ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024

Комментарии • 13 тыс.

  • @ashruka
    @ashruka 2 года назад +5618

    ጎበዝ መልካም እድል እሙ

    • @eualeual2916
      @eualeual2916 2 года назад +72

      አንተ ብሩክ ወጣት ጥበብ ይብዛልህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @naimaahmed4892
      @naimaahmed4892 2 года назад +59

      ሽረ አረጉላት አሹየየ ምረጥሠው

    • @wanuyeabatualij3982
      @wanuyeabatualij3982 2 года назад +20

      አሹዬ❤

    • @user-cz8df7yf9c
      @user-cz8df7yf9c 2 года назад +29

      አሹካ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ

    • @selahulenagar7424
      @selahulenagar7424 2 года назад +18

      Ashu asitawawuqelat

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube 2 года назад +1787

    📍እሙ አንበሳ ጀግና ሴት ነሽ መልካም እድል ውዷ እህታችን በርች 🍾 አይዞሽ እናበርታሻለን

    • @tinateshome8643
      @tinateshome8643 2 года назад +10

      ሳብዬ የኔ መልካም ሊክዋን ሸር አድርጊላት እማ በስዋ ስም እያጭበረበሩ ነው

    • @akliluethiopia
      @akliluethiopia 2 года назад +3

      የእናንተ የስራ ውጤት ነው ሳባየ

    • @user-le7zd1fb1s
      @user-le7zd1fb1s 2 года назад +4

      ሳባ አንቺም ጀግና አመስጋኝ ምርጥ እህታችን ነሽ በርችልን እዳትቀየሪ አደራ

    • @sofiyaebrahim8597
      @sofiyaebrahim8597 2 года назад +7

      ሸር እድርጊላት ሳቢ

    • @martha_Alemu
      @martha_Alemu 2 года назад +5

      Sabi banchim youtubem Asetwawkilat please

  • @SBABabba
    @SBABabba 2 года назад +408

    እንዲ ይሻለል እሙ በርቺ ከ ጎንሽ ነን ሳምንት ሳይሞለሽ መቶ ሺውን ትሞያለሽ በርቺ

    • @user-dw9pd1ch8v
      @user-dw9pd1ch8v 2 года назад

      ሰይድ በምን ላግኝህ ወድሜ።

    • @user-zz1wc8ux8h
      @user-zz1wc8ux8h 2 года назад +4

      አንተ መልካም ሰዉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @user-ps7kj1oi4x
      @user-ps7kj1oi4x 2 года назад

      ሰእዶ ማኛ

    • @forgotemail594
      @forgotemail594 2 года назад

      አለን ሰይዶ👍

    • @meserettube5161
      @meserettube5161 2 года назад

      ሳይድ በአላህ sher አድርግልኝ ወንድሜ

  • @user-ni8hx8bk3p
    @user-ni8hx8bk3p 2 года назад +118

    አይዞሽ እህቴ በሰው የተከፈተ በር በሰው ይዘጋል ነገር ግን በእግዚአብሔር የተከፈተው በር በማንም በምንም አይዘጋም።..ተስፋን የሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን!!!💚💛❤️

  • @user-yb1xe7cp9g
    @user-yb1xe7cp9g 2 года назад +2140

    እፍፍፍፍፍፍ በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት ሀንዬ ፈጣሪ ይባርክሽ

    • @feventube288
      @feventube288 2 года назад +3

      ውዴ ቤተሠብ እንሁን በቅንነት

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 года назад

      Ayzosh emuty

    • @meklit2022
      @meklit2022 2 года назад

      @@feventube288 አወ ቅንነት ለራስ ነው ነይ እንዛመድ

    • @emufamilytube3801
      @emufamilytube3801 2 года назад +3

      የነገው ገብርኤል እባዬዬዬ ፈሰሰ በስመአም ተመስገንንንን

    • @feventube288
      @feventube288 2 года назад +1

      @@meklit2022 አሺ ውዴ

  • @cardibgodisgood8383
    @cardibgodisgood8383 2 года назад +1156

    አንቺን ከስው ቤት ነፃ ያወጣ አምላክ ኢትዮጵያንም ከጁንታና ከችግሮቿ ነፃ ያውጣልን Happy for You እሙዬ

  • @user-vr6tf6el7c
    @user-vr6tf6el7c 2 года назад +862

    እንኳን ደስ አለሽ እሙዬ። ለዚህ ላበቁሽ ለተባበሩሽ ሁሉ ለእነ አርቲስት ሃና ፈጣሪ በሕወታቸው ደስታን ያግባ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 года назад +1

      Ayzoshy edunia nat yche llemi negrwch mezbararkut masechgerun lestkakelu sefelguniw lehulumi neger allehamdulillah

    • @ahmedarebu9992
      @ahmedarebu9992 2 года назад +1

      መተናል በርችልኝ

    • @jesusisvisaofheaven
      @jesusisvisaofheaven 2 года назад +1

      Amen 🙏

    • @amenmiko3619
      @amenmiko3619 2 года назад +1

      እንኳን በደና መጣሽ የኔ ወርቅ እንወድሻለን በርቺልን

    • @user-rl2hg6qk3k
      @user-rl2hg6qk3k 2 года назад +1

      ኡፍ የኔ ማር የሳቄ ምንጭ እንኳን ደና መጣሽልን

  • @medireactxxo8192
    @medireactxxo8192 2 года назад +21

    መልካም እድል ደሞም የተገፋን የማይተው አምላክ አንቺንም ከፍ ያርግሽ። መልካም እድል እሙዬ👍👍👍👍👍👍👍👍 በርቺ !!! አቦ የማያልቅበት ጨማምሮ ይስጥሽ ❤❤❤

  • @susutube360
    @susutube360 2 года назад +291

    በጣም ደስ ብሎኛል እግድህ ነገር አብርዱ ይህንን እናሳድግላት ☝🥰

    • @feventube288
      @feventube288 2 года назад

      ውዴ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      ደምሪኝእሕትዎየየየየ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 2 года назад +1

      ድጋግማችሁ እዩላት ቪዲዮ ስያቅ ፈጠን ብሎ ወደ ህጋዊ እንደሚደርስ

    • @user-sm6qk7ux1c
      @user-sm6qk7ux1c 2 года назад

      እሰይ ቀላል እናሳድግላታለንን ሆ💚💛❤🇪🇹🇪🇹

    • @user-lv9rq5tm2j
      @user-lv9rq5tm2j 2 года назад +1

      @@user-gp9sf9cn7g ትክክል

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 2 года назад +297

    የኔ ፍልቅልቅ መልካም የስራ ጊዜ ሸር አርጌልሻለሁ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ🙏🏾🥰🥰🥰🥰

    • @user-ww6oi9sh3u
      @user-ww6oi9sh3u 2 года назад +1

      እግዚአብሄር ያክብርሽ

    • @rahelwolde146
      @rahelwolde146 2 года назад +2

      እናትዬ ተረዳዱ ሊንኳን አስቀምጭላት ዩትበር ስለሆንሽ እኛ ደግሞ ሰብ ላይክ በማድረግ

    • @hikmayoutube9705
      @hikmayoutube9705 2 года назад +3

      ፈጣሪ ያክብርሽ የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 года назад

      ደምሩኝ ውዶችየ

    • @semhartsegay5038
      @semhartsegay5038 2 года назад

      Anchi rasish stfeteri melkam sew nesh anatye

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 2 года назад +295

    እሙዬ እንወድሻለን በርችልን

  • @HabeshaTubee
    @HabeshaTubee 2 года назад +21

    ዋው እውነትና ጭስ መውጫ አያጣም ! የህዝብን ፍቅር አረፍ ብለሽ ኮምኩሚ ያውም የኢትዩጽያውያንን
    እጅግ በጣም ደስስስ ብሎኞል እንኳን ደስ ያለሽ እሙዬ !! መልካአም እድል መልካአም የስራ ዘመን ይሁን !!

  • @kidistchere8734
    @kidistchere8734 2 года назад +148

    ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ እንኳን ደስ አለሽ እሙ ሀና ጌታ ይባርክሽ
    🙏ለእሙ የተቆረቆራቹ ምስጋና ይገባቹሀል እዉነት ያሸንፋል ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤🙏

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      አሜንንንን በዛውም ደግሞ የኔን ቻናል ጋበዝኩ እሺ የኔ ውድ ግብዣ ደግሞ አይናቅም

    • @ghhghy3086
      @ghhghy3086 2 года назад

      ትክክል እዉነት ያሸንፋል

  • @fatumaabate9980
    @fatumaabate9980 2 года назад +310

    እግዚአብሔር ያግዝሽ እህታችን የሰው ደስታ የሚያስደስተው ገባ ገባ እናግዛት

    • @feventube288
      @feventube288 2 года назад +1

      ውዴ በቅንነት እንዛመድ

    • @meklit2022
      @meklit2022 2 года назад +1

      @@gemechugurmu9689 ነይ እንዛመድ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 2 года назад +2

      ድግግማች እዩት ፈጠን ብሎ እንደሚታወቅ

    • @MasaMasa-fk2ow
      @MasaMasa-fk2ow 2 года назад +1

      ሀይዞሽእሙየበርችፈጣሪከቸጋይሁንየልብሽይሙላልሽ

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 2 года назад

      ❤👏💯

  • @tsigewongel8203
    @tsigewongel8203 2 года назад +573

    እሙየ ፈጣሪ ከተገፉቱ ጋር ነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በርች ቤተሰብሽ ስሆን በደስታ ነው 😘💓

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад +1

      Demerige wud

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад +1

      ደምሪኝእሕትዎየየየየ

    • @asaajod360
      @asaajod360 2 года назад

      ማሻአላህ

    • @abdihabesha12
      @abdihabesha12 2 года назад

      ሌላኛው ቸነሏ ተዘግቶ ነው 🤔

  • @wosenfikadu3784
    @wosenfikadu3784 2 года назад +15

    እሙዬ ከጁንታዋ የገላገለሽ አምላክ ይመስገን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፈጣሪ ከቅኖች ጋር ነው!!!
    አይዞሽ በርቺ።

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h 2 года назад +336

    ደሰሰሰሰሰ አለኝ የኢትዮጵያ ህዝብች በሰደትም በሀገርም ውስጥ ሁናቹሁ የተራዳቹኃት ሁሉ በእውነት ሰማያዊ ዋጋን ይክፈላቹሁ በእውነት ❤❤❤❤

  • @sosiqueen4098
    @sosiqueen4098 2 года назад +76

    ኡፍፍፍ😍😍 አልሃምዱሊላህ
    ሳቋ ተመልሶ ማየት ምኞቴ ነበር
    አላዉቃት አታዉቀኝ ደስታዋ የሚያስደስተኝ
    መከፋቷ የሚያስከፋኝ❤💕

  • @user-mn1cq5kk5v
    @user-mn1cq5kk5v 2 года назад +18

    ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖች በእግዚአብሔር አበረታቶት ሸር አርጉላት ተመስገን የመዳም ቅመሞች ተቀበሎት💚💛❤

    • @hayathassan1992
      @hayathassan1992 2 года назад

      አለን ደሜ💚💛❤👌👌👌

    • @user-fi4yz7pn4l
      @user-fi4yz7pn4l 2 года назад

      አለን እኛ እላን አትሸነፍም

  • @tenagnekassa3970
    @tenagnekassa3970 2 года назад +11

    መልካም እድል በዘመንሽ ሁሉ ይግጠምሽ ልጅሽን እግዚአብሔር በጥበብ እና በፀጋ ያሳድግልሽ

  • @kokiaweke1767
    @kokiaweke1767 2 года назад +60

    እሙዬን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ
    ለሷ ያለንን ፍቅር እናሳያት 🙏

    • @feventube288
      @feventube288 2 года назад

      እሺ ውዴ በቅንነት እኔንም በቅንነት

    • @user-ew6wh8tm3p
      @user-ew6wh8tm3p 2 года назад

      እሽ እህት

    • @maliaphone9683
      @maliaphone9683 2 года назад

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 2 года назад +241

    እሙዬ እንኳን ደስ ያለሽ ሳቅሽ ናፍቆን ነበር ሁሌም ደስ ይበልሽ የሆነብሽ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ህይወት ትቀጥላለች በርትተሽ የተሻለ ነገር ይዘሽ እንደምትመጪ ተስፋ አለን ፋንድሻ እኮ ነሽ ጠላት ቅጥል ይበል

    • @user-bx9oq2rl9w
      @user-bx9oq2rl9w 2 года назад

      ፈጣሪ ልፋቷን አይቶ ነው ከዝች ቀበሮ ያላቀቃት

  • @aynadisjember5102
    @aynadisjember5102 2 года назад +83

    ጎሽ የኔ አንበሳ፤ ድንግል ካንቺ ጋር ትሁን ክፉውን ሁሉ ታርቅልሽ የኔ የዋህ ምርጥ ሰው። ልጅሽን ከትልቅ ደረጃ ታድርስልሽ እናትዬ።

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m 2 года назад +12

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!
    እሙዬ መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ የኔ የዋህ

  • @user-tv5sy9vo7o
    @user-tv5sy9vo7o 2 года назад +84

    ወይኔ እሙዬ በጣም ደስ ብሎኛል ለናትና ልጅ ክብር ምስጋና ይገባል እፉፉፉፉፉፉ ነኔን ፀሎት ነው እማምላክ የሰማችኝ በርቺ ደሞ በቅርቦ አሉ የተባሉ ይቱዩበሮች ትቦንሻለሽ ውድድድ ነው የምናረግሽ ከነመላው ቤተሰቦቼ ሴትዮዋ እንድትቃጠል በነገሮችሽ ሁሉ ፍፄንና ሀና ዮሀንስን ማመስገን እንዳሰለቺ ውለታ አማራ አይረሳም አደራ እሙዬ

  • @user-in7hc5ke2e
    @user-in7hc5ke2e 2 года назад +39

    የኔ እናት ስወድሽ እመብርሀን ሁሌም በምልጃዋ ትጠብቅሽ ህልምሽ እዉን ይሁንልሽ የኔ እናት አንድ ልጅሽንም ፈጣሪ በቸር ያሳድግልሽ ዉዴ

    • @hgyt6663
      @hgyt6663 2 года назад

      የኔህት እሰይ ሳቂ እህት ጥካራ ሁኝ አላህ ያስቅሺ❤❤❤❤

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus 2 года назад +114

    እሙዬ እንኳንም ራስሽን ቻልሽ! ነፃነትሽ ፊትሽ ላይ ደስታሽ ሞልቶበት ይታያሎ ፍልቅልቋና ተወዳጇ እህታችን።
    እንኳን ደስ አለሽ
    ዘመንሽ ይባረክ! አይዞሽ በርቺ!

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige wud yegrre leji

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад +1

      ደምሪኝእሕትዎየየየየ

    • @wamo2969
      @wamo2969 2 года назад

      @@kamilawollo7528 0k

  • @memukhan8175
    @memukhan8175 2 года назад

    እኔ ምን ልበልሽ እሙ ስለ እውነት እኔ ብዙ ተስፍ ቆርጬ ብዙ አልቅሼ አውቃለው ግን ሁል ጊዜ ከጭለማ ከሀዘን የሚያወጣ አምላክ እለን እናም እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ በድለነው በእጥፍ ይቅር ለሚለን አምላክ አንቺ ስታለቅሺ አያምርብሽም ሁሌም ሳቂ እሙ እናም እግዚአብሔርን ሁሌም ስለምታመስግኚው በጣም ደስ ነው የሚለኝ አምስጋኝ መሆን ብዙን የማያልፍ የሚመስለውን ነገር ስለሚያሻግር እናም እግዚአብሔር ይመስገን በራስሽ ቤት እንደፈለገሽ ሁኚ የኔ ውድ እህት

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 2 года назад +315

    የሙ ወዳጆች እንኳን ደስ አላችሁ ♥

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 года назад

      እንኳን አብሮ ደሥ አለን የሁላችንም

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige wud

    • @user-ho9vt2hw9c
      @user-ho9vt2hw9c 2 года назад

      እኳን አብሮ ደስ አለን አስለቅሳኝ ነበር

    • @user-fu7to4oe4d
      @user-fu7to4oe4d 2 года назад

      እንኳን አብሮ ደስ አለን🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @fatmaahmad9742
      @fatmaahmad9742 2 года назад

      በረችአብሽሪ

  • @sarem4492
    @sarem4492 2 года назад +216

    ዋው እጅግ በጣም ደስስስ ብሎኞል እንኳን ደስ ያለሽ እሙዬ !! መልካአም እድል መልካአም የስራ ዘመን ይሁን !! እውነትና ጭስ መውጫ አያጣም ! የህዝብን ፍቅር አረፍ ብለሽ ኮምኩሚ ያውም የኢትዩጽያውያንን ❤❤❤❤

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 года назад

      ደምሪኝ ማሬ

    • @grandrak8259
      @grandrak8259 2 года назад

      ፈልቅለቆ፣እመቤት፣አባኑሪ፣ሺአመት

  • @user-me8vl1nc1q
    @user-me8vl1nc1q 2 года назад +20

    አንበሳ ሴት ልጅ ወድቃ ስትነሳ እንዴት ደስ ይላል ሰዎች ነፃነት ነፍጋችሁ የምታኖሩ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ ከሁሉም ነገር በላይ ነፃነት ንፁህ ሀብት ነዉ
    ነፃ ነፃ ነኝ ነፃ ነኝ

  • @bereketgirma1436
    @bereketgirma1436 2 года назад +1

    ከሁሉም በላይ ኮመታተሮች እንኳን ደስ አላችዉ እዉነት በአለበት ደስታ አለ እግዚአብሔር ሁሌም ደስታሽን ያብዛ የኢትዮጵያ ደስታ ያምጣልን

  • @user-go7xn7ee6c
    @user-go7xn7ee6c 2 года назад +174

    እንኳን ደስ ያለሽ እሙየ አንዳንዴ መፈተን መልካም ነው እሙ ተፈትነሽ የምታገኝው እንጅራ በጣም ነው የሚጠቅመው በእውነት ደስታየን ለመግለፅ ቃላት አጠረኝ ❤❤❤❤

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 года назад

      በቅንነት እንደማመር

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 года назад

      ደምሩኝ እመልሣለሁ

    • @samera8815
      @samera8815 2 года назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙆‍♂️🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺💋💋💪💪💪💪💪💪

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 2 года назад +62

    ለምስኪኖች ፈጣሪ አለ ይብላኝ ለክፉዎች ስትከፊ እንደፈፋን ስትደሰችም ደስ ብሎናል እህታችን በርችልን

  • @user-fm1tu5hb2k
    @user-fm1tu5hb2k 2 года назад +49

    እንኳንም ደህና መጣሽ እንኳን ደስ ያለሽ የኔ እናት ዘፈን ባልሰማም ባልወድም በደረሰብሽ በደል እና እንግልት እግዚአብሄር ይርዳሽ በበለጠ በርትተሽ ስሪ♥️♥️♥️♥️

  • @YegnaTube-nw2wi
    @YegnaTube-nw2wi 2 года назад +4

    አይዞሽ እሙየ እናምናለን ጠንካራ ልጅ እንደሆንሽ መልካም እድል!!

  • @fikerfiker9837
    @fikerfiker9837 2 года назад +47

    የኔ ፍልቅልቅ አግዚአብሔር ሃያል ነው የድግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም በውነት እኛ ያርብ አገር ገረዶች ዋጋ አለን ዋጋችንም ከከፍታ በላይ ነው በውነት በዝህ አምናለሁ ❤❤❤😍😍😍👌🙏

  • @amanwalle2956
    @amanwalle2956 2 года назад +69

    የኔ እናት እንኳን ለዚህ አበቃሽ በጣም ደስ ብሎናል እነደዚ ስስቂ በማየታችን እግዚአብሔር ይመሥገን በርቺልን ፈጣሪ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ

  • @yabsratesfa8314
    @yabsratesfa8314 2 года назад +28

    ይህን ፈገግታሽን የመለሰልሽ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ብሎናል እሙ በርች እህታለምዬ ፈተና ሁሉ ለበጎ ነውና ይህን ቀን አየሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meazaagedew6954
    @meazaagedew6954 2 года назад

    Egziabher yimasigen lakomesh degafie lagegnalign!! Wididddddd new yaminaregish!!! Betam amirobishal maree!!!!

  • @tafachneng7449
    @tafachneng7449 2 года назад +106

    እሙዬ እውነት ደስ ብሎኛል የኔ የዋህ ገራገሮ ስወድሽ እኮ ❤❤❤ ጀግና ነሽ ትችያለሽ ፈተና ያለ ነው ፈጣሪ ፈተነሽ ፈተናውን አለፍሽ እንደዛ ብለሽ አስቢ ያለፈው አልፎል ከአሁን በሆላ ወደፊት ብቻ ነው ወደሆላ የለም 👍💪😍

    • @feventube288
      @feventube288 2 года назад +1

      የኔውድ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ

    • @tafachneng7449
      @tafachneng7449 2 года назад

      @@feventube288 እሺ ውዴ አድርጌሻለው

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 года назад

      @@tafachneng7449 ደምሪኝ ማር

  • @user-tw6ex8bt5z
    @user-tw6ex8bt5z 2 года назад +67

    ሀና በኡነት መልካም ሰዉነሽ ፈጣሪ ዉለታሽን ይክፈልሽ የኔ ዉድ መልካምነት ለራስነዉ ከጎኗ በመቆምሽ በኡነት ደስ አሰኝተሽናል አብሽሩ ዉዶቸ ለወደፊቱም ዉደታ እስከጀነት እመኝላችሁለሁ

    • @feventube288
      @feventube288 2 года назад +1

      የኔ ውድ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 2 года назад +20

    የኔ ፍልቅል እንዲ ሳቂ እስቲ ማር😘😍❤መቼም አቶድቂም አይዞሽ እኖድሻለዉ❤❤አለን ሁሌም ከጎንሽ ነን

    • @Maebell16
      @Maebell16 2 года назад

      ቱቱዬን ያላችሁ በቅንነት ደምሩኝ

  • @tinadagne8580
    @tinadagne8580 2 года назад

    Emuyee I'm happy for you ur strong person God is with you I wish u the best

  • @GhionPodcast
    @GhionPodcast 2 года назад +52

    ችሎታ አለሽ፡በራስሽ መስራት ትችያለሽ እሙ ወደፊት ብቻ!በራስሽ ብቻ በመምጣትሽ ደስተኛ ነኝ!የእሙ ወዳጆች እንኳን ደሳለን!❤💛💚!አለን እሙ!

  • @galanyglany7337
    @galanyglany7337 2 года назад +36

    ይቱ በሮች ሼር አርጉላት ጎበዞች ተጋገዙ በጣም ጀግና ናት እውነት እሙ ምርጥ ስራ እንጠብቃለን እውነት ታሸንፋለች

    • @feventube288
      @feventube288 2 года назад

      የኔ ውዴ በቅንነት አዴስነኘ ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ

  • @stube3784
    @stube3784 2 года назад +17

    ዋናው ነገር ትዕግስት ነው ብዙ ዝናብ ጥሎ ፀሀይ ይወጣል! ብዙ መከራ አልፎ ደስታ ይመጣል በርች አለን ላይክ ሸር በሳፈ 😁😁😁🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷😍👈

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 2 года назад +3

    ኡፍፍ ደስ ብሎኛል ከምር የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ አብሽሪ ሼር በማድረግ እናግዝሻለን ሀንዬ ተባረኪ ከምር ስጠባበቅ ነበር አድሱን የእሙየን ቤት 😍😍

  • @bishawbaye9869
    @bishawbaye9869 2 года назад +20

    ጎበዝ ነሽ እመቤት !!!!!!! ሃኒቾ ምርጥ ልጅ ተደጋገፉ የተዋህዶ ልጆች ፡፡በርቱ

  • @user-gf7yl5mt4p
    @user-gf7yl5mt4p 2 года назад +52

    የኔቆጆ ነይ እድሜ ለማዳም ቅመሞቺ ሰብስክራይብ እናረግሻለን ግን ቀስ እያልሽ ስታወሪ የኔ የዋህ እንወድሻለን ❤️❤️

    • @user-tl7fn3uw2j
      @user-tl7fn3uw2j 2 года назад +1

      የኔ ማረ እኔነም ሰብ አድረጌኝ ማሬ

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 2 года назад +1

      እሙየ፡እኳን፡ደህና፡መጣሽ፡

    • @user-tl7fn3uw2j
      @user-tl7fn3uw2j 2 года назад +4

      @@mdvip3327 ማረ እኔም ወገንችሁ ነኝ ደምሬኝ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 года назад +1

      የዛች የአረብ ገረድ ያለች አንሡ ሠብሥክራይብ አደራቹህ ሚሥጤሩ ወጣ ምን አክል እንደምትነቀን ውጡ ከዛ ቤት ባለጌ ናት ሥትሠደቡ ሠአታችን አበቃቅተን የምንመለከታቸው መልሣ ሥድብ

    • @user-gf7yl5mt4p
      @user-gf7yl5mt4p 2 года назад +1

      @@nefisa3053 እኔ እመቤት ጋ እደተለያዩ ነው ከሁለቱም ስልኬ ያነሳሁባት እሽ ገረድ ለራሷ ሙጢ

  • @alemabebe6286
    @alemabebe6286 2 года назад +145

    እግዚአብሔር የቅን ሰዎች ረዳት ነው
    በክፉዎች ቤት እግዚአብሔር የለም
    ክፉ ሀሳብ ለሚያስቡ የድንግል ልጅ ልብ ይስጣቸው!

    • @foziaborena4728
      @foziaborena4728 2 года назад

      እሙየ የኔ የዋህ የኔ ማር በርችልኝ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 года назад

      ደምሩኝ ውዶችየ

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 2 года назад +6

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! እሙዬ እንኳን ደስ አለሽ!!!

  • @mohammedadem449
    @mohammedadem449 2 года назад +81

    ሀኒዬ ትልቅ ሠዉ መልካምነት ለራስ ነዉ። ፈጣሪ ይባርክሽ አገራችንን አላህ ሠላም ያርግልን🇪🇹💗🇪🇹

  • @frehiwotgetachew9203
    @frehiwotgetachew9203 2 года назад +48

    እንኳን ደስ አለሽ እሙዬ!!! ለዚህ ላበቁሽ ለተባበሩሽ ሁሉ ለእነ አርቲስት ሃና እግዚያብሄር ይባርካቸው!!

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 года назад

      አንኳን፣ ደሰ፣አለሸ፣በርኑልን፣💚💛❤🙏🙏🙏፣ኢትዮጵያን፣ ለዘላለም ትኑር፣በርቸ፣💚💛❤💚💛❤

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 года назад

      ደምሩኝ ውዶችየ

  • @fjdf9143
    @fjdf9143 2 года назад +29

    እሙዬ የኔ ሳቂታ ሁሌም ካንደበትሽ የማጠፋው ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትሁን አትለይሽ በሄድሽበት ትከተልሽ የኔ ጨዋ ልጅሽንም በጥበብ ታሳድግልሽ

  • @hadubinitmuhamed8043
    @hadubinitmuhamed8043 2 года назад

    እሙየ ፕራንኩ ግን ይቅር ደስ አይልም ሰወች ጋ ያጣላል ያስደነግጣል ሰለዚህ ሊላ መልካም ስራን ስሪ ፈጣሪ የሚወደውን አንጀቴን በልተሽኝ ነበር ስታለቅሽ እንኩዋን ደስ አለሽ ፈጣሪ ከጥላቶችሽ ይጠብቅሽ

  • @yonaszewdu2981
    @yonaszewdu2981 2 года назад +69

    እንኳን ደስ አለሽ እሙ ውዲቷ::እውነት ሁሌ ታሸንፋለች በርቺ ተስፋ የምያስቆርጡ ችግሮች ቢገጥሙሽም እሙ ተስፋ እንዳትቆርጪ አንቺ ብዙ የመስራት አቅም አለሽ ብርታቱን አምላክ ይስጥሽ🙏

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige wud

    • @zadzad6486
      @zadzad6486 2 года назад

      እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስትሽ መገፋት ጥሩ ነው እሙዬ

  • @selamyetwahdolijtube
    @selamyetwahdolijtube 2 года назад +45

    እሙዬ የኔ ፈልልልልልቅ እንኳን በሰላም መጣሸልን አለን ሁሌም ከጎንሸ በደሰታሸም በሀዘንሸም አለን የምወድሸ እሙዬን የምትወዱ ላይክ አደርጎልኘ👍👍👍

  • @zahabaahmed
    @zahabaahmed 2 года назад +37

    አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል የሙየ አድናቂወች እንኳን ደስ አላችሁ ከጎኖ ልንቆም ይገባል

  • @temesgenjemberu7381
    @temesgenjemberu7381 2 года назад +1

    ወደ ራስሽ እንድትመጭ ለረዳችሽ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ሃኒ እጅግ የከበረ ምስጋናዬ ይድረሳት! ሃኒ ሁሌም ሃቅ ናት !!!በርቺ

  • @user-fi3ez1jn9t
    @user-fi3ez1jn9t 2 года назад +21

    እግዚ አብ ሔር የወደቁትን ያነሳል
    የተረሱትን ያስታውሳል
    የተናቁትን ያከብርል
    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ሊነጋ ሲል ይጨልማል ትዕግስት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው ላንቺ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስ መልካም እድል በርቺ

  • @hanagirma9285
    @hanagirma9285 2 года назад +36

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሀንቾ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ እንባዋን አብስሽ ለዚህ ስላበቃሻት ማንም የማያደርገውን ነው ያደረግሽው እጅግ በጣም መልካም ነሽ

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d 2 года назад +65

    አላህ ሆይ
    አሁንም ወደፊትም
    ከሚመጣብን ፈተናና መከራ
    አንተ ጠብቀን እኛ ደካሞች ነን
    🇸🇦ሳውዱ ያላቹ🇦🇪ዱባይ ያላቹ
    የመለከታቹዋል እዳያመልጣቹ
    ተውዳድሩ 🇪🇹ኢትዮጵያ እስላማዊ ጥያቄ መልስ ተጀመሩዋል ውድድር እኔጋ ተቀላቀሎ

  • @mimimiri5952
    @mimimiri5952 2 года назад

    የኔ ጀግና አንዳንዴ ሰው የለኝም ስትይ ያልታሰበ ተስፋ ይገኛል የወደቀ ሁሉ አይሰበርም ተስፋ ጥሩነው ጠንክሬ በርች ጨላማ ህይወቴ ከአንች ጋር ይመሳሰላል ከፈጣሬ ብረሀን እጠብቃለሁ እሙዬ አይዞን

  • @destawork5301
    @destawork5301 2 года назад +41

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ያገሬ ልጅ!!!እንዲዚህ ነው ሚምርብሽ እሙዬ ::::! ልጅሽንም ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግልሽ!!!!

  • @zuzu7962
    @zuzu7962 2 года назад +10

    እሙዬ የኔ ምርጥ መቼም ማትወድቂ ጠንካራ ሴት ለሌሎች እናት ለሚሆኑ እህቶች ምሳሌ ነሽ የኔ ዉድ ትችያለሽ እግዚያብሄር ዘመንሽ ይባርከው❤🙏

  • @senaitadefris1726
    @senaitadefris1726 2 года назад +74

    Hi Emmebet it's not easy to be where you are. You have come a long way & We are proud of you. Thank you so much Hanna

    • @FasikaAragaw
      @FasikaAragaw 2 года назад +5

      አሁን ይህ ጡሁፎሺ ለእሙ ከስድብ አይተናነስም እንግሊዝ እንደማትችል ሳታውቂ ቀርተሺ ነው?😁😁

    • @user-zg7fc7zy1m
      @user-zg7fc7zy1m 2 года назад +1

      የኔ ማር እኳን ደሥ አለሽ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 года назад +1

      @@FasikaAragaw ወንድም ለምን ለትችት ትቸኩላለህ አማሪኛ መዳፊይው የላት ይሆናል አማሪኛ መናገር እንጂ መፃፍ የማይችሉ በውጪ የተወለድ አሉ ለመረዳት ሞክር 🤭

  • @beyug6736
    @beyug6736 2 года назад

    Congratulations Emuye keep up the good work

  • @zebiderdamitie2703
    @zebiderdamitie2703 2 года назад +20

    እንኳን ደስ ያለሽ እሙዬ !! በጣም ደስ ብሎኛል መልካም እድል መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ስወድሽ የጎጃምን መሬት የባህር ዳር እሸት በፍቅርሽ ታስሬ ልምጣ ካለሽበት ፡፡

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 2 года назад +108

    የሙ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ ♥♥♥♥

    • @meseretasfare1900
      @meseretasfare1900 2 года назад

      Wwwwoooo Maree uuuuuumphaaaa jana neshii

    • @meklit2022
      @meklit2022 2 года назад

      እንኳን አብሮ አደርሰን ማማየ እኔ በጣም ደስ ብሉኛል

  • @neimneim8309
    @neimneim8309 2 года назад +49

    እሙዬ የኛ የዋህ እንኳን መጣሽልን
    አዲስ ቻናል ስለተከፈተልሽ ደስ ብሎናል።
    አንቺን ከቴምር ኢትዮጵያን ከጁንታው ነፃ ያወጣው አሏህ ምስጋና ይገባው❤❤

  • @lakachewbeyene846
    @lakachewbeyene846 2 года назад

    አይዞሽ እሙ ሁሉም ካንች ጋር ነው አንች ምንም ብትባይ እንዳይሰማሽ ምክንያቱም ያንችን ደግነት ማንም ያቀዋል ደግሞ ሕይዎት ከፍምትለው ፈተናወችን ተቁዋቁማ ስታልፍ ነው

  • @wu6219
    @wu6219 2 года назад +10

    ጎበዝ ጀግና እንደዚህ ነው የምን እራስን መጣል የድንግል ማርያም ልጅ ሆኖ በመድሃኒዓለም አምኖ ማን ቀረ ባክኖ እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል አይዞሽ በርቺ ።

  • @yeromaymen3155
    @yeromaymen3155 2 года назад +17

    እሙዬ እኛ የአረብ ሀገር ገረዶች ከጎንሽ ነን በርቺ👏ሀንቾ ተባረኪ❤

  • @user-ju4kh7gz3t
    @user-ju4kh7gz3t 2 года назад +17

    በእውት በጣም ደስስስስ ነው ያለኝ እሙዬ መልካሙን ኹሉ ተመኝሁልኝ ሐኒቾ የኔ መልከ መልካም በእዉነት ፈጣሪ አምላክ ይባርክሽ ወላዲተ አምላክ እድሜሽን ታርዝመው ለእውነት መቆም እኮ እዴት ደስ ይላል ተባረኪልኝ

  • @momina7794
    @momina7794 2 года назад

    አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ታደርጊዋለሽ ካሁን በፊት ብዙ አስተምረሽናል የኔ ፍልቅልቅ ደስ ስትይኮ

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 2 года назад +17

    እሙን ቶሎ እራሷን እንድትችል የረዳችኃት እናንተንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!!

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 2 года назад +61

    ሀኒየ ግን እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ማርያምን ደግነትን ቅንነትን ጨምሮ ይሰጥሽ ❤❤❤❤❤

  • @yeshibirgetalaca2737
    @yeshibirgetalaca2737 2 года назад +36

    ደስታሺንየመለሰልሽፈጣሪይመስገን እና እህቴ ሰውን ውደጂው እንጂ አትመኝው እሺ እንደባብ ብልሆች እንደ ርግብ የዋሆች ሁኑ ተብሏል የማታውቂውን ለማወቅ እድሜ እና ህይወት ያስተማረውን ጠይቂ ፈጣሪ ከቀማኛ ይጠብቅሽ ፣❤️🙏

  • @yashigebermaryam7388
    @yashigebermaryam7388 2 года назад

    ጎበዝ ጠንካራ ሁኚ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ

  • @user-jp9xt8nm9g
    @user-jp9xt8nm9g 2 года назад +26

    የኔ ጀግና እንኳንም መጣሽልን የኔ ፍልቅልቅ ጎበዝ በርችንን እኛም ካች ጥንካሬን እንማራለን እህቴ💚💛❤️👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻✅✅✅✅

  • @selamatinaf2604
    @selamatinaf2604 2 года назад +41

    እፍፍፍፍፍፍ በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት ፈጣሪ ይባርክሽ የእሙ ወዳጆች እንኳን ደስ ያለን

  • @xdscxdsc2378
    @xdscxdsc2378 2 года назад +58

    ሀንዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ለተጎዱት ደራሽ እሙዬ የእኛ ፍልቅልቅ እንኳን ወደሳቅሽ ተመለሽ ሁለታቹህንም ውድድ ❤❤

    • @samsugoop5290
      @samsugoop5290 2 года назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 2 года назад

    አንበሳ በርቺ መውደቅም መነሳትም የሰው ልጅ በሕይወቱ ያስተናግዳል ዋናው ሞት ወድቁ መቅረት ነው

  • @user-ww8vd4yp2l
    @user-ww8vd4yp2l 2 года назад +7

    የኔ ውድ እንኳንም ደስ አለሽ እሙየ ፈጣሪ የሚሳነው የለም የወደቀን ያነሳል🙏🙏🙏

  • @emratmohammedyoutube8698
    @emratmohammedyoutube8698 2 года назад +12

    ማሻ አላህ በጣም ነዉ የምንወድሽ እህቴ አላህ ከአችጋ ይሁን አላህ ከአችጋነዉ ምግዜም ፈጣሪሽን ያዢ ማር በርች ጠክሪ ከበፊቱ በልጠሽ ተገኝ ወዳጂ ደስ ይበለዉ ጠላትም ይክሳ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ የዋህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +37

    እሙዬ ሁሌም እውነት ታሸንፋለች እንደዚ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሀንዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን

  • @elsashibru4369
    @elsashibru4369 2 года назад

    አግዚአብሄር አንኳን አረዳሺ አሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ያደስታሺ ሰለተመለሰ ደስብሎኛል ሀኒዬ ዘመንሺን አግዚአብሄር ይባርክ የኔ ቆንጆ በርቺ አግዚአብሄር ከአንቺጋር ይሁን

  • @nuraynin
    @nuraynin 2 года назад +85

    እስይ ደስ ሲል ነፃነት ሲኖር ደስ ይላል እሙዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ከጎንሽ ነን አይዞሽ በርቺ ካሁን ቡሀላ ወደፊት እንጂ ወደ ውሀላ የለም የኛ ጀግና

    • @helen2000
      @helen2000 2 года назад

      ኑራዬ የኔ መልካም እህት

    • @nuraynin
      @nuraynin 2 года назад

      @@helen2000 🥰🥰🥰ድምፅሽ ናፈቀኝ

  • @Temir5172
    @Temir5172 2 года назад +24

    መልካም ልቦች ሁሌም ጥሩነገር ይገጥማታል

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d 2 года назад +16

    😭ሞታችን በሽሀዳ ኖሩዋችን በኢባዳ እዳታልፉት ውድ የኢስላም ልጅች🇦🇪 ዱባይ 🇸🇦ሳውዱ ኢማን ኢትዮጵያ የትለያይ ሀገራት ውክላቹ እስላማዊ ጥያቄ መልስ ውድድር እንውዳድር እውቅት እንቅስም አትጨንቁ አላህ ያመጣው አላህ የመልስዋል እስላማዊ ጥያቄ መልስ🇪🇹

  • @user-go9fw1ne3q
    @user-go9fw1ne3q 2 года назад +5

    በርቺ እህታችን ከጎንሽ ነን እኛ ኢትዮጵያኖች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሁሌም ከእውነት ጎን ነን!!!

  • @messykebede3733
    @messykebede3733 2 года назад +20

    እንኳን ደስ ያለሽ ሃኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሌሎችም ዩቴበሮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዲህ ኘው የተገፋን መርዳት

  • @user-wz1zl8ll9v
    @user-wz1zl8ll9v 2 года назад +6

    የኔ የዋህ ሚስኪንንን አይዞሽ ማንም ሊሠብርሽ ቢመጣ አትሠበሪላቸው ጠካራ ሁኝ ሀኒ መልካም ሴት

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 года назад +12

    እንካ ደህና መጣ እህታ በራስ መቆም የመስለ ደስታ የሚስጥ የለም በርቺ እህታችን በዬቲዬብ ላት እስቲ የልጆ ጨዋታ አቅርቢልን:: በጭጠጠር ጨዋታ/ ገመድ ዝላይ/ልጆ አስተዳደግ በገጠር ምን እንደሚመስ አሳዬን/ እኛ ውጭ ያለን ልጆቻ ወ/ ልጃችን አማርኛ የምናላምዳቸው በጨዋታ መልክ እስቲ በተ ቦታ ያለውን ሁኔታ አቅርቢልን

  • @wamemedia6020
    @wamemedia6020 2 года назад

    አንቺ ልዩ ሴት ነሽ
    ለብዙ ትበቂያለሽ እንኳን ለራስሽ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 2 года назад +10

    እሙይዬዬ የኔ እናት በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ተመስገን🙏 መልካም ስራ 😘😍

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад +1

      አሜንንንን በዛውም ደግሞ የኔን ቻናል ጋበዝኩ እሺ የኔ ውድ ግብዣ ደግሞ አይናቅም

  • @desthegreat3949
    @desthegreat3949 2 года назад +20

    One million subscribers in a year. Good luck Emu 👍

  • @ekuyeassefa2201
    @ekuyeassefa2201 2 года назад +33

    እንኳን ደስ አለሽ እሙዬ ሀኒዬ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽህ 🥰🥰💚💛❤️

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 года назад +1

      ደምሪኝ ማር

    • @molokbety6970
      @molokbety6970 2 года назад

      💕💕💕💕💕💕💕👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 2 года назад

    የመለደ ኮከቦች ለይ እንደሳራሽዉ መስራት ትችያለሽ። ትዝ ይለኛ እንደዛሬ ለመጀመርያ ጊዜ ስትወዳደር በሳቅ እንዲገደልሽን። ይቂነሽ እሙዬ