Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ድንቅ ትንተና ነው ወሂድ:: ለምን ቢባል ከሌላ እምነት ተከታይ ለዝያውም ከእስላም በዚህ ደረጃ የረቀቀ ምጽሓፍ ቅዱሳዊ ትንታኔ መስማት የተለመደ ስላልሆነ::ነገር ግን የስላሴዎች ትምህርት ከሚባለው በላይ የረቀቀ ነው:: ኣሁን ውሂድ በርቱዕ አንደበት የተነተንከው ወተቱን ነው:: በእምነቱ ሕጻናት ለሆኑ ሰዎች የሚሰጥ በወተት የሚመሰል ኣስተምህሮ ነው አንተ ባልከው መልክ የሚቀመጠው::ይህ ክልን ዘንዳ ጠንካራው ምግብ ታድያ የቱ ነው የሚል ጥያቄ ያስነሳል:: ጠንካራ ምግቡን ላንተ ኣልነግርህም:: ምክንያቱም አንተ በእምነቱ ሕጻን ስለሆንክ ሳይሆን እንደማይህ እንዲሁ ብትተው ልትደርስበት እንደምትችል መገንዘብ ስለቻልኩኝ ነው::ለሌሎች ሰዎች ፍንጭ እንዲሆን ግን ትንሽ ላብራበት:: በመሰረቱ የኦርቶዶሽ ሊቃውንት ፈጣሪ "ስቡእ" ወይደግሞ እንዳልከው person ነው ብለው አያምኑም:: ምሉእ በኩለሄ ወይደግሞ በግዘፈ ኣካል ሊገለጽ የማይችል ቁስን (ሰማያትና ምድር : በዘመናዊው ሶላር ስይስተሙን ጋላክሲውና ይንቨረሱ) : ዕጽዋት ሰብእና መላእክት እምሃበኣልቦ ወይደግሞ ከምንም ወደመኖር ያመጣ እንደሆነ ነው የሚያምኑት:: ይህ ሁሉ ግዘፍ ደግም በእግዚኣብሄር ውስጥ ይኖራል እንጂ እግዚኣብሄር በውስጡ አይኖርም:: ወይደግሞ ውስጡም ውጩም (ውጭ ካለው) እሱ ነው::የስላሴስ ነገር ካልከን ከበድ ይላል: ኣብ ራሱ መሰረቱ ነው:: ወልድ የእግዚኣብሄር ቃል ወይ ደግሞ ድምጹ ዓለማት ሲፈጠር ይሁን ያለበት ቫይብረሽን ወይደግሞ ነጎድጓዱ ከፈለግክ ቢግ ባንግ በለው ቁስን ካለመኖር ወደመኖር ያመጣበት ሃይሉ ነው:: መንፈስቅዱስ ደግሞ ሰራጺ የሚሉት ሲሆን ሲጀመር እኛን እፍ ብሎ ከጭቃ የሰራበትና በሁዋላም በሚንቀለቀል እሳት ተምሳሌት ሃዋርያት ላይ በጰንጠ ቆስጠ (ፊደሉ እምቢ ብሎኝ ነው) ያደረው ሃይል ነው:: ይህ እንግዲህ በኔው በመሃይም ኣንድበት ሲነገር ነው እየተንተባተብኩበት ያለሁት:: በጽሞናና ብትሕትና አላዋቂነትን በመቀበልና ብችኮላ ሳይሆን ጊዜ ተወስዶ ሲታሰብበት መታወቅ ባይችልም ግንዛቤ ሊገኝበት ይችላል::ወሂድ ደግሞ ወተቱን ብቻ ሳይሆን ጠንካራ ምግቡንም መመገብ እንደምትችል ለማወቅ ረቂቕ እውቀት ኣይጠይቅም:: እየደረስክ ነው:: ለምን ብትለኝ በራሴው ስላየሁት ነው:: ምክንያቱም በጣት የሚቆጠሩ መጻሕፍት ኣንብቤ ያወቅኩኝ መስሎኝ "ኢኣማኒ" እስከመሆን የደረስኩበት ጊዜ ስለነበረ ነው:: ኣሁን ግን ብያንስ አለማወቄን በኩራት እናገራለሁ::ቸር እንሰንብት!
ኣሳላሙ ኣላይኩም ዋራማቱላሂ ዋባራካቱ
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁኡዝታዝነ ጀዛክ አላህ ኸይርመሸአላህ አላህ የጨምርላችሁአላህ ይጠብቃችሁ
@wahedcom
🌹❤️❤️❤️❤️❤️ወሂድ
ቴሌግራም ቻናል አላቸውካላቸው ሊንኩን ላኩልኝ ጀዛኩም አላህ ኸይር
telegram.me/AllahIsCreator
ወሂድ የአንተና የአርዮስ አስተምሮ በምን ይለያል?
ወሂድ አንድ ጥቅስ የለም ስትል መጽሐፈ ሲራክ ላይኮ አለ።
ድንቅ ትንተና ነው ወሂድ:: ለምን ቢባል ከሌላ እምነት ተከታይ ለዝያውም ከእስላም በዚህ ደረጃ የረቀቀ ምጽሓፍ ቅዱሳዊ ትንታኔ መስማት የተለመደ ስላልሆነ::
ነገር ግን የስላሴዎች ትምህርት ከሚባለው በላይ የረቀቀ ነው:: ኣሁን ውሂድ በርቱዕ አንደበት የተነተንከው ወተቱን ነው:: በእምነቱ ሕጻናት ለሆኑ ሰዎች የሚሰጥ በወተት የሚመሰል ኣስተምህሮ ነው አንተ ባልከው መልክ የሚቀመጠው::
ይህ ክልን ዘንዳ ጠንካራው ምግብ ታድያ የቱ ነው የሚል ጥያቄ ያስነሳል:: ጠንካራ ምግቡን ላንተ ኣልነግርህም:: ምክንያቱም አንተ በእምነቱ ሕጻን ስለሆንክ ሳይሆን እንደማይህ እንዲሁ ብትተው ልትደርስበት እንደምትችል መገንዘብ ስለቻልኩኝ ነው::
ለሌሎች ሰዎች ፍንጭ እንዲሆን ግን ትንሽ ላብራበት:: በመሰረቱ የኦርቶዶሽ ሊቃውንት ፈጣሪ "ስቡእ" ወይደግሞ እንዳልከው person ነው ብለው አያምኑም:: ምሉእ በኩለሄ ወይደግሞ በግዘፈ ኣካል ሊገለጽ የማይችል ቁስን (ሰማያትና ምድር : በዘመናዊው ሶላር ስይስተሙን ጋላክሲውና ይንቨረሱ) : ዕጽዋት ሰብእና መላእክት እምሃበኣልቦ ወይደግሞ ከምንም ወደመኖር ያመጣ እንደሆነ ነው የሚያምኑት:: ይህ ሁሉ ግዘፍ ደግም በእግዚኣብሄር ውስጥ ይኖራል እንጂ እግዚኣብሄር በውስጡ አይኖርም:: ወይደግሞ ውስጡም ውጩም (ውጭ ካለው) እሱ ነው::
የስላሴስ ነገር ካልከን ከበድ ይላል: ኣብ ራሱ መሰረቱ ነው:: ወልድ የእግዚኣብሄር ቃል ወይ ደግሞ ድምጹ ዓለማት ሲፈጠር ይሁን ያለበት ቫይብረሽን ወይደግሞ ነጎድጓዱ ከፈለግክ ቢግ ባንግ በለው ቁስን ካለመኖር ወደመኖር ያመጣበት ሃይሉ ነው:: መንፈስቅዱስ ደግሞ ሰራጺ የሚሉት ሲሆን ሲጀመር እኛን እፍ ብሎ ከጭቃ የሰራበትና በሁዋላም በሚንቀለቀል እሳት ተምሳሌት ሃዋርያት ላይ በጰንጠ ቆስጠ (ፊደሉ እምቢ ብሎኝ ነው) ያደረው ሃይል ነው::
ይህ እንግዲህ በኔው በመሃይም ኣንድበት ሲነገር ነው እየተንተባተብኩበት ያለሁት:: በጽሞናና ብትሕትና አላዋቂነትን በመቀበልና ብችኮላ ሳይሆን ጊዜ ተወስዶ ሲታሰብበት መታወቅ ባይችልም ግንዛቤ ሊገኝበት ይችላል::
ወሂድ ደግሞ ወተቱን ብቻ ሳይሆን ጠንካራ ምግቡንም መመገብ እንደምትችል ለማወቅ ረቂቕ እውቀት ኣይጠይቅም:: እየደረስክ ነው:: ለምን ብትለኝ በራሴው ስላየሁት ነው:: ምክንያቱም በጣት የሚቆጠሩ መጻሕፍት ኣንብቤ ያወቅኩኝ መስሎኝ "ኢኣማኒ" እስከመሆን የደረስኩበት ጊዜ ስለነበረ ነው:: ኣሁን ግን ብያንስ አለማወቄን በኩራት እናገራለሁ::
ቸር እንሰንብት!
ኣሳላሙ ኣላይኩም ዋራማቱላሂ ዋባራካቱ
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ኡዝታዝነ ጀዛክ አላህ ኸይር
መሸአላህ አላህ የጨምርላችሁ
አላህ ይጠብቃችሁ
@wahedcom
🌹❤️❤️❤️❤️❤️ወሂድ
ቴሌግራም ቻናል አላቸው
ካላቸው ሊንኩን ላኩልኝ ጀዛኩም አላህ ኸይር
telegram.me/AllahIsCreator
ወሂድ የአንተና የአርዮስ አስተምሮ በምን ይለያል?
ወሂድ አንድ ጥቅስ የለም ስትል መጽሐፈ ሲራክ ላይኮ አለ።