Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህበዚህ ዘመን እንደ አንተ እና ማሙሻ አይነት ቃሉን ብቻ የሚያስተምሩ የሚሰብኩ ሰዎችን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እርሱ ባያስነሳችሁ እኛ የት አውቀን እንሾማችሁ ነበር ስሙ ይክበር አለም ሳይፈጠር ያወቃችሁ ለኛ በረከት ያደረጋችሁ ጌታዬ ኢየሱስ የተመሠገነ ይለሁን እርሱ ብቻውን ክብሩን ይውሰድ አናንተንም ደግሞ ደጋግሞ ቃሉን መገለጥ ይሙላባችሁ አሜን🙏🙏🙏🙏
God bless you brother this is an amazing teaching wow I will pray for long time service in front of god
ኣባቴ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!!ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
ተወዳጁ ወንድም ዶክተር አብርሽ የሰማይ አባታችን ይባርክልን
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen
STAY BLESSED TO BLESS MORE IN JESUS NAME!!
እውነት ነው እግዚአብሔር በሕይወታችን ሳይገባን ተአምር እየሰራ ነው የሚያኖረን እኛ ከዘገየ በኋላ ቢገባንም
ጸጋ ይጨመርልህ ወንድሜ 🙏 ተባርከህ ቅር!!!
ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
Amennnn 🙏🏽 Tebarek
Amen Egziabiher ye tamirat amlak new. Egziabiher yibarikih wendime Abraham.
የጥያቄን መልስ አገኘሁ። ተባረክ
Abreshya Tebarek
Amen 🎉
Amen
አሜን❤ፀሎቱን ለምን አቋረጣቹት
ተባረክ !!!!!!!!!
Dr. thanks!
Atashuf ebakeh😮
የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለኛ ለምንድነው ግን የእግዚአብሔር ሀይል ነውና1ኛ ቆሮ 1፤18
amen
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህበዚህ ዘመን እንደ አንተ እና ማሙሻ አይነት ቃሉን ብቻ የሚያስተምሩ የሚሰብኩ ሰዎችን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እርሱ ባያስነሳችሁ እኛ የት አውቀን እንሾማችሁ ነበር ስሙ ይክበር አለም ሳይፈጠር ያወቃችሁ ለኛ በረከት ያደረጋችሁ ጌታዬ ኢየሱስ የተመሠገነ ይለሁን እርሱ ብቻውን ክብሩን ይውሰድ አናንተንም ደግሞ ደጋግሞ ቃሉን መገለጥ ይሙላባችሁ አሜን🙏🙏🙏🙏
God bless you brother this is an amazing teaching wow I will pray for long time service in front of god
ኣባቴ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!!
ክብር ለእግዚአብሔር አብ
ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
ተወዳጁ ወንድም ዶክተር አብርሽ የሰማይ አባታችን ይባርክልን
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen
STAY BLESSED TO BLESS MORE IN JESUS NAME!!
እውነት ነው እግዚአብሔር በሕይወታችን ሳይገባን ተአምር እየሰራ ነው የሚያኖረን እኛ ከዘገየ በኋላ ቢገባንም
ጸጋ ይጨመርልህ ወንድሜ 🙏 ተባርከህ ቅር!!!
ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
Amennnn 🙏🏽 Tebarek
Amen Egziabiher ye tamirat amlak new.
Egziabiher yibarikih wendime Abraham.
የጥያቄን መልስ አገኘሁ። ተባረክ
Abreshya Tebarek
Amen 🎉
Amen
አሜን❤ፀሎቱን ለምን አቋረጣቹት
ተባረክ !!!!!!!!!
Dr. thanks!
Atashuf ebakeh😮
የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለኛ ለምንድነው ግን የእግዚአብሔር ሀይል ነውና
1ኛ ቆሮ 1፤18
Amen
Amen
amen