ምንም የስራ ልምድ ለሌላቸው ለአዲስ የስራ ተቀጣሪዎች የሚጠየቁ የሥራ ቃለ መጠይቅ ጥያቄዎች እና መልሶች! /በአማርኛ የቀረበ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ከትምህርት አለም ወጥተን ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ስራ አለም ለመቀላቀል ስንዘጋጅ ዋናው የሚያስጨንቀን ነገር ስራ ማግኘት ነው! ያሰብነውን ስራ ለማግኘት ደግሞ ልንቀጠርበት ያሰብንበት ድርጅት የሚያወጣውን ፈተና እና የስራ ቃለ-መጠይቅ ማለፍ ይገባናል፤ ታዲያ ድርጅቱ ያወጣውን ፈተና ብናልፍም እንኳን በቃለ መጠይቅ ወቅት የምንጠየቃቸውን ጥያቄዎች አመጣጣቸውን ስለማናውቅ እና ስለምንፈራ በቀላሉ ቃለ መጠይቁን ልንወድቅ እንችላለን፤ በዚህ ቪዲዬ በማንኛውም ስራ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የስራ ቃለ-መጠይቅ ለማድረግ ስንሄድ የምንጠየቃቸውን ጥያቄዎች እና መልሶች እናያለን ፡፡ መልካም ቆይታ!
    In this video, Richard McMunn will teach you how to pass an interview with no previous work experience.
    #sm channel
    #solutionmasterr
    #solutionmasterr-channel

Комментарии • 2