ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ /አስገራሚ ስብከት/ የዳዊት ልጅ ማረኝ[ ለማኙን ሰማው ] Prophet Tilahun Tsegaye

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • በዚህ ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችና ዝማሬዎች ስለሚለቀቁ #subscribe በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅ ዘመዶ share በማድረግ ያጋሩ በተለያየ መንገድ አገልግሎቱን ለመደገፍ ከስር ባለው መረጃ ያገኙናል ።
    ለበለጠ መረጃ
    በtelegram t.me/bereafamily
    በtelegram t.me/Annointedd
    በfacebook / 100081190788200
    በስልክ +251916782329

Комментарии • 130

  • @HananHanan-wj3px
    @HananHanan-wj3px Год назад +58

    ናልኝ እባክህ ጌታ ሆይ ይሄን መልክት የምታነቡ ሁሉ ጌታ ይምጣልሽ ብለቹ መርቁኝ እባካቹ

  • @fikirabebe1147
    @fikirabebe1147 Год назад +44

    አቤት ስወድህ ኦርቶዶክሷ እህትህ❤❤❤❤

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад +11

    ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 8 месяцев назад +2

    ድንቅ ነው። በነገራችን ላይ አንተ የምትናገራቸው ቃላቶች በሙሉ እኮ ከመጽሐፍ እውቀት ብቻ የምመነጭ አይደለም።
    ተሰቶሃል : ይጨመርልህ ❤❤❤

  • @alemnesheth2165
    @alemnesheth2165 Год назад +14

    ዋዉ ዘመንህ ይባረክ እየሱስን እስከመጨረሻ እከተለዋለሁ
    ልዩ አገልጋይ ነህ

  • @misikirgirma2518
    @misikirgirma2518 Год назад +5

    ባንተ በዚህ ዘመን እግዚአብሔር እራሱን በቃሉ እየተረከልን ስላለ እግዚአብሔር አመሠግናለው

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff Год назад +2

    ክብር ለኢየሱስ ብቻ ይሁን ያ ሁላ ሀጥአትን ስለማረን ምህረት ከርሱ ዘንድ ብቻ ስለሆነልን

  • @easternemera3955
    @easternemera3955 Год назад +18

    Lord please open my spiritual Eye!!!

  • @tamiratdegele
    @tamiratdegele Год назад +5

    ባጣም ይጋርማል!!!!, ለአንተ ስለተሰጣ የመፅሐፍ ቅዱስ ግልጣት እግዚአብር ይባራክ በአውነት🙏🙏🙏🙏 ይጫምር

  • @zealemshefraw2353
    @zealemshefraw2353 Год назад +2

    እግዚያብሄር ይባርክህ አንተ የእገዚያብሄር ማሳያ እወድሀለው

  • @abenezermohamed6368
    @abenezermohamed6368 Год назад +16

    መፅሐፍን እንዳንተ የተረከ ማን አለ💯

    • @Yabibi485
      @Yabibi485 Год назад

      yaw gen metabey endayhone wendemey weyem ehete begeta feker

    • @misikirgirma2518
      @misikirgirma2518 Год назад +2

      መፅሀፍ ቅዱስን ሰው አይተርክም መንፈስ ቅዱስ እንጅ በዚህ ሰው ላይ ለተቀመጠው ፀጋ ባለቤት የሆነው መንፈስ ቅዱስ እውቅና እንስጠው

    • @buzubuzu-iu6fm
      @buzubuzu-iu6fm Год назад

      😂😂😂

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et Год назад +3

    ጥሌ ብሩክ ነህ ለምልም❤

  • @selamniguse8212
    @selamniguse8212 Год назад +6

    የዳዊት ልጅ እየሱስ ሆይ እኔንም ማረኝ።

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299 4 месяца назад

    Glory Glory be to God Almighty Amen
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbCd-d4q
    @AbCd-d4q Год назад

    Ameeeen get amilaki yibari tabariki zamani zalalami yetabaraka yihuni❤❤❤❤❤❤

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 Год назад +10

    ነብይ ጥላሁን እግዚአብሔር ዘመንህን በነገር ሁሉ ይባርክ። ፀጋዉ አብዝቶ ይጨመርልህ።

  • @AregaMesfine-u5z
    @AregaMesfine-u5z Год назад

    ስለ፡አንተእግ/ርን፡አመስግናለው፡እግ/ርሰሙይባረክ

  • @SolomonWorku-f8e
    @SolomonWorku-f8e 11 месяцев назад

    Tebarek tsegawin yabizalihi.

  • @wanatsegaye9382
    @wanatsegaye9382 Год назад +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።ድንቅ ትምህርት።

  • @asterassfa6289
    @asterassfa6289 Год назад

    ነብይ ጥላሁን እ/ር አብዝቶ ይባርክህ

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 8 месяцев назад

    አባተ እነ ሩቅ ሆኘ ባንተ ስብከት ከተባረኩ
    በአካል ካንተ ጋር ስለ ወንገል የምነጋገሩ ምን ያህል እድለኞች ናችው ❤️❤️❤️

  • @chernetyosef9166
    @chernetyosef9166 Год назад +1

    Amen tebarek prophet tile siwodk begeta

  • @YesuusAbdiiJiraatadha.
    @YesuusAbdiiJiraatadha. Год назад

    Ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen tabarakuu.

  • @kalkidandagne462
    @kalkidandagne462 Год назад +5

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙌

  • @Ashuuu-n4r
    @Ashuuu-n4r 6 месяцев назад

    ጥሌ ተባረክልኝ

  • @mergaamanuel9988
    @mergaamanuel9988 Год назад +3

    Maal akkam namati tola dhugaa waaqayyo bara kee haa eebbisu raajii xile koo

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 Год назад

    በአሰተኞች ተበጥብጠን ነበር እየሱስ አንተን ላከልን ጌታ ዘመንክን ይባርክ

  • @ArkashArkash-v3t
    @ArkashArkash-v3t Год назад +4

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤🙏🙏🙏

  • @FirehiwotWoldetsadik
    @FirehiwotWoldetsadik 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @AlexKombo-dy3rt
    @AlexKombo-dy3rt 11 месяцев назад

    ጌታ ዘመንህን ይባርክህ!!

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 11 месяцев назад +1

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን ድንቅ ስብከት ነው
    ነቢይ ጥሌ ተባረክ ቡሩክ ነህ አሜን

  • @teshomekebede5678
    @teshomekebede5678 Год назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ፅጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ ተባረክ

  • @SalamErsado
    @SalamErsado 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @wifimobile4665
    @wifimobile4665 Год назад +3

    ተባረክወድሜ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘🥰 24:32 24:33

  • @HabiteTagesse
    @HabiteTagesse 11 месяцев назад

    Zamnihi yebrake

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Год назад +3

    አሜን አሜን ኡኡፍፍ ነብይ ጥሌ ጌታ አብዝቶ ይባርክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ❤️💖❤️

  • @mekdiadane-f3e
    @mekdiadane-f3e Год назад +3

    ጥልዬ ዘመንህ ይለምልም❤🎉🎉

  • @MetshetTesfaye
    @MetshetTesfaye Год назад +3

    ጌታ ይባርክህ

  • @amenchdanel-bg2ve
    @amenchdanel-bg2ve Год назад

    የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ይባረክክ የኢየሱስ ሐዋርያዉ ጥልዬ ♥️♥️♥️😘😘😘😘

  • @ያብስራዩቱብ
    @ያብስራዩቱብ Год назад +2

    አሜን አሜን አሜንንን🙏❤😇😍😍

  • @HananeZewde
    @HananeZewde 10 месяцев назад

    Amem amema amemmm

  • @tezerut799
    @tezerut799 Год назад +1

    ጌታ ይባርክ ዘመነህ ይባረክ

  • @ObsaMersha-p4k
    @ObsaMersha-p4k Год назад

    Taabarak

  • @GirmaBelete-r2y
    @GirmaBelete-r2y Год назад +4

    Amen glory to our GOD

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 Год назад +2

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @jesusismylife6591
    @jesusismylife6591 Год назад +1

    Amen

  • @ritamikey568
    @ritamikey568 Год назад +4

    Amennnnn

  • @admasuadefrissire
    @admasuadefrissire 11 месяцев назад

    አመንንንንን

  • @tsigetilahun6845
    @tsigetilahun6845 Год назад

    Eske mecheresha anten meketel yihuniligni❤

  • @destata7749
    @destata7749 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @sofi9022
    @sofi9022 Год назад +2

    ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @SelamOlani
    @SelamOlani Год назад

    ጥሌ ጌታ ዘመንህ ይባርክ አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር

  • @roseabie3643
    @roseabie3643 Год назад +1

    Yemasetemr tsgaw yebezaleki sew anten ayw menw lalochm edi biyasetmru

  • @fifikebede8410
    @fifikebede8410 Год назад

    Eyesus endih geno yetay what amazing preach stay blessed tilye

  • @tigistsebsbe7092
    @tigistsebsbe7092 Год назад +3

    Amen❤

  • @metekutekalegn2855
    @metekutekalegn2855 Год назад +1

    Tebarek.

  • @aselefch
    @aselefch Год назад

    Gaeya ybirki ❤❤❤❤

  • @HananHanan-wj3px
    @HananHanan-wj3px Год назад

    ልትለኝ የፈለአው አንድ ነገር አለ ጌታ ስለዚ ባሪያህን እሰማዎለው

  • @AsterMola
    @AsterMola Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Год назад +3

    Amen amen

  • @tesfiebereket1741
    @tesfiebereket1741 Год назад

    Wwwwww God bless you the son of God

  • @dohadoha9592
    @dohadoha9592 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Shewa-us7ni
    @Shewa-us7ni Год назад

    Ba Adisuu amat badis maaninat Amlaakih Egiziabiher bamidiritu sifaat lay yixaqamibih, zamanih agalgiloth betasabik betakiristiyaanik yibaarak.

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 11 месяцев назад

    100%❤❤❤❤❤❤

  • @semharasevaw8353
    @semharasevaw8353 Год назад

    አሜንንንንንንንንንን

  • @biltasortDani
    @biltasortDani Год назад

    God Blessed u Profit

  • @selamawitzeleke3534
    @selamawitzeleke3534 Год назад

    Amen. Amen. Amen

  • @adesimuluyegetaliji7221
    @adesimuluyegetaliji7221 Год назад

    Tabarkiii❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetbekele1092
    @netsanetbekele1092 Год назад

    አሜን

  • @werkaferahugadisa
    @werkaferahugadisa Год назад

    Geta tsegawin yabzalih

  • @EGS_lyrics
    @EGS_lyrics Год назад +1

    eyetafete alekebign, 2 dekika almeselegnim

  • @samvodtarekegn7865
    @samvodtarekegn7865 Год назад

    Gospel

  • @tilahunworku9845
    @tilahunworku9845 Год назад

    What kind of anointing is it? stay blessed

  • @tirfessadabare2487
    @tirfessadabare2487 Год назад

    አሜን።አሜን።አማን

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Год назад

    ተባረክ

  • @mogesdakito6530
    @mogesdakito6530 Год назад

    Stay blessed

  • @JimmaAgaro-n9l
    @JimmaAgaro-n9l Год назад

    Ameen ameen ❤😢

  • @rahelechrisu5064
    @rahelechrisu5064 Год назад

    ወንድሜ በእውነት ዛሬ ወንጌል እየተሽቃቀጠ በት ባለ ግዜ ንፁህ የወንጌል ቃል ማካፈልህ ይብዛልህ ተባረክ።ነገር ግን ጥቂት ነገር በጌታ ፍቅርና ርህራሄ ልንገርህ።መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉ ወንድሞቻችንን ምሳሌ ጳውሎስ ዳንኤል እነ ጴጥሮስን ።"ሰውዬ" yemilewen word please don't. Use. Becouse they are our good brothers.

  • @eyrusalemtekle872
    @eyrusalemtekle872 Год назад

    Geta eko mannem aynkeme tegawe yehemrlke

  • @ritamikey568
    @ritamikey568 Год назад +3

    Ameeeennnn

  • @saralema9859yourhandle
    @saralema9859yourhandle Год назад

    Amennnn

  • @natty_er51
    @natty_er51 Год назад +3

    👏

  • @sitotakifle9917
    @sitotakifle9917 Год назад

    አርፍ ዘንድ እወዳለሁ

  • @abudesisa468
    @abudesisa468 Год назад

    ኦርቶድክሷ ኢየሱስን በኢወትሽ ካልተቀበልሽ መውደድ በራሱ ኢይወት የለውም ኢየሱስን ተቀበለ ተባረኪ

  • @mitourago5814
    @mitourago5814 Год назад +2

    𝓭𝓸𝓷𝓮👌🙏

  • @semharasevaw8353
    @semharasevaw8353 Год назад

    እረ አንተ ለምልም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጥልሽ

  • @samirapelete369
    @samirapelete369 Год назад +1

    የደዊት ልጅ ኢየሱስ ሆይ እኔንም ማረኝ❤❤❤

  • @kebitube1407
    @kebitube1407 Год назад

    Amen

  • @maa5323
    @maa5323 Год назад +4

    Amen ame

  • @Shamsiye-c3c
    @Shamsiye-c3c Год назад

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s Год назад

    እግ/ር ይባርክ 🙌🙌🙌❤❤

  • @OCHA1988
    @OCHA1988 Год назад

    ጌታ ይባርከው

  • @emuyedessasa4403
    @emuyedessasa4403 Год назад

    አሜን አሜን

  • @rahelbetruzenebe4023
    @rahelbetruzenebe4023 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @KasahunGeremewu
    @KasahunGeremewu Год назад +4

    ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabiteTagesse
    @HabiteTagesse 11 месяцев назад

    ❤❤

  • @genettsegaye9467
    @genettsegaye9467 Год назад

    Amen

  • @RahelNiguse
    @RahelNiguse Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤