ጌታ አብዝቶ ይባርህ

    • @abebabirhane1833
      @abebabirhane1833 2 года назад

      ዋዉ!! ዳግምዬ ድንቅ ነሽ! “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
      - ዮሐንስ 14፥6
      ጌታ ኢየሱስ ለሰዉ ልጆች ሁሉ ብቸኛ አደኝ ነው ጌታ የትኛውንም ሐይማኖት አይወክልም።የሜትዘምሪለትን ጌታ በሕይወትሽ ላይ አንግሺው። የመዳን ቀን ዛሬ ነው
      ሰው የተወለደበትን ቀን ብቻ ነው የሚያዉቀዉ።
      wiz great love!!!❤❤❤(

    • @abebabirhane1833
      @abebabirhane1833 2 года назад

      “በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።”
      - ዮሐንስ 10፥9

    • @abebabirhane1833
      @abebabirhane1833 2 года назад

      ❗️የምስራች❗️
      እግዚአብሔር እናንተን ስለሚወድ አንድያ ልጁን በመስጠት ኢየሱስ ክርስቶስ ሞቶላችሀል! ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፋችሁ ብትመሰክሩ እግዚአብሔር ከሙታን እንዳስነሳዉ በልባችሁ ብታምኑ ትድናላችሁ! ይህን የፍቅር ጌታ የግላችሁ አዳኝ አድርጋችሁ ተቀበሉት! - ሮሜ 10፥8-11
      ይህንን ፀሎት ከልብ ይፀልዩ ፡
      እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ በጌታ በኢየሱስ ስም ወደ አንተ እመጣለሁ። ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኜ አድርጌ እቀበላለሁ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሞተልኝ እንደተነሳልኝም አምናለሁ። በዚህ ዕለትም ጌታዬ አድርጌ እቀበለዋለሁ። እግዚአብሔር አባት ሆይ ልጅህ ስላረከኝ አመሰግንሃለሁ። በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን።
      👉 @AgapeGLC
      @AgapeGLC

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 11 месяцев назад

    AMEN !!! I STRONGLY THANK YOU THE LORD OF JESUS CHRIST FOR EVERYTHINGS , AMEN !!!
    ALLELUIA !!!!
    *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !

  • @MuluMikir
    @MuluMikir 4 года назад +16

    What a blessing song!!! May God bless you dear brother Tesfaye!

  • @meseleharbacho3110
    @meseleharbacho3110 4 года назад +8

    ተስፍሽ ተባረክልን በጣም እንወድሃለን!🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022 4 года назад

      Prayer time mezmuroch. Bless you to
      m.ruclips.net/video/Xe1bFqJeGl0/видео.html&feature=share

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 3 года назад

    እግዚአብሔር ሰው አለው ልጆች አሉት በየጊዜው በልዩ ፀጋ የሚያስነሳቸው ቅባቱን የሚያፈስባቸው።...እኛም በፀጋችሁ እየተባረክን ነፍሳችን እየረሰረሰች አለን።...ተስፍሽ ስለ አንተ እና ስለ ጓደኞችህ ፀጋ ጌታን አመሠግናለሁ ።በጣም እወድሃለሁ ቀሪው ዘመንህ ካለፈው ይልቅ በእጥፍ ቅባት የምትነሳበት ይሁን።አሜን።

  • @kebedechalla7277
    @kebedechalla7277 4 года назад +3

    ተስፍዬ ተባረክልን ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ነው።

  • @AmbooTimes
    @AmbooTimes 4 года назад +7

    አሜን፤ አምላካችን ኤልሻዳይ ነህ፡፡
    ወንድሜ ተስፋዬ ዘመንህ ይባረክ፡፡
    በዚህ እና በሌሎች ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮችህ እጅግ ተባርክያለሁ፤ ተፅናንቼባቸዋለሁ፤ ተፈውሼባቸዋለሁ፤ አምላኬንም አመስግኜባቸዋለሁ፡፡
    ሁሉ ሰው መዝሙሮችህን -ይኽኛውን ጨምሮ - በቁጥሮቹ ውስጥም ያለው ሙሉው ሃሳብ በልባቸው እስኪቀር ድረስ ደጋግመው እንዲሰሙት እመክራለሁ፡፡

  • @getnetb233
    @getnetb233 4 года назад +2

    የእግዚአብሔርን ታላቅነትና ክብርን
    ሁሉን የሚችለውን አምላክ በዝማሬህ እንዳመልክና እንዳከብር
    አድርጎኛል ። ይህ ትልቅና ድንቅ ስጦታ ነው ።መዝሙሮችህን ባዳመጥኩና በሰማሁ ጊዜ ነፍሴ ጌታዮን እንዳከብርና እንዳመልከው ደግሞም ታላቅነቱንና ገናናነቱን እንድመለከት ያደርገኛል።
    ጌታ አብዝቶ ዘመንህን ይባርክ

  • @kalamare7496
    @kalamare7496 3 года назад

    Geta Eyesus Kiristos zemenehn hulu yibark...We love you!

  • @seenaa7402
    @seenaa7402 4 года назад +1

    ሻሎም ሻሎም ቅዱስን ለመላው ክርስቲያን እንኳን አደረሳችሁ🙏🛐
    ተስፋ ጨላ ተባርክ 🙏

  • @Danie4127
    @Danie4127 4 года назад +1

    አሜን ምን ይሳነዋል ሁሉንም ችለዋል የኔ ቅዱስ አባት ይችላል ይችላል

  • @shdhrjdj6214
    @shdhrjdj6214 4 года назад

    Amen Amen Amen geta hulu yichalali ABBA asibe alum 😭😭😭😭

  • @tigisttigistwodn2202
    @tigisttigistwodn2202 4 года назад +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንን😓😭🎹🎺🎷🎶🎶🎸🌻🏥 አሜንንንንን አውን እሰይይይይይ እልልልልል ዘመንህ ይባርክ

  • @sikublessed8147
    @sikublessed8147 4 года назад +2

    ኣሜንን
    ኤልሻደይነህ ጌታ ኢየሱስ,,,,,❤️🙏🙏🙏

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Год назад

    Amen GBU & All Hallelujah elshadai

  • @shlomesi77
    @shlomesi77 4 года назад +3

    ተስፋዬ እግዚአብሔር ዘመናህን ይባርክ!🙏💖🙏

  • @nardosjarso7757
    @nardosjarso7757 4 года назад +1

    ተሰፍሸ. ጌታ. ፀጋዉን. ያብዛልህ.

  • @sirajtesfaye
    @sirajtesfaye 3 года назад

    Tesfish, ine kemuslim beteseb new yewetahut ( mikniyatum "GETA " indihu wodogn wede rasu teragn, kechelema birhanin ayew ahun yihew. ante ye EGZIABIHER tsega zeyt bewusti yemola zemari nehi ine betam iwedihalewu , mezmurochihin hulle isemalew yane le destaye lik yelewum Eyesus tilik new ! EGZIABIHER yichilal degmo irsun min yakitewal ! hullu yehonew beirsu newuna Amen !

  • @woynshettilahun4575
    @woynshettilahun4575 4 года назад +2

    አሜን እግዚአብሔር ይችላል ተስፋዬ ጌታ ፀጋውን ያረስርስህ መዝሙርህን ስሰማ ወደ ፈጣርዬ ይወስደኛል ተባረክ

  • @ህይወትገብረዮሐንስ
    @ህይወትገብረዮሐንስ 4 года назад +2

    አሜንንንን ጌታ ዘመንህን በብዙ ይባርከው

  • @nardoseyoel9499
    @nardoseyoel9499 4 года назад +2

    ልቤ ተማመነህ ዝማርህ እጅግብጣም ደስይላል

    • @nardoseyoel9499
      @nardoseyoel9499 4 года назад

      እግዚእብሄር እብዘቶ ይባርክህ

  • @lidiavessby6561
    @lidiavessby6561 2 года назад

    Amen geta ychelal. Zemenih yebarek🙏🙏🙏

  • @nardoseyoel9499
    @nardoseyoel9499 4 года назад +1

    ምነም እያቅትውም ጌታየን አሜን

  • @ayenlmtsaga5044
    @ayenlmtsaga5044 4 года назад

    ምንም የሚሳን ነገር የለም አባቴ ተባረክ በጣም እድለኛ ነክ ለጌታ መዘመርክ ተስፍሽ ወውደድደድ ነወው መማረገረገግ መዝሞሮች ልቤን አሳ
    ፎታል አሜን ትችላለህ

  • @nardoseyoel9499
    @nardoseyoel9499 4 года назад +1

    እግዚእብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ተስፍሽ

  • @ስንታየውእየሱስ
    @ስንታየውእየሱስ 4 года назад +6

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ መንፈስን የሚያነቃቃ መዝሙር ነው ስሰመ ለመጀመርያ ግዜ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ የማይጠገብ መዝሙርነው ጌታ አብዝቶ ይጨምርልክ

  • @ህይወትገብረዮሐንስ
    @ህይወትገብረዮሐንስ 4 года назад +3

    መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው እውነት ወንድም ተባረክ

  • @nardoseyoel9499
    @nardoseyoel9499 4 года назад +1

    እግዚእብሄርይባርክህፀጋውንያበዛልህ

  • @ehrhbdbrh8544
    @ehrhbdbrh8544 4 года назад +2

    አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንንንን ክብር ምስጋና ይሁን ለልዑል እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ የጌታ ሰው ዘመንህ ይትባረክ አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንንንን

  • @yeshiworklegesses1936
    @yeshiworklegesses1936 4 года назад

    amen geta hoy lati yemesanh yelm .geta hoy yalubetn hiwot emetawukewu anti bcha nh .kzh hiwot awutagn

  • @abebealemu94
    @abebealemu94 4 года назад +3

    Tesfaye you are my father's favorite singer and You are the one who makes my father protastan when he was child that was your first song. Love you too😍

  • @nardoseyoel9499
    @nardoseyoel9499 4 года назад +1

    ተስፍሽ መዝሙርህ እጀግ ብጣም ምርጥ ነው

  • @shlomesi77
    @shlomesi77 4 года назад +2

    አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!👏💖🥁🎤🎷🎻🎼🙏

  • @nardoseyoel9499
    @nardoseyoel9499 4 года назад +2

    ጌታይባርክህፀጋውንያበዛልህ

  • @kefyalewtamiratmekuria4471
    @kefyalewtamiratmekuria4471 4 года назад

    ተስፍዬ እንወድሀለን ከድሮ ጀምሮ እውነተኛውን መንፈስ ተቀብለሀል አሁንም ጠብቀው በተለይ አንዳንድ ቦታ ስትጋበዝ ለማገልገል ውስጥህ አዳምጠህ ሂድ
    ዘመንህ ይባረክ

  • @obsabekele6003
    @obsabekele6003 4 года назад

    Tasfish eebbifamii !!! Waaqayyo ammallee fayyaa fi umurii dheeraa siif haa laatu !!!

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 4 года назад +3

    አሜን ጌታ ምንም አይሳነውም ሁሉን ይችላል ተባረክ ተስፋዬ

  • @nardoseyoel9499
    @nardoseyoel9499 4 года назад +1

    መዝሙርህእጅግብጣምእርፍነውእግዚእብሄርይባርክህ

  • @nardosjarso7757
    @nardosjarso7757 4 года назад +1

    አግዚአብሄርየባርክህተሰፈሸ

    • @nardosjarso7757
      @nardosjarso7757 4 года назад

      ተሰፍሸ. አግዝአብሄር. አብዝቶ. የባርክህ.

  • @AbeniMedia1
    @AbeniMedia1 4 года назад +3

    አሜን ይችላል ጌታዬ ሁሉን

  • @lidiavessby6561
    @lidiavessby6561 4 года назад +2

    ዝማሬዎችህ በእምነት የሚያፀና ጉልበት ቅባት አለው ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @TayeBirhanuTaressa-vr6jz
    @TayeBirhanuTaressa-vr6jz 8 месяцев назад

    Wow 😲. Congratulations pastor👏. Praise God 🙏

  • @SEP2922
    @SEP2922 4 года назад +3

    Tesfaye challa, my favorite gospel singer...I was introduced to your music when I got saved 17 yea ago...I remember I only listen to your songs for long time. Your music saved my life and help me grow spiritually. My love respect for you is huge..Blessings❤️🙏

  • @kalimusegazu9722
    @kalimusegazu9722 4 года назад +1

    Amen Amen Amen yechalal getay sewadek eko be geta tesfay geta yebarek bate mazemur taberakalew🙌🙏🙏🙏

  • @mesijesusislord6465
    @mesijesusislord6465 4 года назад +2

    አሜን እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ተባረክ 🥰😍🙏🙏🙏

  • @hohohomeboam4129
    @hohohomeboam4129 Год назад

    ተስፉዬ ጌታ ይባርክህ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 года назад

    Amennnnnn Halleluja kbr leegzeabher amlak yhun amennnnnn GBU more and more

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 4 года назад +7

    ተስፍሽየ ተባረክ። በጣም እንወድሃለን 👍

  • @ደስታአለንጎማዴቦ
    @ደስታአለንጎማዴቦ 2 года назад

    አሜን ኢየሱስስ ጌታ ነው

  • @jamesbreezy3856
    @jamesbreezy3856 4 года назад +1

    Tesfiye mezmurochih betam yemiyatsnanu ena yemineku nachew,ene tebarkebetalew
    Kezih bebelete bereket Geta zemenh yibarkew

  • @aberashpetrosabos6707
    @aberashpetrosabos6707 4 года назад +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ምን ይስነህል

  • @sarahworku9612
    @sarahworku9612 4 года назад

    🙏🏽አሜን ምን ይሳንሀል ሁሉን ይችላል ዘምንህ ይባረክ አብዠቶ አብዠቶ ይባርክህ ወንድሜ ተባረክ::

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 4 года назад +7

    Ameen Ameeen Ameen 🙏🙏😍😍
    God Bless You Tesf...💕💕💕💕

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 месяцев назад

    * AMEN TO JESUS OF LORD FOREVER !!! NOTHING IS IMPOSSIBLE FOR HIM FOREVER , HE IS A GREAT LORD OF THE TRUE GOD FOREVER !!!
    * THANK YOU AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹✌️ FOREVER !!!

  • @hanakassa4359
    @hanakassa4359 4 года назад

    Amen egziabiher hulun yechelal Tesfesh egziabiher abzeto yebarkh.

  • @evaedom
    @evaedom 4 года назад +1

    ተባረክልን ዘመንህ ይለምልም ፓስተር ተስፍሽ

  • @uxjdsmdhkdkejdj9271
    @uxjdsmdhkdkejdj9271 4 года назад

    የጌታፀጋናሠላምይብዛልህ

  • @abrahamkebedeoffical9032
    @abrahamkebedeoffical9032 4 года назад +2

    you are number one gifted & talented,passionate in all, born to sing.I have no word to explain You are great man of God.

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 4 года назад +1

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ጸጋው ይብዛልህ።

  • @tsiongottwald8431
    @tsiongottwald8431 4 года назад +1

    May God bless you brother. Thank you for worship song

  • @ZemzemYasin-s9c
    @ZemzemYasin-s9c Год назад

    ጌታ ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @AbeniMedia1
    @AbeniMedia1 4 года назад +5

    ተባረክ ተስፍሽ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው

  • @Bisrattiruayehu
    @Bisrattiruayehu 4 года назад

    አሜንአሜንይችላልአባትስሙይባርክኢየሱሰጌታእግ/ርይባርክህወንድምፀጋውመንፈስንይጭምራ

  • @ፍሬውትየጌታለጀ
    @ፍሬውትየጌታለጀ 4 года назад +2

    ያንትን ዝማራ ስሰም እግዚአብሕር ጻጋውን ያብዛላክ

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 4 года назад

    ባማረ ቅኔ የሚለውን ዝማሬ ያወጣህ ጊዜ ከትምህርት ቤት መልስ ሁሌ ነበር የምሰማው ፀጋ ይብዛልህ።

  • @godisgood9376
    @godisgood9376 4 года назад

    ማነው እንደ እግዚአብሔር ሀያል ማነው እንደ እግዚአብሔር ፍፁም?? እረ ማንም የለም

  • @tesfaneshteferi3671
    @tesfaneshteferi3671 4 года назад

    Zemenk yibarek tsega yibzalik
    Bebizu tebarek abate

  • @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131
    @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131 4 года назад

    ገና መዝሙርህን ስከፍት ውስጤ ይፈሳል
    ዝማሬዎች ሁሉ ልቤን ይሰብራሉ ገና ወደ ጌታ ሳልመጣ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @nardosjarso7757
    @nardosjarso7757 4 года назад +1

    ተሰፍሸ. ጌታ የባርክህ

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 4 года назад

    ይችላል ፣ጌታ፣ትልቅ፣ነው
    ተባረክ፣የባረከህ፣እግዚአብሔር ፣ይባረክ

  • @ga3775
    @ga3775 4 года назад +1

    My brother God bless you more and more it's true he is the only Almighty God the way and the truth God bless Ethiopia God bless all nations

  • @godisgoodgodisgood742
    @godisgoodgodisgood742 4 года назад

    በጣም የምወድ ተባረክ በብዙ አሜን ማነው እንዳተ ሀያል ማነው እንዳተ ፍፁም ማነው እንዳተግሩም ጌታ ፀጋው ያብዛልህ

  • @ሰላማዊትየአምሳለ
    @ሰላማዊትየአምሳለ 4 года назад

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ ኢየሱስ ስም ብሩክ ይሁን
    ትችላለህ አባዬዬዬ

  • @kalebyonas8854
    @kalebyonas8854 4 года назад +7

    thank you sir for the post !!!!! what a blessing you are !!!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 4 года назад

    Amennnnnnn aba kibr lesu yihun

  • @ሰላማዊትየአምሳለ
    @ሰላማዊትየአምሳለ 4 года назад

    ወንድም አለሜ ዘመንህ የበረከት ይሁን

  • @uxjdsmdhkdkejdj9271
    @uxjdsmdhkdkejdj9271 4 года назад

    አበበችአሜንቅዱስእግዚያብሔርሁሉንትችላለህአምላኬሃሌሉያ

  • @tesfayea.9706
    @tesfayea.9706 4 года назад +1

    Praise Mighty JESUS; Lord of Universe !

  • @messeret
    @messeret 4 года назад +9

    /*verses*/
    . . . 🎸 . . . 🎸 . . . 🎸 . . .
    በጨለመው ላይ ብርሃን ይሆናል
    የሞተው ነገር ህይወት ይዘራል
    ፍጥረትህም ሰምቶህ ይታዘዝሃል
    ኤልሻዳይ አንተ ምን ይሳንሃል
    ምን ይሳንሃል ምን ይሳንሃል
    ምን ይሳንሃል
    .
    ምን ይሳንሃል ምን ያቅትሃል
    ምን ይሳንሃል ሁሉን ችለሃል
    ምን ይሳንሃል ምን ያቅትሃል
    ምን ይሳንሃል ሁሉን ችለሃል
    .
    ትችላለህ ትችላለህ
    ትችላለህ ሙቱን ታስነሳለህ
    ትችላለህ ትችላለህ
    ትችላለህ ሙቱን ታስነሳለህ
    . . . 🎸 . . . 🎸 . . . 🎸 . . .
    ማን ይሁን እንዳንት ኃያል
    ማን ይሁን እንዳንት ፍፁም
    ማን ይሁን እንዳንት ብርቱ
    ማን ይሁን እንዳንት ግሩም
    .
    ማን ይሁን እንዳንት ኃያል
    ማን ይሁን እንዳንት ፍፁም
    ማን ይሁን እንዳንት ብርቱ
    ማን ይሁን እንዳንት ግሩም
    . . . 🎸 . . . 🎸 . . . 🎸 . . .
    ክብሩ ከሰማያት ሰማያት በላይ ነው
    እንደ አምላካችን እንደ እግዚአብሔር ማን ነው
    በዙፋኑ ሆኖ ተቀምጦ በሰማይ
    የታዋረደውን የተጣለውን የሚ'ይ
    .
    መካኒቱን በቤት በድል የሚያኖራት
    ደስ የተሰኘችም እናት የሚያደርጋት
    ትንሹን የማይንቅ ባለ ብዙ ግርማ
    የችግረኛውን ጩኸት የሚሰማ
    .
    ማን ይሁን እንዳንት ኃያል
    ማን ይሁን እንዳንት ፍፁም
    ማን ይሁን እንዳንት ብርቱ
    ማን ይሁን እንዳንት ግሩም
    .
    ማን ይሁን እንዳንት ኃያል
    ማን ይሁን እንዳንት ፍፁም
    ማን ይሁን እንዳንት ብርቱ
    ማን ይሁን እንዳንት ግሩም
    .
    ትችላለህ ትችላለህ
    ትችላለህ ሙቱን ታስነሳለህ
    ትችላለህ ትችላለህ
    ትችላለህ ሙቱን ታስነሳለህ
    .
    ትችላለህ ትችላለህ
    ትችላለህ ሙቱን ታስነሳለህ
    .
    .

  • @ዘድነኝ-አ9ዠ
    @ዘድነኝ-አ9ዠ 4 года назад +2

    ጌታ ይባረክህ
    ይችላል የኔ ጌታ ሁሉን