እናቱን በ60 አመታቸው የዳረው ጋዜጠኛ || Abugida Entertainment

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • እናቱን በ60 አመታቸው የዳረው ጋዜጠኛ || Abugida Entertainment
    Follow us on
    IG - ...
    Tiktok - vm.tiktok.com/...
    Tags:-ebs tv እሁድን በኢቢኤስ,donkey youtube,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,seifu on ebs,besintu drama

Комментарии • 291

  • @hadram2885
    @hadram2885 Год назад +41

    አረእስቱን አስተካክሉ። ተመልካች ለመሳብ መዋሸት አስፈላጊ አይደለም። እናታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።ልጆም ይባረክ ።

    • @meskermmollaantenyestgn1564
      @meskermmollaantenyestgn1564 Год назад +1

      ደስ የማይል አርእስት ስለሆነ ሰው ላለማየት ይወስናል ስለዚህ ለሌ ጊዜ ቢስተካከል

    • @MAHELETYemane
      @MAHELETYemane Год назад +1

      ውሸት መተዳደሪያ የሆነበት ዘመን ነው ምን ማድረግ ይቻላል

    • @tadelechgoshu1828
      @tadelechgoshu1828 11 месяцев назад

      ውሸታሞች ለምን መዋሸት አስፈለገ? ያውም ጋዜጠኛ

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Год назад +22

    እናቱን የሚወድና የሚያከብር ልጅ ክብር ይገባሀል አላህ ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Год назад +8

    እንዴት ደስ ይላል የሚገርም ልጅ አለዎት እኔም 60 አመቴን አከበርኩኝ ግን ልጄ አጠገቤ አልነበረም እናም የእውነት ቀናሁባችሁ
    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @sisayyechalew447
    @sisayyechalew447 Год назад +12

    ዋዉ ምርጥ ፕሮግራም እንዴት ደስ እንዳለኝ ለእናታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለው የልጃቸውን ልጅ ለማየት ያብቃቸው

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 Год назад +30

    የኔ እናት አስለቀሳችሁኝ 😢😢😢😢😢😢 የኔ እናት እድሜ ጤና ከዚህም በላይ ይጨምርለወት

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    አሰይ እናት በሂወት እያለች ማስደሰት መታደል ነው እድሜ እና ጤና ሰቶ ያኑርላችሁ አንተም ወልደህ በልጅችህ ተደሰት 😘❤

  • @aviya5907
    @aviya5907 Год назад +21

    እግዛብሄር ረጅም እድሜ ለሁላችንም እናቶ ች ይስጥልን ❤

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ

    መልካም ልደት እማዬ ለእናት ከዚህም በላይ ይገባታል ከእድሜና ጤናጋር እጥፍ 60 አመት ይጨምርሎት ❤❤❤❤

    • @meserettsegaye8746
      @meserettsegaye8746 Год назад

      Zyyyyy😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SenaitChekole
      @SenaitChekole Год назад

      Pp

    • @עדינהקבדה-ר9ט
      @עדינהקבדה-ר9ט 11 месяцев назад

      ​@@meserettsegaye8746❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
      ❤❤❤❤
      ❤❤❤ ❤❤

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Год назад +24

    ሲያምሩ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት እናት መልካም ልደት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሕ ለእናትሕ 🙏

  • @tsionaklilu8756
    @tsionaklilu8756 Год назад +10

    የኔ እናት እንኩዋን ደስ አልወት❤
    60 አመት ብቻ እኮ አይመስሉም ሰው ኑሮውን ይመስላል ሌላ 40 50 አመት ይጨምርለወት🙏🙏🙏💕

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 Год назад +3

    እንኳን ደስ ያለህ እናትህን ለዚህ ክብር ማብቃትህ የሳቸውን እድሜ ያድልህ እናት ሁሉም ነገር ናት ለልጆችዋ።

  • @ldetyeldetye4153
    @ldetyeldetye4153 Год назад +4

    ቸሩ መድኃኒዓለም ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር መልካሙን ሁሉ ያድርግላችሁ በጣም ታምራላችሁ ተባረክ

  • @azebkidane3509
    @azebkidane3509 Год назад +4

    እናቱን የሚያከብር የተባረከ ነው።ሶፊ ለወግ ለማእረግ ያብቃህ ለእናትህ ከዚህ እጥፍ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 Год назад +3

    አንተ በጣም እድለኛ ነህ ልጅ እናቱን ሲያከብር በጣም ደስይላል ተባረኩ

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 Год назад +13

    🥰😍እናትን ማክበር ትልቅነት ነው እናት መተኪያ የላትም ሶፊ እንኳን ደስ አለህ፡፡❤

  • @RozamohmmedROZAMOhmmed
    @RozamohmmedROZAMOhmmed Год назад +3

    ,ለዝህ ነው. እናትህ ጥሩ ስለሆነች ነው አንተን የመሰል. ልጅ የተሰጠነው አልህ እማማን እድሜ ይስጣት አንተም ተባርክ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Год назад +1

    እድሜ ለእናቴ ይስጣቹሁ አንተም ተባረክ ትልቅ ሰው ነህ

  • @ShewayeAdugha-w7h
    @ShewayeAdugha-w7h Год назад +10

    እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ለወግ ማረግም ያብቃሎት የሱን አቅፈው ስመው ለመደሰት ያብቃዎት በቅርቡ የኔናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @yejusileshi5047
    @yejusileshi5047 Год назад +5

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ሰላምዬ ይህም ያንስባታል በጠንካራ ነሽ አንተም ዛሬ ይህንን የመሰለ ክብር በመስጠት በጣም ነው ደስ ያለኝ። አቡሽዬ ከዚህም በላይ ይገባታል። እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ጠንክር ❤❤❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Год назад +4

    እማማ፡ግን፡አልደነገጡም፡እንደሚያቁ፡ይመስላሉ፡ለእናቱ፡ክብር፡ቦታ፡የሚሰጥ፡ልጂ፡ዘመኑ፡ይባረክ፡ልጂ፡አድጎ፡ደርሶ፡ለቁምነገር፡ስደርስ፡እማን፡የሚያስታውስ፡የሚረዳ፡ደስ፡ይላል፡ተባረክ፡ትልቅ፡እድሜ፡ይሁን፡ለእናትህ፡ለአንተም

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Год назад +10

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥላችሁ በል ቶሎ አግባና ውለድ ብዙቾችን እናቶቻችን ካለአባት ሲያሳድጉን እናቶቻችንን አንቀባረን ለማንኖር ሥንል ቶሎ አናገባብ በል አግባ እኛም ከሥግደት ሥመለስ ቶሎ ነው ከመድሀኒአለም ጋር አግብቼ ወልጄ እናቴን የማስደሥታት ❤❤❤❤

  • @Alem844
    @Alem844 Год назад +4

    ዋው በጣም ደስ ይላል መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ 🙏አቡጊዳ እናመሰግናለን🙏

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 11 месяцев назад

    እንደዚህ አይነቶችን ልጆች እግዚአብሔር ይባርክልን ያብዛልን !!!

  • @teddyvinchenzo2553
    @teddyvinchenzo2553 Год назад +3

    ሶፊዬ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ልደት ለእናተችነ አንኳን ደስ ያለህ የመልካምነትህና የደግነትህ ምንጭ 60 ዓመት ሞልቷት ለማክበር በመብቃትህ እንኳን ተወልደው አንተን ወለዱልን

  • @KabWeg_Biruktawit
    @KabWeg_Biruktawit Год назад +3

    ሶፊዬ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ እናት አባትን ማስደሰት ትልቆ መባረክ ነው❤ በሶፊ አጠራር ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ የተባረከ ዘመን ይሁንልሽ🤍

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Год назад +1

    በ19 አመቱማ የተቀጠረው በትክክልም ጎበዝ ስለሆነ ነው:: አይ እናት ሲያንሳት ነው:: ወግ ማእረግህንም ያሳያቸው የተባረክ ልጅ ነህ የምታገባህም እድለኛ ናት እናቱን የሚወድ ሚስቱን ይወዳል

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Год назад +9

    እንኳን ደስ አለሽ ማሚዬ እናት እደማስደሰት ምን የሚያስደስት ነገር አለ

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 Год назад +2

    እንዃን ለ60ዓመት አደረሶት ቀሪውን እድሜዋትን ጤና ይስጦት

  • @zamzamamin5175
    @zamzamamin5175 Год назад +4

    አላህ ሃያታቸውን።ያርዝምልህ አንተም በልጅ ተካደም አሜን ያረቡ❤❤❤

  • @mestawallethiopia9527
    @mestawallethiopia9527 Год назад +5

    ሶፍዬ የኔ አብሮ አደግ መልካም ነገር ተመኜውላችሁ ለእናትህ እና ላንተ እረጅም እድሜ ይስጥልን እናታችን ❤❤❤

  • @tijolakew4276
    @tijolakew4276 11 месяцев назад

    ከዚህ በላይ እድሜ ጤና ይስጥልህ አንተንም የተባረከ ትዳር ይስጥህ ውለድ ብዙ ሁንላቸው

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Год назад +3

    እናታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ. ❤❤❤

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 Год назад +5

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው በልጅ ልጅ ይባርካቸው ዘመናቸው ይለምልም🙏🙏🙏

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Год назад +4

    የኔ እናት መልካም ልደት እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት ተባረክ ታድልክ❤❤❤

  • @Hkmha-mv8he
    @Hkmha-mv8he Год назад +1

    እናት በስምአትጠራም ወንድሜ ሌላው በጣምደስይላል ተባረክ

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Год назад +1

    ለእናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስልን ጌታ አምላክ መልካም ልደት ለወ/ሮ ስላም🎉

  • @etaferahuabebegebru1580
    @etaferahuabebegebru1580 Год назад

    እናታችን እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድሎት በልጆት እንደተደሰቱ እግዚአብሔር አምላክ ልጆትም በትዳር ይደሰት፣ ይባረክ ኑሩልን እመቤቴ ማርያም ከፊት ትቅደም ከጓላ ትከተላችሁ ከጎን ትቁምላችሁ፡፡ በጣም ነው ደስ ያሚለው በዛላይ በጣም የሚያምሩ እናት ነው ያለህ እግዚአብሔር ጤናቸውን አብዝቶ ይስጥልህ በአጠቃላይ ቤተሰቡ በሙሉ ተባረኩ፡፡

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Год назад +2

    ውይ ደስ ሲል ተባረክ መልካም ልጅ ተባረክ አተም በልጆችክ አግኘው ሺ አመት ትኑርልህ

  • @hagushkidane4147
    @hagushkidane4147 Год назад +1

    በምድር እድሜህ እንዲረዝም እናትና አባትክን አክብር ተብሎ ትጽፋል ጌታ ይባርክህ እየሱስ ይወድሀል ።

  • @ccu3907
    @ccu3907 Год назад +6

    ወንድ ልጅ ሆነህ እንደዚህ ማድረግህ በጣም ደሥ ይላል

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Год назад +2

    በዴስታ፣አለቀስኩኝ፣ያረቢ፣ደስታም፣ያስለቅሳል፣እንዴ፣ኡሙ፣በህወት፣ኑረሽልኝ፣ደስታሽን፣ብየ፣ተመኘሁ፣ያረብ፣ጀነትን፣ወፍቅልኝ፣ኡሙ፣ሁሌም፣ትናፍቂኛለሽ፣ብቻ፣አልሀምድሊላሂ

  • @stepha8391
    @stepha8391 Год назад +1

    ❤😀👍በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፖሮግራም ነው ሰላምዬ ረጅም እድሜ አምላክ ይስጥልን ሶፊ መልካሙ ነገር ሁሉ ይግጠምህ አሜን አሜን አሜን

  • @firezerdebebe7254
    @firezerdebebe7254 Год назад +6

    እግዚአብሄር ይመስገን እንዴት ደስ የሚል ሰርፕራዝ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።

  • @tsionslays
    @tsionslays Год назад +1

    እናት ይገባታል ከመዉለድ እስከ መዳር ያለባት ድካም ብዙ ነዉ አተ ግን መለስከዉ
    ላንተም እግዚአብሄር ይመልስልሀል ❤❤❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Год назад +5

    ማዘር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት መልካም ልደት❤❤❤💐💐💐 ሶፌ ደሞ ቶሎ አግብተህ ልጅ አሳቅፋቸው እናቶች የልጆቻቸው ትልቁ ምኞት እሱ ነው እና ዳይ ፍጠን።

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክልህ።እናትህን በማክበርህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ።

  • @ወለተኪዳን-ዠ3ቀ
    @ወለተኪዳን-ዠ3ቀ Год назад

    ክብርይስጥሕእማምዬ ከዚሕ በላይ ይገባታል አንተ ደግሞ የሚገባቸውን አድርገሐል የተባረከ ቤተሰብ ይስጥሕ

  • @astertube5406
    @astertube5406 Год назад

    የእውነት ግልፀ የሆነ ጋዜጠኛ እናታች በእድሜ በፀጋ ያኑርልህ🙏

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Год назад +6

    ሶፊ እናትህን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልህ❤❤❤❤❤❤❤ ደሞ ቶሎ አግባና አስደስታት እማዬ❤

  • @melatalemayehu2387
    @melatalemayehu2387 10 месяцев назад +1

    Weyi selameye yene konjo enkuan lezi abekash enate enkuan teweledsh yetebareke lij setoshal edmena tena yistesh 🙏😍😍sofiye akurtekegnal des yilal betam❤❤

  • @askaletesfaye5916
    @askaletesfaye5916 Год назад +3

    ትልቅ ቁምነገር በህይወትህ ሰራህ እናትን ማክበር በፈጣሪ ዘንድ ቦታው ከፍያለነው እሱ ይባርክህ ጤና ፍቅር ሰላም እቤታችሁ ይግባ ሶፊዬ ኮራሁብህ

    • @sofonyaswasihun5715
      @sofonyaswasihun5715 Год назад

      አሜን አስኩዬ አንቺም ኑሪልን ጌጣችን🙏❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Год назад +1

    እኔ የምለው ነገር እናትህ የ60 አመት ሳይሆን ከ70በላይ የሆናቸው ይመስላሉ የኑሯቸው ጉዳይ እና ያሳለፉት መከራ ይመሰክራል
    አሁን ግን ለሚድያ ብቻ ሳይሆን እናትህን ተንከባከባቸው ወንድ ልጅ እራሱን ከቻለ ወይም ትዳር ከመረረተ በዃላ ቤተሠብ ይረሳሉ ይሄ መሆን የለበትምኀ
    እረጅም እድሜ ከጤናጋ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠወት 🎉🎉🎉🎉

  • @aidakifle9004
    @aidakifle9004 Год назад +5

    እግዚእብሄር ይባርክህ እና እናትህንም እድሜ ይስጥልህ

  • @alemtube12
    @alemtube12 Год назад +4

    ስታምሩ የኔ እናት እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ እዉነት መልካምነታችሁ ፊታችሁ ላይ ያስታዉቃል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BirhanuEsayas-lg4om
    @BirhanuEsayas-lg4om Год назад

    አሜን ሀሉም እ/ር ሰራ ነው እድሜ ይሰጥልህ ለእናትህ

  • @staycooldude6263
    @staycooldude6263 Год назад

    እግዚአብሄር ጤና እድሜ ይስጣቸው፡፡ አንተም ጉልበት ባላቸው ግዜ ወልደህ አሳቅፍቸው ፡፡ እድሜ ጤና ይስጣችሁ፡፡ በጣም በጣም ደስ ይላል፣፣፣ 🎉🎉፣🙏

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Год назад +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ ለሰላምዬ እናታችን

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 Год назад +3

    እኔ ደሞ ርእሱን አይቼ እውነት ሰርግ መስሎኝ የመጨረሻው ዘመን ደረሰ እንዴ ብዬ ነበር።😂😂😂😂 ገብቼ ሳየው ታሪኩ ሌላ ነው። መልካም ልደት ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጦት።

  • @WebeHora
    @WebeHora Год назад

    እኔ በጣም ነበር የገረመኝ እንዴት ይሆናል ብዬ ነበር ግን ግን ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቅይልህ ተባረክ ብድሩ ይድረሰህ በለጆችህ አንተም ክበር❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 11 месяцев назад

    60 አመት 15 በአደራ መልኩ ከእድር እቃ ጋር ግምጃ ቤት ነው ማለት ነው እናት ያምራሉ እረጅም እድሜ እድሜ መቀነስ ፈጣሪ አይወድም

  • @KALU.23.K
    @KALU.23.K Год назад +2

    መልካም ልደት እማዬ ለእናት ከዚህም በላይ ይገባታል💝💖💗💞💞💞

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Год назад

    ውይ እንዴት ደስ የሚሉ እናትና ልጅ ናቸው ዘመናቸው ይባረክ🙏🙏🙏
    ቴዲ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +1

    እረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎች ለሁሉም እናቶች ጤና እና እድሜ ይስጣቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    እግዚአብሔር ያክብርህ ልጅ እናቱን ወዶ ማክበር በጣም ያስደስታል 🙏

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት Год назад +14

    አቤት መታደል ደስስሉ

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 Год назад

    እረጅም እድሜ ይስጣቹህ ደግሞ ቁርባቱኑም ጭምር ቢሆን ያምር ነበር።

  • @emuyejima9423
    @emuyejima9423 Год назад +3

    Teddy ! You are a real person and you are the best friend ❤❤❤.

  • @nunumengesha4446
    @nunumengesha4446 Год назад

    ተባረክ መልካም ልደት ረጅም እድሜ ይስጥልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤የዘራህው እጨድ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZinetFikadu
    @ZinetFikadu Год назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥልህ ወንድሜ አንተንም እንደዛው

  • @dustabashir6177
    @dustabashir6177 Год назад +3

    ረጅም እድሜ ለእናታችን

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Год назад

    እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልን እናታችን ሁሌም ደስተኛ ትሆን

  • @yoditethiopia9856
    @yoditethiopia9856 Год назад

    እረጅም እድሜ ከእጤናው ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን

  • @sare100-t7q
    @sare100-t7q Год назад +11

    ለእናት ምንም ቢደረግ ያንስባታል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @etalem3581
    @etalem3581 Год назад +1

    ምርጥ ጎደኝ ነክ እድሜ ይሰጥልኝእናቴ

  • @hiruthirutkidane3419
    @hiruthirutkidane3419 11 месяцев назад

    ክበር ሶፍዬ .ልጅ እንደዚህ ነው "የናት ውለታ ኮ ተዞቆ አያልቅም .አንተም ተድረህ ተኩለህ ወልደህ ከብደህ በደስታ ላይ ደሰታ ጨምርላቸው,

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 11 месяцев назад

    ደስ ይላል አረጅም አድሜ ይሰጥልህ❤❤

  • @weynitadesse9742
    @weynitadesse9742 Год назад

    ወ/ሮ ሰላም መልካም ልደት አንተም እናትህን እንዳስደሰትካት አንተም የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ሰቶህ የተባረከ ዘር ሰቶህ በድሩን በልጆችህ አግኘው ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @teferaalemseged399
    @teferaalemseged399 Год назад +2

    እድሜና ጤና ይስጥዎ የካሳ ዘመን ይሁንልዎት

  • @nanimiki-dq1zd
    @nanimiki-dq1zd Год назад +1

    እመብርሀን እድሜና ጤና ስጥልክ

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ

    ያደረከሁ ሁሉ መልካም ሆኖ እናትህን ግን በስም እንዴት ትጠራለህ እማማ የሚላት ልጆ ብቻ እንዴት በስም ትጠራለህ እማማ በል ።

  • @genetsade6865
    @genetsade6865 11 месяцев назад

    እድሜና ጤና ይስጥ ተባሬክ❤❤

  • @martasila5996
    @martasila5996 Год назад

    What a privilege! You are blessed mother. May God garant your heart desires. Your son is a wise man. We wish that all mothers get their reward from their children. Congratulations!

  • @lemlembrosowski6305
    @lemlembrosowski6305 Год назад +1

    እረጂም አድሜና ጤና ለናቶች

  • @hani9864
    @hani9864 Год назад

    60 አመት አመስሉም አርጅተዋል ዛሬ እኮ በ 60 .አመታቸው ቢሮ ገብተው ሠርተው ለጡረ ታ የሚዘጋጁበት እድሜ ላይ ነው የሚሆኑበት ቶሎ አርጅተዋል እኔ አሁን 74 አመቴ ነው 30 አመት መንግስት መሥሪያ ቤት አገልግዬ ጡረታ ላይ ነኝ ሲያዩኝ ገና የ 50 አመት ነው የምመስለው ውነትም የፍዳ ዘመን አሳልፈዋል
    ቅር የሚለው እንደ ፍቅረኛህ ሰላምዬ ከምትላቸው በእናት መጠሪያ ክብር እናቴ እምዬ እማዬ ብትላት ክብር ነበር እንደ ዘመኑ ፍቅረኛ አጠራርህ ታወርዳታለህ እማዬ ማለት ሲወርድ ሲዋረድ በመጣው የእናት የክብር ስም እማዬ ብትባል ጥሩ ነበር
    ሚስትህም እኮ ስትመጣ ሰላምዬ ልትላት ይሆናል እስዋ እንኳን በክብር ስም እንድትሰጣት አድርግ መከበር አለባት

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Год назад +4

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @SamiHaile-j6r
    @SamiHaile-j6r 4 месяца назад

    Wow amazing programe tebarhkkkeee

  • @getnetkefylwgetnetkefylw4054
    @getnetkefylwgetnetkefylw4054 Год назад +1

    ጎበዝ፡እግዚአብሔር፡ይባርክኽ

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 Год назад +6

    ዋዉ ደስ ሚል ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @Elsa112-j1m
    @Elsa112-j1m Год назад

    ፈጣራ,የብርክህ,በጣም,ትደነቃለህ,,🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @wineywelde3367
    @wineywelde3367 Год назад +2

    Gad bless you & ur mather wow 👌 I'm so happy ur wonderful boy i wish to give a Gift.

  • @Salam-e1m
    @Salam-e1m Год назад

    ለናቶች ሁሉ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @taladesta9903
    @taladesta9903 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር የማቶ ሳላን እድሜ ያድልልህ

  • @samsonteklewold363
    @samsonteklewold363 Год назад

    She is beautiful mother Happy Birthday mami❤❤❤❤❤

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Год назад

    ኡሙ፣እንኮን፣ደስአለሽ፣ማሻአላህ፣በል፣ልጅ፣አሳቅፋት🎉🎉🎉❤❤

  • @bizuneshteshome3241
    @bizuneshteshome3241 Год назад

    እድለኛ ነህ አሁንም ያቆይልህ።

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 Год назад

    ሶፊ ለእናትህ ረጅም ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥልህ 🤲🤲🤲

  • @Alemye777
    @Alemye777 Год назад

    እንኳን ደስ አላችሁ የ ሶፊ እናት🎊👏

  • @FeruzaMuhamd
    @FeruzaMuhamd 11 месяцев назад

    Masha allah. Allah yibarik❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 HBD🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 mama

  • @PoL-q5w
    @PoL-q5w Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ

  • @zeytunaahmedkeder7210
    @zeytunaahmedkeder7210 Год назад +1

    Abugeda Abu teparek betam newu yewdcuhe