Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Awesome video on the channel love the contents
የመጀመሪያ ሳይክ ወላሂ ስልኬን ፎርማት አድርጌ ስልክ ቤት ቢሄድ ኢሜን ከሌሌ አይሰራም ብለውኝ 1500ሪያል ገዛሁ አሁን አንተ ስታሳየኝ በጣም ቀላልና ቀልጣፋ ነው ት/ም ወድጀዋለሁ ማሻ አላህ
በጣም አርፍ ትምህርት ነዉ ግን Samsung A12 ስልክ ፓተርን ፣ ፓስወርድ እና ጅሜል ረስቸዋለሁኝ እንደት አደርጌ መስበር እችላለሁኝ መላ በልልኝ።
Nice video🙏👍
እንዴት ነህ ለምትሰጠው ትምህርት በጣም ደስ ይላል ግንሳምስንግ A10 የሆነስ እንዴት አድርገን መክፈት እንችላለን እባክህን ልታስረዳን ትችላለህ። እናመሰግናለን
nice work
SamsungA04 edetinew minikefitew
ሰላም ነው ወንድም huawei AGR-W09 model unlocked ሆኖ Google account ጠየቀ ሪፈር ልታደርግልኝ ልታግዘኝ ትችላለህ
ስልክ ባተርን ጠፍቶብኝ ኢሪስቶር አደርጌው ኢሜል ሲጠይቀኝ ቶልኩን ኦን ሳደርገው ከላይ አይታይም ከውስጥ ግን ያወራል እንዴት ልመልሰው
ለሳምሰንግ ጋላኪሲ A51 ሲሆንስ እንዴት ነው
እሺ በጣም ቆንጆ ነው።ለማንኛውም ሌላ ሞባይሎች እንደዚህ ነው ወይስ ይለያል?
እንደ ስልኩ አይነት እና android version ይለያያል
htc mobile ከሆነ እንዴት መክፈት ይቻላል ፓስ ዋርድ
ሰላም ነው ወንድም የA11ሳምሰንግ ፎርማት የተደረገ ኢሜይል የሚጠይቅ እንዴት መክፈት እንደሚቻል ቀለል ያለ ዘዴ ካለህ ብትልክልኝ
በርታ
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወድም
wow that's great guys thanks a lot!!
Le Samsung A20 yehonal
የኔ ስልክ ጀለክሲ ነው ባለ አራት ካሜራ እባለኝ እደትልክፍተው
አልቆልፍም አለኚ እደት ላድርገው
talk back የሌላቸውስ
My phone A21s after format ask Google account
ፎቶዎቹ አይጠፉም ፎርማት ሲሆነሰ
wede chromo megebyaw eko yelem err
በጣም ጥሩ ነገር ነው ቀጥልበት
የ Huawei ስ እንዴት ነው እምከፈተው
አሪፍ ነው
iphone passed ቢጠፍብን እንዴት እንክፍት ንገርን በናትህ
J260f slk gmail teyekegni det new madergew
ቶክ ባክ አልከፍት አለኝ ወንድሜ ምን ላድርግ
ሰላምነዉ ኤ20 አሳየኝ
ኦፍ አላደርግ አለኝ
Wow
ሞባሌ ተዘጋ
የኔም ሞባይል ተዘግቶ ቀረ
አር ተባበርኝማA90እንደት ላድርገው አሳየኝ
ይሄ ቪድዮ ለ J7 ነው የሚሰራው ለ A90 ብለህ ዩትዩብ ላይ ሰርች ብታደርግ ታገኛለህ
A12 senmsumg eindet mekfet yechll plss
ጎግልአካውነት እቢአለኝ
Helpe Fidiback Ayamaxalangim
ለሁሉም ሞባይል አይሰሩም አፖች
ሰላም ለሁላችሁ እርሱ እኔ ጂ7 6ነው ኮድ ዘግቶብኝ እንቢአለኝ ተባበሩኝ ሕንንም ተጠቅሜ ልክፍት እንቢ አለኝ
A11 ASAYEN
አረ ያላርም ምልክቷ እኔጋ አይታይም የዩቱዩብ ምልክቱን ብነካ አልመጣልኝም ምላርግ
እኔጋም አይመጣም
ፕሊስ ተባበሩኝ
የቱብስከፍትከላይየሳአትምልክትአይመጣም
S7selkyliyal