የመመረቂያ ፅሁፌን አቀረብኩ Graduation Project Presentation

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 июн 2022
  • እባክዎ VPN ይጠቀሙ
    በመጀመሪያ ከሁሉም በላይ ፈጣሪን አመሰግናለሁ። ቀጥሎም ይሄን የመመረቂያ ፅሁፍ ብቻ ሳይሆን ሙሉ የዲግሪ ትምህርቴን ስከታተል ቤተሰቦቼ ሲሰጡኝ ለነበረው ላልተገደበ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ። እናቴን ለማይቆም የቀና አስተሳሰብ ጉልበት እና ከልጅነት እስከ እውቀት በኖርኩባቸው አመታት ሁሉ ስትሰጠኝ ለነበሩት የማይደበዝዙ ምክሮች ምስጋናዬ ከልብ ነው።
    እነሱ ባይኖሩ ኖሮ ይህን ጉዞ መጨረስ አልችልም ነበር።
    First of all, I thank God for all the days that he help me pass and thrive through difficult times. Next, I would like to thank my families for not only helping me to get through my stressful graduation design preparation but also for their unwavering support throughout my undergraduate studies. I truly thank my mother for her unstoppable positive energy and for the unfading advices she gave me throughout my life.
    Without them, I could never have completed this journey.
    Facebook: / natnael.tesfaye.9216
    Instagram: accountslo...
    Twitter: / natitesfaye98
    #ethiopian #student #graduation #china #thesis #project #presentation #vlog

Комментарии • 60