ባይኖችህ ከታየው ||BAYNOCHI KETAYEW NOVEL CHOIRS NEW AMHARIC SONG REMIX

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 164

  • @hanayeknashewa8639
    @hanayeknashewa8639 12 дней назад +3

    የጌታ ጸጋና ጥበብ ይብዛላችሁ።

  • @xornelekanuno2699
    @xornelekanuno2699 4 месяца назад +36

    ክርስቲና መልክ ባጣበት የጌታ ቅሬታ መሆንና ለጌታ በማስተዋል መዘመር መታደል ነው። አሁንም የጌታ ጸጋና ጥበብ ይብዛላችሁ።

  • @jibak8578
    @jibak8578 6 дней назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር አምላክ በብዙ በረከት ይባርካቹ ዘመናቹ በጌታ ቤት ይለቅ ወንድሞቻችን እጀ ተባርኩልኝ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 6 дней назад

    በጌታ ስም ስፈልገው የነበረው ዝማሬ ከስንተግዜ ብሀላ አሜን

  • @tesfayegetachew6262
    @tesfayegetachew6262 4 месяца назад +7

    ይህ ዘማሪ ፓስተር ተገኔ ቦጋል ይባላል በጣም ድንቅ መዝሙር ነው ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ አሁን በአዲስ አበባ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ወሎ ሰፈር አጥቢያ ያገለግላል

    • @tesfayegetachew6262
      @tesfayegetachew6262 4 месяца назад

      ወሎ ሰፈር ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን አሁንም ያገለግላል

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 4 месяца назад +19

    በጣም የምወደው ዝማሬ ነው እቤት ጌታዬ ስምህ ይባረክ። እናንተም ዘማሪወች ተባረኩ በቅድስና እስከመጨረሻው ያዝልቃችሁ። በማስተዋል ዘምሩ።

  • @abebechkassa1391
    @abebechkassa1391 4 месяца назад +14

    ጌታየሱስ ዘመናቹሁን ይባርክ እኛን በዝማሪ እንደባረካችሁን በጣም ደስ የሚል ደጋግሚ ብሰማውም ልለየው እልቻልኩም በቡዙ ተባረኩ

  • @hirutdoyo3736
    @hirutdoyo3736 4 месяца назад +7

    በየቹርቻችን አምልኮ እንደዚህ በዝግታ ቢሆን እንዴት ደስ ይላል!

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 4 месяца назад +10

    ዘመናችሁ ይለምልም ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ለዚች ለከፋት ምድር መዳኒት ያድርጋችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤ ለምልሙለኝ

  • @MeseretGeberemichael-sn8sh
    @MeseretGeberemichael-sn8sh 4 месяца назад +7

    ሀሌሉያ እድሜያችሁ በጌታ ቤት ይለቅ ተባኩ!

  • @Ethiopia-nj6xm
    @Ethiopia-nj6xm 4 месяца назад +7

    እልሻዳዩ ጌታ ባንተ እታመናሎ እደግፍሃሎ ❤ተባረኩ ፀጋ ያብዛላችሁ ❤❤

  • @Bereket-wt7hv
    @Bereket-wt7hv 4 месяца назад +3

    ዘመናችሁ ይባረክ በወጣትነታችሁ ላይ ጌታ ኢየሱስ ይድመቅበት ለምልሙ❤❤❤❤❤❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 4 месяца назад +8

    OMG, በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏾

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 4 месяца назад +10

    የጌታ መሆን በጣም ትልቅ እድል ነው በተለይ በወጣትነት በአስፈላጊ እድሜ መታደል ነው ሰለ እናንተ ጌታ እየሱስ ይከበር በብዙ ተባረኩ ድንቅ ዝማሬ!! 😇😇😇❤❤😇😇

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 4 месяца назад +4

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እግዚአብሔር ይባረክ

  • @MeklitIsayas-he4ub
    @MeklitIsayas-he4ub 25 дней назад +1

    በኢየሱስ ስም ተባረኩ❤❤

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 4 месяца назад +5

    ብሩካን ናችሁ አሁንም ይብዛላችሁ በርቱልን ውዶድድ ነው ያረኳችሁ።

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 4 месяца назад +7

    ዝማሬ በክራርና በበገና ደግሞም በጊታር ቢሆን እንዴት ደሰ ይል ይሆን። የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እኮ በጣም የሚያረጋጋ የደስታ መንፈሰ ነው።😇😇

  • @eldoda1
    @eldoda1 4 месяца назад +9

    እነዚህ ልጆች በብዙ በብዙ ሊበረታቱ፣ ለደገፉ ፣ ከዚህ ይበልጥ እግዚአብሔር እንዲረዳቸው ሊፀለይላቸው ይገባል። የቤተክርስቲያን ዝማሬ ድብልቅልቅ ባለበትበዚህ ጊዜ ይህንን አይነት መንገድ መምረጥ ምሪትን እና አስተዋይ ልቦናን ይጠይቃል። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @TehaFt
    @TehaFt 4 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @doctoragdew
    @doctoragdew Месяц назад +1

    ተባረኩ በጣም መንፈስን የሚያነቃ ነዉ ደስ ብሎኝነው ሁሉንም ዝማሬወች አዳምጣለሁ ቀጥሉ።

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 4 месяца назад +6

    እፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊ እየሱስዬ ምን እሆናለሁ ጌታ አንተ ካለሄኝ የምድረበዳ ወዳጄ የኔ ፋቅር እየሱስዬዬዬዬዬዬዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ማረፊያዬ አፅናኜ🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇 የሰላሜ ምጭ አባባባባባባባ አሹራሴ እየሱስዬ ❤❤❤❤❤❤ 😭😭😭😭😭😭

  • @MirafeChane
    @MirafeChane 2 месяца назад +2

    God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kidistbekele4304
    @kidistbekele4304 6 дней назад

    girma moges yalew ye dero mezmur tebareku

  • @betibeti239
    @betibeti239 4 месяца назад +2

    በኢየሱስ ስም ተባረኩ እግዚአብሔር ፀጋ ይጨምርላቹ

  • @NaohmusekonjoKasu
    @NaohmusekonjoKasu 4 месяца назад +3

    ተባረኩ ትውልድ ሁሉ ወደ ቀድሞ መመለሥ ይሁንልን

  • @habtamuwogakela1257
    @habtamuwogakela1257 4 месяца назад +2

    ግሩም መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው ጌታ ከዚህ በላይ የበዛ ፀጋ ያብዛላችሁ

  • @selamgtsadik1568
    @selamgtsadik1568 4 месяца назад +8

    ተባረኩ ለምልሙ በእግዚአብሔር በፀጋ እደጉ

  • @RahilHailu
    @RahilHailu 4 месяца назад +2

    አሜን ጌታ አግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
    @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 4 месяца назад +6

    አሜን አሜን
    ኢየሱስ ስሙ ይባረክ

  • @yilmaabreha8572
    @yilmaabreha8572 4 месяца назад +5

    ጌታ እግዚአብሔር ትውልዱን ለመንግስቱ እንድታፈልሱ በበለጠ ጸጋ እና ጥበብ ይግለጣችሁ። በሚያስፈልጋችሁ ጉዳይ ላይ ይገኝላችሁ ተባረኩ!!!

  • @surmadebub4408
    @surmadebub4408 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን ብሩካን ናችሁ፤ ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ፡፡

  • @meazaalemayehu8478
    @meazaalemayehu8478 7 дней назад

    Waw geta abzito yibarkachuh ufff lib miyareseris zimare yichemerlachuh

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 4 месяца назад +4

    ውዶች በብዙ በረከት ተባረኩ !

  • @Belaynesh-h5z
    @Belaynesh-h5z 4 месяца назад +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!! መዝሙሮቹ ግሩም ነው፣ በጌታ ፀጋ በኃይል እለት እለት እደጉ!!!!

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 4 месяца назад +3

    በአንተ እታመናለሁ ኢየሱስ አሜን ተባረኩ ወንድሞች❤❤

  • @serktemesgen3512
    @serktemesgen3512 4 месяца назад +1

    ተባረኩ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው

  • @keneanhenok7073
    @keneanhenok7073 4 месяца назад +5

    Look how lucky we are!!! For being seen by this great and almighty Lord.

  • @SelamSelam-r2i
    @SelamSelam-r2i 4 месяца назад +2

    ተባረኩ ጌታ ይጠብቃቹ 🎉🎉🎉❤

  • @MekdesKifle-xi5zj
    @MekdesKifle-xi5zj 22 дня назад +1

    Amen🙏🙏

  • @aregash974
    @aregash974 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @TsigeSolomon-d2c
    @TsigeSolomon-d2c 2 месяца назад

    ጌታ ይባርካችሁ።

  • @AbayTaddesse
    @AbayTaddesse Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤ tebarekulen Des Des telalahu tebarekeeen!!!!!!!

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 4 месяца назад +1

    አየሱስ ጌታ ነው ሃሌሎያ 💐

  • @SinkneshTesema
    @SinkneshTesema 11 дней назад

    Egziabher yibarkachehu Bebetu yitebkachehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BettyBetty-pb4mq
    @BettyBetty-pb4mq 4 месяца назад +1

    አሜንንንን አሜንንንን ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይወሰድ ጌታ ኢየሱስ ዘመን ዘለላመቹን ይበርከው የተረገገ መፈስን የምየድስ ዝመሬ ነው በቤቱ የዝልቃቹ❤❤❤❤❤

  • @Melkeforever
    @Melkeforever Месяц назад

    Tebareku kefi belu demu yishefinachihu

  • @transformationbyknowledge
    @transformationbyknowledge 4 месяца назад +1

    ወጣትነት ጉብዝናን ነብስን ለጌታ ማፍሰስ እንዴት ደስ ይላል።ዘመናችሁ በድል የተመላ ይሁን።ኃያላን የአባቴ ብሩካን ዓይኖቻችሁን ከንጉሱ አታንሱ❤❤❤❤

  • @terefechtubie265
    @terefechtubie265 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር በማስተዋል በቤቱ ያኑራችሁ ተባረኩ

  • @AdiYirga
    @AdiYirga 4 месяца назад +1

    ዘመናችሁ በእግዚአብሔር በመታየትና እርሱን በማየት የተባረከ ይሁን🥰🥰🥰🥰

  • @serkwossenu7860
    @serkwossenu7860 21 день назад

    Youth for christ! Wow sitamru zimare bezi melku sihon yibarkal .

  • @tsegagebremichael2578
    @tsegagebremichael2578 4 месяца назад +2

    Amen amen amen 🙏 🙌 👏 tebareku burukan

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 4 месяца назад

    ወጣትነታችሁ በቤቱ ይለቅ ተባረኩልኝ

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ለትውልድ በረከት መዳን ምክንያት ያድርጋችሁ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ፀጋውንም ያብዛላችሁ

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 4 месяца назад +3

    Wow, keep pressing.

  • @herutaselassi1208
    @herutaselassi1208 4 месяца назад

    ትግታግ የሆነ ትውልድ አለው ለካ እግዚአብሔር ተመስገን ሰለነዚህ ወጣቶች ስምህ ይባረክ❤❤❤

  • @edjigayehuayana1001
    @edjigayehuayana1001 Месяц назад +1

    Bless you almighty God❤

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 Месяц назад

    Betammmmmm Yemiwedew Mezmur

  • @ghailu31yahoo
    @ghailu31yahoo 4 месяца назад +1

    Wow what a blessing song , may God bless you and guide you forever!!

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 4 месяца назад +1

    ተባርኩ እሰይ አሜን❤❤❤❤❤ እልልልልልል😮😮😮😮😮🎉🎉🎉❤❤

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 4 месяца назад +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelelelelelelelelelelelele hallelujah hallelujah praise too Lord your blessed

  • @mestewatbekele1499
    @mestewatbekele1499 Месяц назад +1

    Be Blessed

  • @yewubdargyewubdar
    @yewubdargyewubdar 4 месяца назад +1

    Amazing God bless you. May you receive more songs so beautiful in blessing❤

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 4 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልልል በጣም የምወደው መዝሙር ሀሌሉያ

  • @ermapj3272
    @ermapj3272 3 месяца назад +1

    Geta abezeto yebarekachu🙏🙏🙏

  • @frehiwotbalemi902
    @frehiwotbalemi902 Месяц назад

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg 4 месяца назад +1

    አሜን ምን ልበል ተባረኩ ከማለት ውጭ 🧡🙏

  • @tigistg.2979
    @tigistg.2979 2 месяца назад

    God bless you 🙏❤️ great mezmur and great team 👏👍

  • @abebatarekegn6965
    @abebatarekegn6965 4 месяца назад +1

    ተባረኩ

  • @shumiyeshu
    @shumiyeshu 4 месяца назад +1

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @HannaMamo-v3p
    @HannaMamo-v3p 4 месяца назад

    ኡኡ የተገኔ ዝማሬ ተባረኩ ወደ ኋላ መለሳችሁኝ

  • @meemi6324
    @meemi6324 4 месяца назад

    😭 አሜንንንንንንን በጣም ነው የምድው መዝሙር ተባረኪ❤

  • @Chuchu-i9x
    @Chuchu-i9x 11 дней назад

    Tebarekulgh amen amen

  • @HannaHanna-y3d
    @HannaHanna-y3d 2 месяца назад

    Geta yibarikachu wendimoche ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesdegife4282
    @yohannesdegife4282 4 месяца назад +1

    Be blessed

  • @MutKdfy
    @MutKdfy Месяц назад

    ልጆቼ ዘመናቹ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን ተባረኩልኝ❤❤❤

  • @RomanThomas-hu1ju
    @RomanThomas-hu1ju Месяц назад

    Getta yibarikachiwu Ameen Ameen ❤❤

  • @ayenewgetnet7767
    @ayenewgetnet7767 4 месяца назад

    ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @dinkineshgebregiorgis5261
    @dinkineshgebregiorgis5261 4 месяца назад +2

    Tebareku Yegna Wudochi Geta Bedemu yishefinachu Bertitachiwu Tebikut Be Andinet,Geta Bekibir yimetal na!

  • @woiynshettekile3401
    @woiynshettekile3401 4 месяца назад +1

    Woooow tiktok laiy ayche gebawu tebareku❤️❤️❤️

  • @woineshetguchale9049
    @woineshetguchale9049 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የጥንቱን አምልኮና ዝማሬ አስታወሳችሁኝ

  • @GenetGeni-tn8tc
    @GenetGeni-tn8tc 4 месяца назад +1

    Wow geta ybarchachu

  • @MengeshaTezera
    @MengeshaTezera 3 месяца назад +1

    Lema wakayoo

  • @MeronNigussie-hn5bz
    @MeronNigussie-hn5bz 4 месяца назад +1

    Amen tebareku

  • @teshomeshita2928
    @teshomeshita2928 4 месяца назад +2

    well come back dear brothers you are blessed!! please write the owner of the original song. im so blessed with your song thank you.

  • @mitikugetachew8879
    @mitikugetachew8879 4 месяца назад +1

    Amazing! Your keeping its originality makes more sensible.

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 4 месяца назад

    እስቲ ተለዩ !!! ሁሌም እንደዚህ ዘምሩ።

  • @tirulegesse8207
    @tirulegesse8207 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤ በርቱ

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 4 месяца назад +1

    Amen Amen kibre Hulu la geta la eyesus yhune gate zamanachu babezu yehbarki tabaraku 🙏🙏🙌🙌

  • @Haset7866
    @Haset7866 4 месяца назад +2

    God bless you guys 🎉🎉🎉🎉

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 4 месяца назад +1

    Tebareku ameletachieu asemeletu teweleden weresu❤❤❤

  • @Mese7296
    @Mese7296 4 месяца назад +1

    You are blessed!! God again and again bless you!!@

  • @hirutdoyo3736
    @hirutdoyo3736 4 месяца назад

    ተባርካችሁ ቅሩ❤ዘመኑን የዋጃችሁ የጌታ ድንቅ ልጆች! ፍፃሜአችሁ ገና ይበዛል!🎉❤

  • @Melkeforever
    @Melkeforever Месяц назад

    Ameni Ameni ❤❤❤❤❤❤

  • @RutaM-h4p
    @RutaM-h4p 4 месяца назад

    Wow! Amen

  • @አይደለም
    @አይደለም 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ🎉🎉🎉🎉

  • @samj4core169
    @samj4core169 4 месяца назад +1

    Amen amen geta zamanachuni yibariki❤❤❤❤

  • @mercyHadgu
    @mercyHadgu 4 месяца назад +1

    Amen Amen Amen God blessed you & your Families .❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉