ሃብታም ልጁን ለማደጎ ይሰጣል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 141

  • @ebraklove1556
    @ebraklove1556 4 месяца назад +18

    ጃኒ በጣም አዛኝ ልብ አለህ
    ከአንተ የምወድልህ የተሰማህን ስሜት በግልፅ ታሳያለህ ። ምንም ማስመሰል የለብህም ። ይሄን ፕሮግራም ሙሉውን ተከታትየዋለሁ ግን ከአንተ ጋ ድጋሚ እንደ አዲስ ነው ያየሁት ። የፊታቸው ቅርፅ እና አፍንጫቸው ይመሳሰላል ፈጣሪ እናትና ልጅ እንዲያደርጋቸው ምኞቴ ነው

  • @FetiyaKassim
    @FetiyaKassim 2 месяца назад +2

    የድሮ ሀብታም ባለጌ ናቸው ሰው ይንቃሉ፤ ዘር ይቆጥራሉ ፤ልጃቸው ከቤት ሰራተኛ ወለደ እንዳይባል ይፈልጋሉ ።እኔም የማውቀው ትክክለኛ የሆነ የዘመዴ ታሪክ አለ ።

  • @user-fc4sx6wn2o
    @user-fc4sx6wn2o 2 месяца назад +1

    Heeee Congratulations about this family 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZuzuZuzu-xc4ph
    @ZuzuZuzu-xc4ph 4 месяца назад +17

    ሀብታሞቹ ሰወች ልጃቸው ከሰራተኛ ወለዴ እዳይባል መሰለኝ ለማደጎ የሰጡባቸው

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 4 месяца назад +2

      አዎ ልክ ነው

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 4 месяца назад +1

      ትክክል አይኢምሮዋቸውን በገዘብ የተደፈነ ሰው መጨረሻው ይህ ነው ጭካኔ

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 4 месяца назад +2

      የሐብታምነት ብቻ ሳይሆን በዘመኑ ነውር ስለሆነ የክብርም ጉዳይ ነው

  • @user-fc4sx6wn2o
    @user-fc4sx6wn2o 2 месяца назад +1

    Jahnny Congratulations, the guy really, Mum Thanks God 🎉🎉🎉🎉

  • @hanamelese1997
    @hanamelese1997 4 месяца назад +12

    የክብር ጉዳይ ነዉ ግን አኚህ ምስኪን እናት ልጃቸው እንዲሆን ተመኘሁ 🙏🙏

  • @tuwabechtadese7913
    @tuwabechtadese7913 3 месяца назад

    በጣም አሳፋሪ ናቸው ግን መጨረሻውን መሰማት ቸኮልኩኝ

  • @shito_Yt2.
    @shito_Yt2. 4 месяца назад +8

    በየሳምንቱ እንባየን የማፈስበት ፕሮግራም ነው😢

  • @alemedebela5342
    @alemedebela5342 2 месяца назад

    እነሱ ዝናቸዉን ለመጠበቅ አቅም እያላቸዉ ማሳደግ ሲችሉ ሌሎች በችግር ምክንያት የተጣሉ ልጆች እንዳያድጉበት እድሉን መወሰዳቸዉ የሚገርመዉ ደግሞ የት እንዳለ እንኳን ለመፈለግ ከእናቱም ጋር ለማገናኘት የወሰዱት እርምጃ አለመኖሩ አባትየዉ እራሱ ዘሩን የትም መጣሉ ክፉ ሰዎች ናቸዉ።

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 4 месяца назад +4

    መልካቸዉ አንድ ነዉ በእርግጥ ዉጤቱ ሲመጣ ደስተኞች እንሆናለን

  • @yassinecell4833
    @yassinecell4833 2 месяца назад

    አኔም አናቴ ካፋፍች 33.ዓመት ነው በ ጌታ አርዱኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hayat-is2vk
    @hayat-is2vk 4 месяца назад +13

    ምስኪን ጃን የእዉነት አዛኝ ነው ሁላችንም ተስፋ አለን እናቱ እንደሚሆን❤

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 4 месяца назад +7

    አይ Janheye ሀበሻ እኮ ለቤት ሰራታኛ የላቸው ንቅት ቀላል አይደለም መርምር ይዳርጉ 🙏

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ 4 месяца назад +2

    የመጀመራቀን አልቅሶነበር አሁን ግን ልጁ ኮራብሎል እናትዮግን ያሳዝናሉ የኔናት

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl 4 месяца назад +2

    እኔ ልጁ ካሳለፈው ህይወት ይልቅ አሁን የሚሰማው ነገር ልብስ የሚያሳምመው ይመስለኛል። አሳዘነኝ 😢😢😢😢
    እነሱ ክብራቸው እንዳይነካ ብለው ነበር አሁን ምን ይሉ ይሆን 😢😢😢😢😢አሳዘኑኝ እሱ እና እናቱ ።

  • @emebethabte201
    @emebethabte201 3 месяца назад

    በጣም የምረበሼበት የምደሰትበት ፕሮግራም ነው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 месяца назад +2

    ትልቅ የቤት ስራ ነወ የሆነብኝ ከአምስት ጊዜ በላይ አይቻለሁ የሁለቱንም ፎቶግራፍ ስክሪን ሾት አድርጌ እያመሳሰልኩ አስተያያለሁ እሳቸውም ጥላሁንም አስለቅሰውኛል😥😥😥😥😥😥

  • @SameraRose
    @SameraRose 4 месяца назад +4

    እደሁ ልጅሽ ሆኖ አላእ ያስደስትሽ የኔ ከረታአታ። ጄዬ አብታም ለስሙ ሞች እኮ ነው ከልጃቸሁ ልጅ ክብራቸሁ ስለበለጠ ነው አሳልፈሁ የሰጡት እዲ አይነት ታሪክ በህኔም ቤተሰብ ተፈፅሞል አብታም ኦዳም ነው

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 4 месяца назад +1

    የኔቡቡዬ ሩሩ እናቱን የሚወድ ለሁሉም እናቶች ያዝናል😍

  • @AsefukirosKflu
    @AsefukirosKflu 2 месяца назад

    የጥላሁመሊሱንኑገሩን ልባችንተጠኒጥሎዋልመሊሱንኑገሩን

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c 4 месяца назад +1

    አይ በእውነት እግዚአብሄር ወይ ልጃቸው ያርግላቸው ወይም አምላክ ልጃቸውን ያስገኝላቸው ጀግና እናት ናቸው እስካሁን ሳያገቡ ልጀን አገኘዋለሁ በሚል ተስፋ መሬት ገዝተው የልጀ ነው እያሉ እስካሁን😢😢😢😢በእውነት እግዚአብሄር ይርዳቸው

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 4 месяца назад

    በመጀመሪያ አንደኔ አልቃሻ ስለሆንህ አሳዝነኸኛል የኔ ቡቡ ሲቀጥል ያን ዘመን ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ ልጅ ሲመጣ በጣም ነውሮ ነበሮ ይባስ ብሎ ከሸራተኛ የትልቅ ሰው የሚባሉማ ከሆነ ተወው በቃ ውጭ ሃገር ተወውና የማይማርበት አዚሁ ሃገር ላሞች አያገደ ለጉዲፈቻ ተሰጥቶ ስንቱ ሳይማር የቀረ አለ በወቅቱ የነበረው ክብር አጠባበቅ ነው ለማለት ነው ዛሬን ሲያስቡት ሊቆጫቸውም ይችላል ለማንኛውም ጌታ አየሱስ እናትና ልጅ ባደረጋቸው አሜን ይሁን !

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 4 месяца назад

    ድጋሜ እያዬሁት ነው ደም እባ ነው ያስለቀሱኝ ምስኪን ምን ላይ ደርሰው ይሆን ውጤቱ😢😢😢😢

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 4 месяца назад

    ውጪ ሚባል አስቀያሚ ባህል ትልቅሰው ማክበር ሰው ማቀፍ ፍቃድ ተጠይቆነው😢😢 ውይ አስቀያሚ ባህል ጨካኞች🤔

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 4 месяца назад +4

    ጀግና እናት ናቸው አሏህ ልጃቸው ይረግለቸዉ በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢

  • @genisaudi8109
    @genisaudi8109 4 месяца назад +4

    ጃኒ የኔ ሆደ ቡቡቡ ወንድ ሁሉ እንደ አንተ ቢሆን ምን አለ ❤❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 4 месяца назад +3

    በጣም አስነዋሪዎች ናቸው እሷ ሰራተኛ ብኮን ልጃቸው ወዶ ነው የተጠጋት የወለዱትን የሚሰጡ

  • @natinaelalemayehu4567
    @natinaelalemayehu4567 2 месяца назад

    ዳኒዬ 👍👍👍

  • @hananali4283
    @hananali4283 4 месяца назад

    ሚገርም ነው እኛ ቤትም ተመሳሳይ ነገር ተፈጥሮ ነበር ግን እናቴ ነፍሱአን በአፀደ ገነት ያኑረው ልጅቱን እቤት እንድትወልድ አድርጋ ወድሜ ከአሜሪካ እስኪመጣ ጠብቃ እንዲያምን አድርጋ ልጅን እንዲወስድና እንዲያሳድግ ነው ያረገቺው ይሄንን ታሪክ ሳይ ትዝ አለኝ

  • @Lore9072
    @Lore9072 4 месяца назад

    በጣም በጉጉት የምጠብቀው ውጤት ነው። እናቱ ከሆኑ አደልም ሻማ ጧፍ ፈልጌ ነው የማበራው።

  • @MimiMimi-ce5mwmi.8mim
    @MimiMimi-ce5mwmi.8mim 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @Lidiya-p8n
    @Lidiya-p8n 3 месяца назад

    ጆኒዬ የኔ መልካም ልጅ እባክህ ለአንድ ጉዳዬይ ፈልጌህ ነው በምን ላግኝህ የኔ ልጅ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 4 месяца назад

    ያረብ እናትና ልጅ ይሆኑ ያአላህ ወላህ ቅዳሜ ከሰሀት ሳይ እራስ ቅጥቅጣቴ እስኪነሳ አለቅሳለሁ በድህነት ስሆን ደሞ ያማን የሰራተኘ ልጅ ስለሆነ አይ አያትኮ ለልጅ ልጅ ይጎጎሉ እደው ምናል ቢያሳድጉላት አይይ

  • @genetalemuweldemichael
    @genetalemuweldemichael 4 месяца назад +1

    መጨረሻው መቼ ነው

  • @zainabhassan9284
    @zainabhassan9284 4 месяца назад +4

    የኔ አልቃሻ ወደ ልጀ ሳልቅሰ በጣም ወሰጤ ይላወሳል አይዞን 👌👌👌👌👌👌👌🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MulatAklile
    @MulatAklile 3 месяца назад

    ልጁወዶ አልሄደም እናትም ለጃን ወዳአትጥልም

  • @seblemetaferia4270
    @seblemetaferia4270 3 месяца назад

    Yene geta enem endante anebalehu gin asazenkegne sitalekis

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c 4 месяца назад

    ግን እኮ ምናልባትም ያባቱ ቤተሰቦች እንዳሉ ካናዳ ናቸው ሲሉ ነበር እና ወስደውትስ ቢሆን እና እናትየው ሲጠይቁ አውቀው ቢሆንስ ለድርጅት ሰጠነው ያሉዋቸው

  • @OppoCell-n4i
    @OppoCell-n4i 4 месяца назад +3

    ከሰራተኛ ልጃችን ወለደ እንዳይባሉ

  • @Yeneneshi-g2f
    @Yeneneshi-g2f 3 месяца назад

    1000/

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 4 месяца назад

    ምን ተከፍሏቸዉ ነው ያስብላል እኛ እንደዚ አይነት ታሪክ ስናይ ወይም ስናዳምጥ እራሳችንን እስከሚያመን ድረስ 😭😭😭😭😭

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 месяца назад +3

    በጣም ❤❤ ይመሳሰላሉ 2016 - 1978 = 38

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 4 месяца назад +1

    የህፃንነት ይጠፉል ምልክት

  • @belloshabeshawi3898
    @belloshabeshawi3898 4 месяца назад +3

    እኔም እናትና ልጅ ካልሆኑ አብዳለሁ😅

  • @አልሀምዱሊላ-ኘ2ረ
    @አልሀምዱሊላ-ኘ2ረ 4 месяца назад

    ትለያለህ ለሰው የሚያዝን ከፈጣሪም ያዝነታል እሱይርዳቸው

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 4 месяца назад

    የልጁ ሃያቶች መጠይቅ አለባቸው 😢ጥሩ ልብ ነው ያለህ ጆኒ ሁላቹህም እንዲያድ ሰብስክራይፕ አድርጉት በአላህ 🎉❤

  • @ZeynabAbdalla-rp1vw
    @ZeynabAbdalla-rp1vw 4 месяца назад +1

    Inatu nati 💯 present
    Inde ine jani yemite wodutina yemita dankute kahone like argu 🫰✌️

  • @marthayohannes7309
    @marthayohannes7309 4 месяца назад

    Betikikil 🎉enatu nachew 😢

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 4 месяца назад

    የአባቱን ቤተሰብ አፈላልግ እስኪ። ካናዳ ነዉ የሚኖሩት። ሰዋሰዉ ተዋህዶ ይባላሉ።

  • @Heytherett
    @Heytherett 4 месяца назад

    But his dad family has bad and felt sorry for those family who have related stories 💔

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 4 месяца назад +6

    ይመሳሰላሉ ፈጣሪ ይርዳቸው

  • @ElsaHailu-id3ub
    @ElsaHailu-id3ub 4 месяца назад +1

    What happened to your channel. I thought you had more than 100,000 subscribers

  • @HeranTub
    @HeranTub 4 месяца назад

    yee inangi wixet all mexam

  • @Heytherett
    @Heytherett 4 месяца назад +1

    You have to do reaction video when the result is out Johny ❤

  • @MebratWubneh
    @MebratWubneh 3 месяца назад

    መቶ በመቶ እናቱ ናቸው

  • @eldana2945
    @eldana2945 4 месяца назад +1

    ኧረ የዚህ ልጅ ዲኤን ኤ ውጤት ምን ደረሠ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 4 месяца назад

    የሄ ነገር የት ድረስ ግን አለፈኝ ማለት ነው ሳላየው

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 4 месяца назад

    I can't wait till Saturday

  • @purplestars029
    @purplestars029 4 месяца назад

    I was craying too from the beginning to ending, epatioly when I sow the mom, because they looks like him ,she was not aware he was even looking for her all his life 😭🥺😭

  • @Zumrajemal-v9q
    @Zumrajemal-v9q 2 месяца назад

    አንተማ ግምት አንደኛ ነክ እሄው የdna memeraw lji hone alhamdulilah

  • @Smart_Tube1224
    @Smart_Tube1224 4 месяца назад

    ካሁን በህዋላ bedyo አንዳትቆም

  • @edenmolla1067
    @edenmolla1067 4 месяца назад

    ጃኒ ትልቅ ሰው አንቱ፣ እርሳቸው፣እርስዋ ነው የሚባለው

  • @MohammadIsmail-p3n
    @MohammadIsmail-p3n 4 месяца назад

    ❤❤ስውድክ የኔምርጥ ወድም

  • @sukaregetachew8310
    @sukaregetachew8310 4 месяца назад

    I love your accent 😍 my dear, I like to watch your vedios, you are so funny 😁 😂 😀 😊

  • @GBatasari-b3k
    @GBatasari-b3k 4 месяца назад

    መጨረሻው የትደረሰ?

  • @fikirwegenejemebere
    @fikirwegenejemebere 4 месяца назад

    bergtegnte ente nachewe

  • @Abraham-ly6oh
    @Abraham-ly6oh 4 месяца назад

    💯

  • @بسمالله-ذ8س8ك
    @بسمالله-ذ8س8ك 3 месяца назад

    እባክህ ቀጣይ ቸኩለ ናል

  • @Ziyadamukerem-em2zc
    @Ziyadamukerem-em2zc 4 месяца назад +8

    ጃኒ ይሄንን ቻናልህ የሆነ ችግር አለው አስተካክል ብዙ ጊዜ ድምፅ የለውም በብዙ ሙከራ ነው ድምፅህ ሚሰማው

  • @kidisthmariam3518
    @kidisthmariam3518 4 месяца назад

    ያንተ ኦቭር አክት ተረጋግተን ማየት አላስቻለንም እና ከቻልክ ባታቋርጠንና በደንብ ማየት ብንችል ፕሊስ ፕሮግራሙን ሳይሆን አንተን ሆነ የምናየው

  • @almazkemal5895
    @almazkemal5895 4 месяца назад

    ለክብራቸው ብለው ይሆናል

  • @firhwotmidaksaa3198
    @firhwotmidaksaa3198 4 месяца назад

    Baa unat libee nw yee tasabar💔😥uuuuufffff

  • @hallkmah
    @hallkmah 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @NegstMeseret
    @NegstMeseret 4 месяца назад

    Ye ye Jani reaction yleyal hulim kante gar mayet new❤❤

  • @Eftahz
    @Eftahz 4 месяца назад

    Ayi janny demo yewah nek,yetegoda setay enba yikedemekal

  • @almazkemal5895
    @almazkemal5895 4 месяца назад

    በጣም

  • @T.TAbebe
    @T.TAbebe 2 месяца назад

    አተ ቅሌታም አተ የሀበሻ በሀል እያወክ እኝህን የሚክሉ ትልቅ ሴት አቺ የምችለው እሱን ግን ከመቀመጫው አተነሳም ብለህ ትፎግራለህ

  • @ZeynabAbdalla-rp1vw
    @ZeynabAbdalla-rp1vw 4 месяца назад

    Jan react betam yelayale ye unate batam new madenki berta
    Ine inda asabe ka 💯 inatu nati👈

  • @yabseragirma1606
    @yabseragirma1606 4 месяца назад +8

    የ አባቱ ቤተሰቦች ባለጌ ናቸዉ ፎቶአቸዉ ቢኖሮ ማህበራዊ ድረገፅ ላይ ለቆ ማሸማቀቅ ነበር ባለጌዎች ።

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 4 месяца назад

      በወቅቱ የነበረ ባህል ነው ዛሬ ሊቆጫቸው ይችላል እኮ አነሱ ብቻ ያመጡት አይደለም ከንኳን ከሸራተኛ የወለዱትም ዲቃላ ተብሎ ሰው አንዳይሰማ ለጉዲፈቻ ይሰጥ ነበር

  • @BetiBeti-qb8bs
    @BetiBeti-qb8bs 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤ you have a big heart

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 месяца назад +1

    ከሰራተኛቸው መወለዱ እፍረት እንባው ነው

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 4 месяца назад

    እዉነትህን ነዉ ለስማቸዉ ብለዉ ለማደጎ ሰጡት

  • @user-oq3dn7yl3otiyaa
    @user-oq3dn7yl3otiyaa 4 месяца назад +1

    😅😅

  • @zamzambashir349
    @zamzambashir349 4 месяца назад

    Ine bamalqes bizat yihen Program Mayet Tawku😭😭😭😭😭

  • @ShahamaUae-l5v
    @ShahamaUae-l5v 4 месяца назад

    የአባቱቀላልነው እናቱከሆነች

  • @MitaHailye
    @MitaHailye 4 месяца назад +2

    ጃኒዬ አይዟን አታልቅስ❤❤❤

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl 4 месяца назад

    ምን ላይ ደረሱ ይሆን 😢😢😢😢

  • @RaniRani-br9gh
    @RaniRani-br9gh 4 месяца назад +1

    ጃኒ በጣም አዛኝ ልጅ

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 4 месяца назад

    😢😢❤❤❤😘😘😘uuufff

  • @soratiusen6011
    @soratiusen6011 4 месяца назад

    😢😢😢😢

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 месяца назад

    ጃኒ ጠፍተሀል

  • @inparadise0
    @inparadise0 4 месяца назад

    Selam jahnny thumbnail leseraleh

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 3 месяца назад

    ከቢድ. ነው

  • @امالبه
    @امالبه 4 месяца назад

    ይሄ ሁሉ የዝሙት ጣጣ ነው ዝሙትን እንጠየፍ

  • @esraeltilahun1
    @esraeltilahun1 4 месяца назад

    ''Eben Hakim Qal becha '' yehane zafane react yedarage

  • @HenokZebene-eb1tu
    @HenokZebene-eb1tu 3 месяца назад

    ዉጤቱ አልመጣም?

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 месяца назад

    ደንግጦ ነዋ ጃኒ ደሞ

  • @NataliNatali-rj5or
    @NataliNatali-rj5or 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @ShaltoBayesa
    @ShaltoBayesa 4 месяца назад

    yena yewa❤❤

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 4 месяца назад

    ልክ ነው በአንድ አመቱ ነው እኮ የሄደው