Memehir Girma Wondimu Video 384. ሆቴሉ እንዳይሰራ በክፉዎች መተት ሁሌ መብራት ያጠፋብናል ተቸገርን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • "........ የአግልግሎት ቦታዎችን ሥለ ማሳወቅ ..........."
    በተደጋጋሚ እንደተገለጸው የመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የካናዳ አገልግሎታቸው በሃሊፋክ ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ በተጠቀሰዉ ቦታ አገልግሎቱ ይከናወናል በተጨማሪ በካልጋሪም በተጠቀሰዉ ቀንና ቦታ ይከናወናል:: መረጃዎቹን ይከታተሉ በየጊዜዉ እናሳዉቃለን Share በማድረግ ላልሰሙት አሰሙ

Комментарии • 293