Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ቤት እደዚህ ሁኖ ተገትሯል 😌እሲ ከዚህ ቡሀላ ያለው ስንት እደሚፈጅ ስራልን ?በተረፈ እናመሰግናለን
እኔምልህ ስልሳ ቆርቆሮ ለማሳሰር ለዉስጡና ለማሳሰራ ስት ይፈጂል የምታቁ
ይቱበሮች የሚናገሩት ዋናዋናውን ወጭ ነው እውነታው ገን ከዚህ በላይ ነው እኔ ቤቴ ከተሰራ አድ ወሩ ግን ቤቱን ብቻ ለማቆም ሁለት መቶ ሀያ ሁለት ሽ ብር ነው የጨረሰው ቤተሰቦቻችሁ ጋር እዳትጣሉ
እጨት ገዝተሽነው
ልክ ነሽ እኔም እሱ ካለበት አገር ነኝ ግን በ75 ብር ነው አንዷን ጠርብ የገዛሁት
@@እሙኑረድን-ኰ2የ እሡም እኮ እጨት 75 መሠለኝ ያለው
@@hanantube6915 እሱ ያለው በ 55 ነው እህት
እኔአሁንበዝህሳምንት 55ነውየገዛሁት አጠቃላይ ሁለት አስራስድስት ስድስትመቶሰባነውየፈጀው ሰባስድስትዚጎ
ዋው ማሻ አላህ ግን እስቲ ብሎኬት ቤት ስንት እንደሚፈጅ ንገረኝ
ልክ ታሥሮነው ወድም 177ሺ
ቤትስ አለኝ አልሀምዱሊላህ ወንድማችን በርታ
ማሻ አላህ
በሐራ ቦታፈልግልኝ
ማሻ አላህ❤❤❤❤
ስላምነውግንወይትነህ
እውነት አሪፍ ነው ከነ ውሃ ልኩ ነው
የኔም ሰባት በስምት ነው ገረገቲ ደሞ ሁለት ሲኖ አይበቃም ውሸት እርግጥ ዋጋው እደየቦታው ይለያያል የኔ ጊራና ነው የመርሳ ጋር አድ ነው
ኣርፍ ነው
አሪፍነው
በአላህ ግረፈወ ቢቀዲም ከበሩ ችግረ ይኖረዋልደ
በተሰብጋ እዳትጣሉ ወገኖቸ ዛሬ የገዙትን ነገ አያገኙትም ስለዚህ ጥሩ በተሰብ ካላችሁ ይሱሩላችሁ
ስት ካሬ ሚትር ይበቃል ቆርቆረዉስ ሰት ቅጣል ነው
2016ያለውን ዋጋ ንገሩን
አሰላሙአለይኩም ወዲሜ ወርላሎ ቦታፍልግልኚ እናዴግሞ መልካጨፌእሚሸጥቦታአለኚ ያነንምአባብለኚ
እት አለኝ ሥት ብር ይበቃኛል ለ3ክፍል ሠፍያለክላሥ ለመሥራት
ምርጥ ነዉ ዋጋዉ ቦቴስ ስት ብር ይገ ኛል መርሳ❓
እስኪየሽትቤትእናየጢስቤትዋጋንገረንወዲም
የት ሀገር ነው
ቆርቆሮዉን ተሳስተሀል 60✖️ 880=52.800 ብር ነው አንተ ግን 40.000 ነው ያልከዉ
74ቆርቆሮ ለማስገረፍ ስት ይበቃል እዳታልፈኝ
ማነዉእዴኔ ህገወጥቤት ገዝቶ በጭቀት በሀሳብ እሚኖር
Ene.bota.new😊
የእኔም ህገ ወጥ ነው ግን የቤተስብ ነው አልገዛሁም ቦታ ግብር ይከፈልበታል
ይዞሽ ርስቅ ከሆነ ምንም አይሆንም
የትነው
መሸአላህ
መርከዝ
የመቼ ነው ? ንገሩኝ መርሳ ነኝ ይሄስ ቅላል ነው
ቆይ በናንተ ሀገር ቤቱ ሁሉ ይሄን አይነት ነውዴ 🙄
እኔእፈልጋለሁ
ስንት ቆርቆሮ ነው ይሄ👆?
👍👍👍👍👍👍
👍👍
❤❤❤❤❤🎉
❤🎉🎉👌👌👌👍👍👍
እስኪ በአላህ ለ65ቆርቆሮ ቤት እቢያስፈልገዉን ንገረን
ለ80 ቆርቆሮ እስከ ውሀ ልኩ ውስጡን ገረገቲ ሞልተሽ 247 ሺ ነው
አሁን በዝህ ዋጋ አይገኝም ከሠራሽ ቆይተሽ እደሁ እጅ ለመስራት ብቻ 250 ሸብር እየፈጀ ነው
ሁለት ወር አካባቢ ነው ውዴ
እኔምለውገጠርሲሰሩ6ሺከ70ሽአይበልጥምለምንከተማይወደዳ
@@እሙነኝየብሌንእናት-ኀ2ደእሥከ እጨቱነው
👍👍👍