ልዩ የሆነ አሰራር ሰሊቅ አረቢ ትወዱታላችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 39

  • @ዜድከታሪ
    @ዜድከታሪ Год назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ ውደ በርችልኝ❤❤💞💞👍👍👍

  • @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ
    @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ Год назад +1

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበራካትሁ
    አህለ ንእኮንሠላምመጣሺውዴበርች💛
    አሪፋቆይታነው ውድየሀገሬ ልጆች ሰላም ይብዛላችሁ በያላችሁበት❤❤❤❤❤

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb Год назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁን አህለን ውዴ ማሻአላህህህህ ውዴ በጣም አሪፍ ነው ውዴ በርቺ ማሬ ❤❤❤ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatuu
    @hayatuu Год назад +1

    ሰላም ብያለሁ በጣም አሪፍ አሰራሪ ነዉ ባለሞያ ፍጡማ 👍👍👍👈

  • @sandflove
    @sandflove Год назад +1

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካይሁ ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብቃ የሀገራቺንንም ሰላም አላህ ይመልስልን በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርቺ ውድ ቢል አፊያ ብያለሁ ❤❤❤❤❤

  • @Enkuzema1
    @Enkuzema1 Год назад +1

    ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርች❤️ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤️ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን 😢😢😢በሰው አገር ያላቹ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏❤️🌻🌻🌻ሰላም ለውዷ ሀገራችን 🌻🌻🌻

  • @ekrW
    @ekrW 9 месяцев назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እህቴ በጣም አሪፍ አርገሺ ነው የሰራሺው ሰሊጥ በጣም አሪፍ ነው በርቺ ካንቺ ብዙነገሮችን እንጠብቃለን

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Год назад

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ አሪፍቆይታነበር በርቺ አገራችንም የኔባለሙያ❤❤❤

  • @berekettube3135
    @berekettube3135 Год назад +1

    ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርች❤️ በሰው አገር ያላቹ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ ❤️ሰላም ለውዷ ሀገራችን

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 Год назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን 🎉ማሸ አላህ ሞያያያ🎉🎉🎉😮

  • @zeyada12
    @zeyada12 Год назад +1

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ እዴትነሸልኝ ደናነሻ ልምጣ ላግዝሸ እዴ😊😊

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 Год назад +1

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ መሸ አለህ የኘ በለሙየ በሪቺ

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 Год назад +1

    ማሻአላህ👌

  • @zedusman
    @zedusman Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ ዉዴ❤

  • @EakramKasaw
    @EakramKasaw Год назад +1

    አሠለሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበርከቱ ወዴ እና የተከበራቺሁ ያገሬ ልጆች በያላቺሁበት ሰላማቺሁ ይብዛልኝ. በያላቺሁበት ሀገሪቺንንም አላህ ሰላም ከዳር እስከዳር ሠላምምም ያምጣልን ሞትን ያሳልን መፈናቀልን ጦረነት ያሳልን የሠላም ሀገር ኢትያጵያ የምትጠራበት ቀንን ያቅርብልን አንድ አረጎ የሚመራን ምግስት ህዝብን የሚወዴ ሀገሩን የሚወድ ያምጣልን እዳብይ ያለውን ሳይሆን ሀገር ወዳዲ ህዝብ ወዳዲ ይስጠን አላህህህህ ፍፈየ ማሻአላህ የኔ ባለሞያ ማስታቄሽን አይቺ አረት ደቂቃ አይቸ ኮሚን ሰጠሁሽ በኮሚን እንዘያየር ይጠቅመናል ለሁላቺንም. እህቴ በርቺልኝ እማ ሠላም ለሀገሬሬሬሬሬሬሬ❤❤ ፍቅርለህዝቤቤቤቤቤቤ በርቺልኝ

  • @sandflove
    @sandflove Год назад +1

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላ ቆንጆ አሰራር ነው በርቺ ውድ ቢል አፊያ ብያለሁ❤❤❤❤

  • @hayatmersatube4902
    @hayatmersatube4902 Год назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመት አላህ ወበረከትሁ እንዴት ነሽ ውዴ ማሻ አላህ ደስ የሚል አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ አይዞሽ ካሰብሽበት ያድርስሽ ሀገራችንንም ህዝቦቿንም ሰላም ያድርግልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ለኢትዮጵያ

  • @sandflove
    @sandflove Год назад

    ማሻአላ ቆንጆ እስራት ነው ቢል እፊያ ፍጢማየ በርቺ ቀጥይበት ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ቢል አፉያ ብያለሁ ውደ❤❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 11 месяцев назад

    እስላም ወአላኩም ወራህ መቱላ ወበርካቱ ው እለ ማር በራችዉድ ማሻአላህ 🎉🎉🎉ዋወወወ❤❤❤❤🎉

  • @getfanmedia
    @getfanmedia Год назад +1

    ምርጥ ነው💯

  • @mulugetayouTubee
    @mulugetayouTubee Год назад +1

    Naganyii mana kanafii yaa bayyatuu baga wwwwoo ❤️👌🥰

  • @እሙጅሆርሸዋYouTube
    @እሙጅሆርሸዋYouTube Год назад +1

    ወለኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ፍጡማአዬእንኳን ደህና መጣሽ ደስ እሚል ቆይታ ነበርዋውዋውዋውዋውዋውዋውማሻአላህማሻአላህማሻአላህማሻአላህማሻአላህየኔ ቆንጆ ሰላምሽ ብዛ ልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መተሳሰብ የፈቀረ ና አንድነት ያድለን በቃ ይበለን ርስ-በርስ ከመበላላት ደጉን ጊዜ ያምጣው አላህ የወድን ሁላችንም አንድ ኢትዮጵያዊ

  • @AwetTube
    @AwetTube Год назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛለሸ እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላኽ ይመሰገን ሰላምች በፈጣራ ይብዛሸ ሀገረችንጰሰላም እንድንት ፍቅር ያዲረግልን ወዋዋዋዋ በጣም አሪፈ ባለሞያ ነሸ እህት በረኻ

  • @hairyatube
    @hairyatube Год назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህነቱላሂ ወበረካትሁ ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማሻአላህ ተባረክ አላህ የኔ ባቤሙያ

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 Год назад

    ሼርርርርር

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb Год назад +1

    ሼርርርርርር ላይክ❤❤❤❤

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 Год назад +1

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዋውው ማሻ አላህ የኔ ባለሞያ እጅሹሺ ይስለም

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 Год назад

    አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እዴት ነሸ ማሻላህ በርቺ

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 Год назад +1

    አሰለሙ አለዪኩም ዎረህመቱለህ ዎበረከቱሁ ኢንከን ሰለም መጠሽ ሰለምሽ ዪብዘ ሰለም ለገረችን መሸለህ ❤❤❤

  • @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
    @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c Год назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን አላህ ያምጣልን ያረብ ዉድ እና የተከበራችሁ የተወደዳችሁ የሀገሪ ልጅች ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @እብራሂምሚዲያ
    @እብራሂምሚዲያ Год назад

    አሰላሙአሊይኩምወራህመ ቱላሂወበረካትሁ
    ሰላምነሽውዴ❤

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 Год назад +1

    ሠላምሽ ይብዛ እህታለም እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ ዋወወውውውው ማሻላህ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባርክ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሠግናለን ቀጥይበት 👍👍👍👍😍😍😍❤❤❤❤

  • @HappyGamer356
    @HappyGamer356 Год назад +1

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw Год назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ ውዷ በርችልኝ💞💞💞🇧🇯💞💞🙏👍

  • @umuarebuu
    @umuarebuu Год назад

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፋጡማ አህለን ዉደ🎉 ዉዲ የሀገሬ ልጆቺ ሰላማቺሁ ይቦዛልኚ አላህ ሀገራቺንን በእዝነቱ ይይልን ያረብ መጥፎ የምንሰማበት ቀን ያብቃ😢

  • @ftube564
    @ftube564 Год назад +1

    ማሻ አላህ። ዠኔዉድ👍👍👍👌

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Год назад +1

    አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን ማሻአላህ ውደ❤❤

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ Yen Marr

  • @getfanmedia
    @getfanmedia Год назад +1

    ምርጥ ነው💯