ለስርጋችን ስንት ብር ፈጀን ባለቤቴ እውነት ስዎች እንደሚሉት ስርጌን አበላሸ ሙሉ መረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • #ekrutube #ethiopiya #prank #ebs #መንዙማ #ኢድሙባረክ #ሀገሬ #ረመዳንከሪም #እንጉርጉሮ #ethio #እማማጨቤ#Fanisamri

Комментарии • 866

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357  2 года назад +250

    የቢኒ ንግግር ከተመቻቹ ላይክ ሼር ስብስክራይብ እያረጋቹ ምርጦቼ

    • @zehara5680
      @zehara5680 2 года назад +4

      በጣም ጉበዝ ነሽ ኪስን በማይጎዳ ደስታሽን መፍጠር በጣም ነው ያደነኩሽ

    • @የጉራጌሸቅርቅር
      @የጉራጌሸቅርቅር 2 года назад +1

      ቢኒዬ አልተቻልህም በሉውለድክበድ ለካወድሚደምቀውከሴትነው

    • @SamsungSamsung-kg9uj
      @SamsungSamsung-kg9uj 2 года назад +2

      ሰው ብዙ ያወራል ይመቻቹ ውቦች

    • @abemedia3346
      @abemedia3346 2 года назад +1

      bini Temchehgn Enihu Yalbelann Enaklen Sew Sinbal Akaki New Berasu Emitemamn DeS Ylal Enem Lyet Yalesew Mehon Desylal

    • @የጉራጌሸቅርቅር
      @የጉራጌሸቅርቅር 2 года назад +1

      @@SamsungSamsung-kg9uj ደምሪኝሰወድሸ

  • @tebabe
    @tebabe 2 года назад +174

    ሰላም ለእማማ 🇪🇹 ፍትህ ለንፁሃን ህዝብ
    አይገርምም ጎበዝ ናችሁ👍 እደኔ የተመቻቸው 👍አሳዩኝ

    • @ወለተማርያምየድንግልልጀ
      @ወለተማርያምየድንግልልጀ 2 года назад

      እኔእራሱበጣምነው የምወዳቸው የሚመቹኝ💚💛❤

    • @fetyaethiopia8481
      @fetyaethiopia8481 2 года назад

      Hello yene Azg

    • @toybamohammed8060
      @toybamohammed8060 2 года назад

      ቀላል ተመቸኝደ እደነዚህ ልብ ያላቸው ያብዛልን

    • @alshaibani8594
      @alshaibani8594 2 года назад

      አሃ ሶሊሻ በዚም መጣሽ 🤩ግን ቲክቶክ ላይ ፎሎ ለምን አልመለስክልኝም?????????????በጣም ትገርማለክ።እነሱማ ጎበዞች ናቸው

    • @hayatmekiyou6203
      @hayatmekiyou6203 2 года назад +1

      Sol be RUclips metak

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    ማርያምን አስተዋይ ናቹ ጎበዞች እግዚአብሔር ፍቅሩ አብዝቶ ያስጣቹ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐

    • @samerahassan96
      @samerahassan96 2 года назад +1

      Bartuu le woree botaa atisituu wana fiqirchow now❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @semiraseidtube2338
    @semiraseidtube2338 2 года назад +56

    ዋናው ፍቅር ነው በልብስ አላምንም እኔ ለዘላለም አይለያችሁ❤

  • @ሀያትየገራጌቀብራራ
    @ሀያትየገራጌቀብራራ 2 года назад +17

    እውነት ለመናገር ኑሮ በዘዴ መኖር ያወቅሽበት አንቺ ነሽ

  • @hawaemususuyoutube9676
    @hawaemususuyoutube9676 2 года назад +22

    በጣም ደሥ ትላላችሁ ኑሮን ቀለል አድርጋችሁ መኖር የምትችሉ የምታሣዩ ምርጦች የምር ተመቻችሁኘሰ

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 2 года назад +31

    ቡኒ ያራዳ ልጂ ይመችህ በራሱ ሙድ ፈታ እሚል ሰዉ ቢኖር አንተ ነህ ፍቅርን ያብዛላችሁ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад +1

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @taibamohammed7008
      @taibamohammed7008 2 года назад

      @@seaditube-lz2zu ደምሬሻለሁ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      @@taibamohammed7008 አመሰግን አለሁ ውዴ

  • @hayterolla2910
    @hayterolla2910 2 года назад +5

    ወላሂ እወነትለመናገር እኔ ሃሣባችሁን ተርድቸውአለሁ ማለት ትምርትነገርአለው ሠውባለው እንደሚኖር አሣይታችሁናል ቢንያምም ብትሆን በተመቸህመንገድነው የሄድከው ሁሉም በራሡ መንድ መጓዝይችላል እኔራሡ በጣምነው የተመቸኝ እራሥን ሣይሠቅሉ ዝቅብሎመኖር ደሥይላል እኔራሡ ፋሽ ፋሽሢሉ ምንም አይመሥለኝ የኔና የቢኒ ሃሣብ አንዳይነትነው ወላሂ ቦታምየለኝ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 года назад +20

    አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡
    ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት
    ፕሩፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ቁራአን ሀድስ ይማሩበታል🌺🌹

  • @fatmatube8375
    @fatmatube8375 2 года назад +1

    ዩቱበር ሰትሆኑ ብዙ ነገር ላጋጥማችሁ ይችላል የሁላችንም አመለካከት እደ መልካችን ይለያያል አይክፋችሁ ፈታ እያላችሁ ለማለፍ ምክሩ ይመቻችሁ

  • @So-tr8ej
    @So-tr8ej 2 года назад +9

    ወላሂ ኢክሩ እህቴ ቢኒ ወንድም ከምነግራችሁ በላይ ማንም ሀብታም ያላደረገዉን እናንተ አድርጋችሁ ሳያችሁ የምር የህይወት ትርጉሙ የገባችሁ እናንተ ናችሁ ለሌሎች አርዕያና ምሳሌ ትሆናላችሁ እፍፍፍፍፍፍ ቃላት አጣሁላችሁ ስታምሩ ዉድድድድድድ በማያልቀዉ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      የኔቅን ሰብስክራይብ አዲርጊኝ

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 2 года назад +1

    ይመችህ ወንድማችን ቢኒ ሰው እንደቤቱጅ እንደጎርቤቱ አይኖርም ትልቅ ትምርትነውለኛ

  • @seadaborenatube1189
    @seadaborenatube1189 2 года назад +2

    " ደልቶሻል አትበሉኝ "
    ........በእኔ ቦታ ሁነው ኑሮዬን ሳይኖሩት
    ሲባል ውጭ ሀገር ነውበምቾት ስለውት
    ....አንችማደልቶሽ ነዉ
    ብዙ አመት የኖርሽው ብለው የሚያወሩት
    ...ባያውቁት እኮ ነው
    ደስታ እና ፈገግታ ከላዬ ላይ ጠፍተው
    እንቅልፍ እና እረፍት~~ከእኔ ዘንድ እረቀው
    በይሆናል ተስፋ አካሌን አፅንቼ
    ልቤን በሙሉ እምነትበተስፋ ሞልቼ
    ናፍቆት ባይገታ ጉልበቴን ታቅፌ
    በእንባ ጠብታ ልቤን አሸንፌ
    አንዱ ሞላልኝ ስል አንዱ እየጎደለ
    ነገ ወይ ዛሬ ስል ልቤ ሁለት ቦታ እንደ ተከፈለ
    ......እስከዛሬ ድረስ ሳይፈታ ህልሜ
    በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ተስፋን ተሸክሜ
    ለነገ እንደምኖር ለዛሬ ደክሜ
    እናም ወዳጆቼ
    የጥርሴን ፈገግታ ከውጭ እያያችሁ
    የልቤ ኡኡታ ፍፁም ሳይገባችሁ
    ደልቶሻል አትበሉተውኝ እባካችሁ
    ፖሮፋይሌን በመጫን ሠብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ቅንነት ለራስ ነው ወገኖች አትለፊኝ አሳድጉኝ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ

  • @Nነኝእናቴንናፋቂአልሀምድ

    እረ በጣም ምርጥ ናችሁ ሰርጋችሁ ከሰው ለየት ማለታችሁ በጣም ነው ደስ የምለው በቀላል መሰረግ እደምንችል አስተምራችሁ ናል ደግሞ ውለዱ ኩበዱ እናተ ኑሮን ቀለል አርጋችሁ የመኖርን ሚስጥር አውቃችሁበታል

  • @hh-uf9ev
    @hh-uf9ev 2 года назад +10

    ወላሂ ይህንንልጅ በጣምነው እምወደውባለው ነገር መብቃቃት የሚችል ምርጥ ሰውነው ምርጥሰውነው

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @karemaa4679
    @karemaa4679 2 года назад +10

    እንደ ሙዳቹ ኑሩ በጣም ደስ ነው ምትሉት ያገሬ ልጆች ፍቅሩን ያብዛላቹ ከልብሱ ይልቅ አላማቹ ጥሩ ነበር ❤️❤️❤️❤️

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 2 года назад +21

    አላህ ሆይ ቀልብን እዴፈለክ ገለባባጭ የሆንከው ጌታ ልቤን በድንህ ላይ አፅናልኝ ያረብ የሰውን ወንጀል ከመከታተል የራሴን ወንጀል አስታውሼ እዝነት ምህረትህን ለግሰኝ ያረብ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +3

    እናንተ አውቃችሁበታል በራስ መተማመን👍👍👍👍😘😘😘😘ኑሮ በዘደ ካልሆነ አይቻልም💖💖💖💖💖💖💖😘😘😘😘💕💕💕💕💗💗💐💐

  • @susutube2157
    @susutube2157 2 года назад +8

    የምር ጀግና ናችሁ አሏህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ክፉን ሁሉ ያርቅላችሁ ያረብ ሁሌም ደስተኞች ሁሉ

  • @alshaibani8594
    @alshaibani8594 2 года назад +3

    አዎ ባለው መብቃቃት ነው አዳሜ በልታ ወደቤቷ ነው የምትሄደው ስለዚህ ለሰው አትጨነቁ።አዳሜኮ ተበድራ ሁላ ታገባለች ለሰው ብለው ማለት ነው።ስለዚህ እናንተ ትለያላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fetyaethiopia8481
    @fetyaethiopia8481 2 года назад +8

    ህዝቤ ሙዱ ከባድ ነውኮ 😂እናንተ እንደተመቻችሁ ኑሩ ይመቻቹ ትችላላቹ

  • @halimhandres6999
    @halimhandres6999 2 года назад

    ማሻአላህአላህያረብሰላምፍቅርዉድድድድድድድድድድአማማ👍👗👈👍👍ሀቢቢ👖👔👈💋💋💋💋👂💍✅✅✅✅✅✅✅✅✅💸✅🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆

  • @ፈዲ-ሸ5ቨ
    @ፈዲ-ሸ5ቨ 2 года назад +5

    በጂምስ ተሞሸርክ በቁምጠ ተሞሻርክ አየገበቾዊም ወነ ልቢህ ነወ ዱንየ ነወ በተራፈ መቢሩክ ማሻአላህ

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    ይመች ቢኒ እንደ ሙድህ ኑር👍አበሻ ችግር አለብን😄😄😄 ደስ እምትሉ ነቹ በራሳቹ አለም ነው እምትኖሩተ ይመቻቹ❤❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 года назад

    አቦ ሚያዋጣሺን ፀጉርሺን ሸፉኝ ዝብለሺ ስትገለፍጪ ሞት የመጣደሁ ማጣፊያዉ እዳያጥርሺ ለማንኛዉም መልካም የፍቅር ዘመን የባልሺን ኮፊደስ ሳላደቅልሽ ማለፍ አልቻልኩም 👈👈👈👈👈👈👈

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ

    አወይ ቢኒ ምችት አልከኝ እኔ ደሞ ጠሎብኝ ጢባራም ነኝ ሰው ስለተ ክፍ ከኮመተ ቀንቷል ማለት ነው ሶ እኔ ደሞ ጢባራም ነኝ ሰው ደበረኝ ያለኝን ደጋግሜ ነው እያረግሁ ነው የማጨረጭረው በራሴ ሙድ ማንም እዲገባ አልፈልግም ልክ እንዳንተ አዱን ልብስ ከወደድሁ ማታ አጥቢጠዋት እለብሳለሁ አባቴ ምቹቱ እጂ እይተው አደለም እፀ በሉሱ ላዩ ያምራል ውስጡ መርዝ ገዳይ ነበር ሶ ደላከኝ ተመቸከኝ ቢኒ ጮቢ ተጠቀቂ ይሄን ልጅ ልቡ ያላሰበው ሴት የለም አንተም ይቺን የመሰለች ድቡሽቡሽ የደም ገንቦ አስተዋይ የዘመናችን ኢማን ያላት ልጅ ፈጣሪ መሰልህን ሰቶሀል አጥብቅ ሰርጋችሁ ሙልቅቅ ያለ የሚስደስት የሄሊና እርካታ ያለው ነው ለኔ አባቴ ሰው በተጋቡ በወሩ የሚፋቱት ያላቅማቸው ሲጠራሩ ተሰብረው ነው ያራዳ ልጅ ይሄ ነው አራዳ ባይሆን ጅንስ ስለብስ ትንሽ ከጉልበት በታች ሰፋ ቢል ማለቴ የሴት እስቲኪኒ ይመስላል የህትነቴን ነው

  • @አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ
    @አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ 2 года назад +4

    ቢኒ የሌለ ነው የምትመቸኝ እንደሙድህ ማንንም እንዳሰማ እሺ ውበት ነው የደፉህባት 🤗❤️

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 2 года назад

    ዋናዉ ዲናቹ ላይ በርቱ ሌላዉ ትርፍ ነው ሞት አለብን ሁሉን ነገር ሰትሰሩ አላህ ፊት እጠየቃለዉ ነገ በሉ። ሰላታችሁን በሰአት ሰገዱ የተሰተካከለ የቁርአን መቅሪያ ጊዜ ይኑራቹ ለምን አንድ አያ አይሆንም ብቻ ወደ አላህ ይበልጥ ተቃረቡ። አላህ ከፈቀደ ለሌሎች ሂዳያ ሰበብ ትሆናላችሁ አሰቡበት።

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ 2 года назад

    ዋናው ፍቅር ነው አዎ ግን ሙሽራ እስከተባለ ድረስ ሱፍ ብትለብስ ጥሩነበር ጅሱ ያጠባበቁ የሴት ሱሪ ነው የሚመስለው ወይ ሌላ ደህና ሱሪ ብትለብስ ይህ ፋሽን ነው ብላችሁ የምትለብሱት ሱሪ ሲያስጠላ እኔ ወድልጅ የሱፍ ሱሪ እና ኮተሸሚዝ ከውስጥ አድርጐ በቀበቶ ሲለብስ በጣም ነው የምወደው

  • @kale4846
    @kale4846 2 года назад

    ሲጀመር ልብስ የስልጣኔ መለኪያ ሆኖ አያውቅም የእውነት ለኔ ምችት ብሎኛል እንደዚ ቀለል ያለ ህይወት የሚኖር ሰው ይመቸኛል ሁለታችሁም ልዩ ነበራችሁ ደሞ'ኮ ከላይ የሚያምርብህን ኮት ደርበሀል ባጠቃላይ ተመችታችሁኛል የቃላት ብስለትህ እራሱ ይለያል

  • @fetitube9478
    @fetitube9478 2 года назад +39

    ለስዉ አቲስብ ኒሮ መኖር በናተ መማር አለብን በጣም ነው ምዉዳቹ አላህ ዪጠብቂቹ 😘😘😘😘😘😘👌👍🙏🤲🤲

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና

    ኢክሩ በትንሽ ተብቃቅቶ መኖርን ትችይበታለሽ ግን እኔ ሁሌም ቢሆን ሂጃብሽን በደብ ልበሽ እህት አደረሰ ሙስሊም ሴት እስከሆሽ ድረስ ኒቃቡ ቢቀር ፀጉርሽን አድትም ዘለላ ብትሆን አታሳይ እኛም በፊት ሳናውቅ ልናጠፋ እችላለን ግን ስደት ትልቅ ዮኒቨርስቲ ነው

  • @lubabatube7742
    @lubabatube7742 2 года назад +4

    ሂክሩዬ ደስስስ ሚልኑሮነው ምትኖሩት ማሻአላህ ያልበላው ሚያክ ብዙ አለ ok ግን አላህን ፈርተሽ ሂጃብሽን ጠብቂ ቢኒም ሀቅ አለብህ በተረፈ አላህ ይጠብቃቹ

  • @hanitube9366
    @hanitube9366 2 года назад +8

    ሰው እንደ ቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም ትክክል ቢኒ

  • @enat245
    @enat245 2 года назад +3

    ግን ሠርግ ነውደ ጋይስ አልባኝም ወይስ ለቪው ነው ብቻ ከሆነም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ጨብዬ❤😍😍😍

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 года назад

    የአላህ ሰላምታ አቅርቡ በመጀመሪያ ሰላትሽላይ በእቺ ኢክሩ የህትነት ምክሬ ነው ጥፍርሽን ስላየውነው .......

  • @አበቡየተዋህዶልጅ
    @አበቡየተዋህዶልጅ 2 года назад

    በጣም ነው የምታምሩት 💚💛❤💕💕💕👫👫👫👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨

  • @zahraaa8763
    @zahraaa8763 2 года назад

    ትክክልነህወላሂእራሰህንመሆንእበራሱዉበትነዉወንድምኢክሩየበጣምነበርየምታምሩት

  • @سعادماقي
    @سعادماقي 2 года назад

    mariyማርያምን .አደናንተ የምውደዉ yelem😻😻😻💋💋💋💋💋💋💋

  • @stharan6207
    @stharan6207 2 года назад

    መብሩክ እኔ ተመችቶኛል ምክንያቱም በእስላም ለፍ ፊስታን የሚል የለም ደግ አድርገሀል በጣም ለየትያለ አለባበስነዉ ወላሂ ነዉምልህ ዝምበላቸዉ

  • @tube-yc8qg
    @tube-yc8qg 2 года назад

    ወአሊኩም ሰላም መብሩክ ውነትነው የኔምባል የነበረው ልጅ አይወድም ጨርቅ ሱሪ ልክ ቤት ስንደርስ ነበር የቀየረው ትዳራችሁን ያስልቅላችሁ ብቻ

  • @saralove4924
    @saralove4924 2 года назад +1

    እውነት ብለሻል ከማዳም ኩሽና ደግም ለግርድና ደርሶመልስ የሚመጡ ዩቱበሮች በ9🙄በ8🙄አመቴ እጀራ ጋገርኩ ወጥ አማሰልኩ ሙገጫ ወገጥኩ የሚሉት ግማታሞች የመጡበትን የረሱ አሉ 40አመት ብኖር በስደት ለሸቀልጅ ያደኩበትን ስራ አረሳም

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад +5

    ጎበዝ በራሱ ሙድ የሚሰራ ሰው ደስ ይለኛል እኛ ሰዎች በማያገባን ነው የምንፈተፍተው አንድ ሰው የፈለገውን መልበስ መብቱ በትንሽ ወጭ ትልቅ ስራ ደስታ እንዳለ አሳውቃችሁናል👍

    • @ራሚአቡኪዩቱብ
      @ራሚአቡኪዩቱብ 2 года назад

      ሀዲ ያች እና የኔ ሙድ ብቻ ነው ያለየው ክክ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፉት የምን ሰርግ እኔም ሣገባ ሰርግ አላረግም ለሰርግ የማወጣውን ሚስኪኖችን አንድ ቀን አጥግቤ ባበላ ትልቅ ዋጋ አለው ይመችህ ቢኒ

    • @Umufetitube
      @Umufetitube 2 года назад

      @@ራሚአቡኪዩቱብ 🌹👍✔

  • @emiyeethiopia7130
    @emiyeethiopia7130 2 года назад +1

    ሰርግ አላላችሁም 😂😋 የትንኛው ሰርግ😂😂😂😋ኧረ አታሰቁኝኝኝኝ እቃቃ እኮ ነው የተጫወታችሁት ልጂነቴን አሰታወሳችሁኝ😂😂😂😂😂😂 አረ ሼም ነው ሰርግ አትበሉ😂😉😉

  • @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር

    እውነትህ ነው ቢኒዬ መርካማም ያፈሩ ኖዘነም ያፈሩ ሞቺም ቲያሪዳር ሀለት ወሄ ቃሩ💝💝💝💝💝

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 2 года назад

    ቢኒ በጣም ነው የተመቸህኝ ወድሜ ወላሂ የኔ አይነት ባህሪ አለህ ብየ እገምታለሁ እኔም አንድ ነገር ከተመቸኝ ከማድረግ ወደኅላ አልልም የምር ምነው ሰው ሁሉ ያተአይነት ሰው ቢሆነከ የምሬን ነው ወላሂ ሱብሀነክ እኔም አድ ፋሽን መቶ ሳልገዛ ጌዜው ቢያልፍ ከተመቸኝ አረገዋለሁ ወላሂ ይመችህ እማማ ጨቤ ጎበዝ

  • @zinat8042
    @zinat8042 2 года назад +1

    እኛን ምን አረጉ ነው የምቱሉን አቤት ውቀሳ በቃ እደሙዳችሁ ፈታ በሉ😏😏😏 ሆሆሆ

  • @منهاجالسلفيه-غ8ظ
    @منهاجالسلفيه-غ8ظ 2 года назад +5

    ይሂ ልጂ ግን ሀይማኖቱ ያጠራጥራል ብዙ ጊዜ ሲያወራ ፈጣሪ ይመስገን መጽሀፍ ቅዱስ ምናምን ይላል ድናችሁን ተማሩ ይመስገን ከሚል አልሀምዱሊላህ አላህ 99ስሞች አሉ ለዚያውም ውብውብ በሱ ጥሩኝ ለምኑኝ ብሏል አስተካክሉ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ልምዲ ሆኖበት ይሆናል ግን ማስተካከል አለበት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ

    • @missashiya8064
      @missashiya8064 2 года назад

      Sah

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
    የነብያቶችን ታሪክ መከታተል ለምፈልጉ ፕሮፋይሊን በመጫን ጎራ ይበሉ

  • @zuzubentseidtube798
    @zuzubentseidtube798 2 года назад

    ቁምጣም ይሁን ዋናው ቅንነት መዋደድነው በራስ መተማመንነው አላህ ሷሊህ የሆኑትን ልጆችይስጣችሁ

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
    @suzanmohammedalhabeshaalhe709 2 года назад

    ቆይ ኢክራም ግን ሶላት አስግጅም እደ ብዙ ጊዜ ጥፍር ቀለም ተቀብተሽ ነው እማይሽ ይህም የስርግሽ የተቀባሽው እዳሆን?

  • @beabea8937
    @beabea8937 2 года назад +6

    ኢትዩብ እዴት እደሚከፈት ንገሪኝ ኢክሩየ በአላህ እዳታልፊኝ

    • @lubabatube7742
      @lubabatube7742 2 года назад

      ምነው ስንት ቪዲይ እያለ እሷን መረጥሽ ሰርች አታረጊም እንዴ ኢቱብ አከፋፈት ብለሽ

    • @girlgirl-iy7ff
      @girlgirl-iy7ff 2 года назад

      ​@@lubabatube7742 እና ምን ችግር አለው ብጠይቅ

    • @lubabatube7742
      @lubabatube7742 2 года назад

      @@girlgirl-iy7ff አአአይ ችግር የለውም ግን ኮሜንት ላይ ብዙም ስለማይመለስላት ሰርች ብታረግ ይቀላል ብዬ ነው አብሽር

  • @miqdashmiqdash1901
    @miqdashmiqdash1901 2 года назад

    እኔ በህይወቴ እደቢኒ የተመቼኝ የለም የእውነት መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ማሮችዬ

  • @خضرااحمد-د7ب
    @خضرااحمد-د7ب 2 года назад

    ለመሆኑ ሙስሊም ነው ባልሽ ?በጣም ያጠራጥራል አንድ ቀን አልሀምዱሊላህ ብሎ አያውቅም በናትሽ በናትህ ምንድነው

  • @tinabintbaba2416
    @tinabintbaba2416 2 года назад +6

    የኔ ዉዶች ሰዉን አትስሙ አይደለም በጅንስ ለምን በቁንጣ አይሆንም ሲያምርባችሁ ፍቅራችሁን ልባችሁን ሰምታችሁ ይችን አለም ፋ ብትን በሉባት ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ 😘😘😘😘😘😍😍😍👌👌👌👌👌

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ቲናየ ሰብስክራይብ አዲርጊኝ

    • @tinabintbaba2416
      @tinabintbaba2416 2 года назад

      @@TUBE-rv9zs አደረኩሽ ኡሙ ዝክርየ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      @@tinabintbaba2416 ከልብ አመሰግናለሁ 🌷🌷❤

  • @uvrihbrbr8hbrin837
    @uvrihbrbr8hbrin837 2 года назад

    ቢኒ ደጋፊህ ነኝ አንተ በራስህ ሙድ ነው አንተ ከተመቸህ ስለሰው አያሳስብህ ሰው ከመናገር ወደ ዃላ አይልም

  • @suleymanyoutube6688
    @suleymanyoutube6688 2 года назад

    ማሻአላህ አላህያሳምራላቹህ የሚብቃቃ ሰዉ ያስደስተኛል

  • @TUBE-rv9zs
    @TUBE-rv9zs 2 года назад +7

    ጨቤና ቢኒ👌መልካም የትዳር ዘመን አላህ በልጂ ይባርካችሁ ቤታችሁ በፍቅር ይሙላ ሞልቶም ይትረፍረፍ ስለሰው አትጭነቁ ብቻ ባህላችሁን አትርሱ እንጂ በራሳችሁ ሙዲ ፈታ በሉ ❤❤❤❤🌷🌷

  • @sssss-ow7zi
    @sssss-ow7zi 2 года назад +1

    ኢክሩዬ እንዴት ነው ሶላት የምትሰግጅው እሄን ጥፍር አጥልቀሽ ?

  • @mekdestafesse7572
    @mekdestafesse7572 2 года назад

    እናተጋር ሰላም ነው አማራና ትግሬ ነው እየሞተ ያለው ሰላሙን ያምጣልን በዚህ ሰአት ስንት እየሞተ ነው

  • @fatema6593
    @fatema6593 2 года назад

    ዋና ው ፍቅር በቁምጣስ በለብሰው ሱፉን ምጣጣአለው ለዘላለም አይለያቹህ እኔግን ሰይህ ጂስ ለብሰህ እንደማትውድ ገባኝ የለብስ ሱሪ አጥተህ ንኮን እንደላደለ ተርድ ቸለሁ ይመቸቹህ

  • @ZeharaAsfaw
    @ZeharaAsfaw 2 года назад

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ ቤተሰብ አርጉኝ
    ሠላም ለማማ ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የነገንማንያውቃል-የ1ወ
    @የነገንማንያውቃል-የ1ወ 2 года назад +7

    ምርጥጥንዶቺ❤❤ፍቅራችሁን ለዘላለምያድግላችሁ ሰውእንዳቅሙነውየሚኖረው

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 2 года назад +1

    እኔ ባለባበሰህ ቤኒ ምርጥ ነው የምወድዉ አይነት አለባበሰ ነው በራስህ ሙድ እራስህን መሆን የማንንም ሰዉ አለባበሰ መከተል የለብህም ሚሊወን ብር አፍሰው በ3 ቀን እየተለያዩ ነው ያለው የናት በጣም ምርጥ ነው ፍቅር ያሸንፋል 💖💖👌

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 2 года назад +6

    ወለሂ አጥጋቢ ማልስ በቀ ራስን ማምሳል ነው 💞💝💝💝

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ዙዙ ሰብስክራይብ አዲርጊኝ

  • @aishanuri2750
    @aishanuri2750 2 года назад

    ጅንስ መልበስህ አይከፋም የተተለተለ መሆኑኑ ባህላችንማ አይደለም ለማንቻውም አለፈ

  • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
    @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 года назад

    በኔይ እኔም እነዳተነኘ ኣድሰው ኣለህ የሰጠ ሱጡታው ምንም ማደረግ ኣችልም እዬልኘ ስሙልኘ ኣየሰፋልግም እሄ ለኛትምሀርት ነው እናመሰግናለን ኣላህ ፍቅራቹ ይጨምር እና ወልዳቹ ከበዱ

  • @የመዳምባጃጅነኝ-ጸ2ረ
    @የመዳምባጃጅነኝ-ጸ2ረ 2 года назад

    የኔ ምቾት ከሠጠኝ የፋሽን ማለፉ አያሣሥበኝም ያልከው ተመቸኝ እኔም ልክ እንደዛው

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    በእራሳችሁመገድኑሩ የኮሜቶችን ወሬአትስሙ ውዶቼ

  • @habhabshi1801
    @habhabshi1801 2 года назад

    ማስመሰል ብቻ ነው ይቱበሮች የምታቁት ትዳራችሁ ቢያምር ውስጡም ጥሩ ነበር

  • @asiyahuseen3270
    @asiyahuseen3270 2 года назад

    ራስን መምሰል ያሚያክል የለም እኔ በአንደኛ አድንቄችኃለሁ በርቱሉን

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 2 года назад +7

    ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን የነብያት ታሪኮች ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም🇪🇹🇪🇹😍😍

  • @liduheni791
    @liduheni791 2 года назад

    አቦ ይመችህ ቢኒየ ተመችተህኛል ሁሌም በራስህ ሙድ ኑር እንዲነው የምርህ ለኔ አንበሳ ነህ

  • @kedijakedir9177
    @kedijakedir9177 2 года назад

    ቢሆንም ሚዲያ ላይ አታውጪዌአ ማፈሪያ ማንነታችን ታዲያ እንዳንተ የተዝርከርከ ነወ ?

  • @tigistsumamoofficial8536
    @tigistsumamoofficial8536 2 года назад

    “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤
    1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15

  • @ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ
    @ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ 2 года назад

    እኔጊነ🤘ተመቺቶኘሊ😒ሰወእደፈለጉቱነወ😘😘😘😒

  • @terrabarak768
    @terrabarak768 2 года назад +1

    ❤❤💋💏👪ዉለዱ ክበዱ ታመቸቹኝ ይማቸቹ🙅😙😙😙😍😍👌👌👍💕👏👏👏👍❤❤❤❤

    • @ፅጌYouTube
      @ፅጌYouTube 2 года назад

      ይህ ኮሜንት ዬኔ ነው በሁሌቱም ስልኬ ነው ለይክ ዬምያደርግላቹ ይገባቹወል

  • @zabibatamamtamam890
    @zabibatamamtamam890 2 года назад +1

    Dhugaa bayyee nati tolatuu yeroo bayyee wan hundaa cala jarasa kee kabajadhuu waliin wagaa 1000 jiradhaa

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад

    የስርግ ስራት መኖር እለበት ክጂንስ ቢቁር እይሻልም ወይ ዝብሎ መጋባት ይቻላል

  • @እየሩሥወሎየዋ
    @እየሩሥወሎየዋ 2 года назад +7

    እደው ደሥ ሥትሉ አችነሽ እናቴ ኑሮውን ያወቅሽበት እኛን ኑሮ ተወደደ እያሉ ሀገር እዳንገባ ያሥፈራሩናል ሆ የማማ ጨቤ ቤተሠቦች እሥኪ አበረታቱኝ ውዶችየ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 года назад

      እየሮሰ ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ውዴ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    አለባበስ እንደ ባለበቱ ፍላጎት ነዉ ለምን በጉምጣ አታገባትም መብት ነዉ ለኔ እንዳዉም ለየት ብለ ደስ ይላል

  • @bayidayoutube4603
    @bayidayoutube4603 2 года назад +1

    አለህ አይለየቹ ግን መናፅር ብለብስ ደስ ይለል ግን እቅርታ ለአስተየቴ 🇪🇹🇪🇹🌹👍

  • @HjHj-fp6fm
    @HjHj-fp6fm 2 года назад

    እኔ ተመችቶኛል ወላሂ አለባበስ ነገረ ስራህ ሁሉ እንደባሌ ነህ

  • @hiweotyoutube5200
    @hiweotyoutube5200 2 года назад

    Yene konjo laswa bota atistu wanu fikirachunu barasachu mangad yamitgwazuti👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @NadiaNadia-vd6ub
    @NadiaNadia-vd6ub 2 года назад

    ወላሂ በጣም ነው ሰርጋቹሁም የምታሳዩን ነገር ሁሉ ደስስ ያለኝ

  • @kikipipi5647
    @kikipipi5647 2 года назад +1

    ደስ የምትል ጥደች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ጨብየ በጣም ደስ እሚል ሰርግ ነው የአብረሀም እና የሳራ ያርግላችሁ ወንዴም

  • @ሌላኢብሳ
    @ሌላኢብሳ 2 года назад

    እማማ ጨቤ ምርጥ ባልና ሚስት ናችሁደ።።💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌

  • @seadeseade7377
    @seadeseade7377 2 года назад

    እኔ በጣም ነው እምትመቹኝ በራሳችሁ ሙድ ነው እምትንቀሳቀሱት ማንንም አትስሙ

  • @allahmdulillahallahmdulill1885
    @allahmdulillahallahmdulill1885 2 года назад

    gobeze ene Temchetognal betam ekerum hasabesh Lek Nw Wede Wanaw Halal Madergsh Nw gedata Adlm Telk Sereg Mebruk Habibty

  • @mulunasar8076
    @mulunasar8076 2 года назад

    ወላሂ እኔም እያልኩኝ ነበር እንዴት በጂንስ የሞሸራል ብዬ

  • @amita1933
    @amita1933 2 года назад

    ሰዉ እንደቤቱ እንጂ እንደ ጎረቤቱ አይሆንም። የቢኒን ሀሳብ እደግፋለሁ

  • @samiramesganow8813
    @samiramesganow8813 2 года назад

    በጣም አምሮብሀል ዋዋዋዋዋዋው በጣም ነው ያሣመርከው ዩኒክ የተለየ በጣም የሚያምር

  • @hadiyakhan4564
    @hadiyakhan4564 2 года назад

    ዋናው ነገር ፍቅር ነው መሻአላህ መብሩክ ብያለሁ ፍቅር እስከመቃብር

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 2 года назад

    ማሻ አላህ
    እኔምለው ግን በሀይማኖት ትለያያላችሁ እንዴ ???

  • @fafi5397
    @fafi5397 2 года назад +1

    ቢኒ በቃ አንተ በራስክ ሙድ ምትራመድ ነክ ስው የፍላጐቱን ነው ሚያደርገው ልብስ አይደለም እኮ ዋናው እነሱ መደስታቸው ሊያስደስተን ይገባል አቦ እረሀ ሆነክ ኑር እህቶች እኛ ከሱ መማር አለብን ለስው ደስታ መኖር ትተን ለራሳችን ደስታ እንኑር ምወደው ሌላ ማደርገው ሌላ ለምን? ለስው ይሉንታ አረ ይብቃን ጐዳን እንጂ አልጠቀመንም ቢኒ ቀሽት ነክ

  • @meronmiron9302
    @meronmiron9302 2 года назад

    እክሩዬ በፍት ሳውድይ እያለሽ ላይሽ አልፈልግም ነበር አሁን ግን ሱሴ ሆነሻል በጣም ነው ምወድሽ

  • @Tube-tu7nj
    @Tube-tu7nj 2 года назад +1

    ይመቺ አበቴ ታመቺትኞል👍👍👍 በሪቶ ሰው እንደ ቤት እንጂ እንደ ጎሮቤት አደለም ፈቅሪ አብዚቶ ይስጠቹ

  • @mbet1840
    @mbet1840 2 года назад +1

    ታምራላችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን እሷ ቬሎ ከለበሰች እሱ ቬሎ ቢለብስ ያምራል ግን ቢኒ ብቸኛው በጅንስ የተዳረ ለመባል ፈልጎ ይሆናል

  • @naemahnh5634
    @naemahnh5634 2 года назад

    የኔውድ ወላሂ በጣምነወ የምታምሩት ግን ቅናትነው አበላሸህየሚሉት

  • @sabeeba2250
    @sabeeba2250 2 года назад

    ማሻ አለህ ማሻ አለህ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💔💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐👍👍👍👍👍👍👍👍