ሰ ባ ራ ልቦች | አ ሳ ዛ ኝ የፍቅር ታሪክ | ሙሉ ክፍል | Ethiopian love story

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 108

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 2 года назад +10

    እሚገርም ታሪክ ነው ❤

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 года назад +7

    😮😮 ድንቅ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ፍቄ❤️
    ❤️"ፍቅር ያሸንፋል"❤

  • @ChumruKzo
    @ChumruKzo 2 месяца назад

    ዉይ በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነዉ እናመሰግናለን በርቱል

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 2 года назад +4

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ተራኪውም እንደዛው እናመሰግናለን ተባረክልን

  • @Hermela-z7e
    @Hermela-z7e 6 дней назад

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ኣቅራቢው ደሞ ይመችህ😢❤❤❤❤

  • @ethcc7196
    @ethcc7196 2 года назад +2

    በጣም ደስ የሚል ታራክ ነበር እናመስግናለን
    እግዚአብሔር እውነተኛ አፍቃራ ያድርገን

  • @shewayihidego2913
    @shewayihidego2913 2 года назад +1

    ፍቅን ሁሉ ግዚ የሚረታ መንግድ ነዉ:: በጣም ድንቅ ልበ ወለድ ነው:: እድሚና ጢና ይስጣቹ ፈጣሪ::

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 2 года назад +7

    እጅግ በጣም ድንቅ ታሪክ ነው ከጅማሬው እስከፍፃሜው ከተራኪውም ጭምር እናመሰግናለን ፈጣሪ ሁሌም የሚያስፈልገንን ያውቃል ከእኛ ሚጠበቀው መልካም ሰው መሆን ብቻ ነው

  • @kalmekdi8713
    @kalmekdi8713 Год назад

    እሚገርም ታሪክ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤🎉

  • @አላህወኪል-ዸ1ኀ
    @አላህወኪል-ዸ1ኀ Год назад

    እንዴት ደስ ይላል እናመሰግናለን 😢❤❤❤❤

  • @baye2025
    @baye2025 2 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ትረካ ነው በርታልን

  • @ቲየማረሚያልጅፋሲልውስጤነ

    በጣም ደስ ይላል ተለተሎ ልቀቅልን ፍቄ በርታ🥰🥰🥰🥰❤️

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 7 месяцев назад

    ወይኔ እደት ምሥጥ ብየ እደማዳምጠውኮ ምርጥ ታሪክ ከምርጥ ተራኪ ጋ❤❤❤

  • @tirumirt
    @tirumirt 3 года назад +3

    በጣም ደስ የሚል ትረካ ነዉ እናመሰግናለን እነ የመቱ ልጅ ነኝ

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 2 года назад +1

    በጣም ምርጥ ነው♥

  • @yenesewu358
    @yenesewu358 2 года назад +7

    ህይወት ልክ እንደ ፍቄድምፅ ያማረ ቢሆን ሁሌም ♥❤❤❤❤

  • @MaMa-m7r6h
    @MaMa-m7r6h 5 месяцев назад

    ደስ ይላል

  • @ብርዬ-k2
    @ብርዬ-k2 7 месяцев назад

    እናመሠግናለን

  • @mekdesbayue6310
    @mekdesbayue6310 Год назад

    በደስታ ያዳመጥኩት ታሪክ 🥰

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 2 года назад +4

    የሚገርም ታሪክ ነው የእውነት ምርጥ ነው እናመሰግናለን በጣም ያምራል እንኳን ሰላም መጣህልን ፍቄ💓💚💛💕

  • @ሁሉበርሱሆነ-ዘ8ጠ
    @ሁሉበርሱሆነ-ዘ8ጠ Год назад

    አቤት ደስ ሲል

  • @ናኑ
    @ናኑ 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ፍቄ

  • @SSs-rj8vs
    @SSs-rj8vs 3 года назад +1

    በጣም አሪፍ ታሪክ ነዉ ደስ ይላል

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 года назад +5

    ዋውው ደስ የሚል ታሪክ እውነትም እድል ባለታሪኮቹ ደስ ይላሉ

  • @louatlouat3308
    @louatlouat3308 3 года назад +1

    ድስ ይላል በጣም

  • @nigusieado8852
    @nigusieado8852 2 года назад +1

    ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @Pop-en1dk
    @Pop-en1dk 2 года назад

    ዋው በጣም በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @soliyana4215
    @soliyana4215 11 месяцев назад

    የሚገርም ፍቅር🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hellohansun
    @hellohansun 3 года назад +1

    ፍቄ በጣም ቆጆ ታሪክ ነበር እናመሰግናለን እሺ

  • @astermekonen9148
    @astermekonen9148 3 года назад +1

    Wooow Tnx🥰🥰🙏🙏

  • @tigistdebebe4091
    @tigistdebebe4091 2 года назад +1

    እውነት በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ እናመስግናለን

  • @tsihonlove3302
    @tsihonlove3302 2 года назад +2

    Wow betam desi yelale gobazi nki eshe

  • @lidiya1071
    @lidiya1071 2 месяца назад

    የማይጠገብ❤❤❤

  • @weineshethaileselassie9359
    @weineshethaileselassie9359 2 года назад

    ቆንጆ ታሬክ እና በጣም ጐበዝ አንባቢ👍

  • @tarikmisganaw4226
    @tarikmisganaw4226 2 года назад

    ቀላል ይወደዳል እናመሰግናለን

  • @rozirozi6732
    @rozirozi6732 Год назад

    Wowww amazing 👌👌👌👌❤️

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Год назад

    Wow ታሪኩና ትረካው እንዴት ተገናኝተዋል? ❤

  • @birtukantulu6957
    @birtukantulu6957 2 года назад +1

    💖💌💖💌💌💌💌💌Betam arif astamari tarik nwu mesgana ke lib nwu🙏👆

  • @FatumaFatuma-yo1cg
    @FatumaFatuma-yo1cg 6 месяцев назад

    እሚገረም ታሪክ ነው

  • @MonaSakalam-yf3nq
    @MonaSakalam-yf3nq 25 дней назад

    Thank you ❤❤

  • @tytyyuft1500
    @tytyyuft1500 2 года назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @ናኑ
    @ናኑ 3 месяца назад

    ይገርማል

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 2 года назад

    አስደደማሚ ጹሑፍ ነው እናመሰግናለን ፍቄ yes ፍቅር ያሸንፋል

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 2 года назад +1

    Wow......

  • @adugalmhry4369
    @adugalmhry4369 2 года назад

    ዋው በጣም ደስ የሚል ልብ ወልድ ነው
    በጥሞና ነበረ ስካታተለው የነበሩኪት

  • @fjhdhfhurur9144
    @fjhdhfhurur9144 2 года назад

    ፍቄዬ በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው ሱስ ነው የሆንክብኝ ለመጀመሪያዬ ነው ኮሚንት ስፅፍ🥰🥰

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ከታሪኩ በላይ ተራኪው አስውቦታል ምርጥ ታሪክ ነው እናመሠግናለን ፍቄ ብዙ ውጣ ውረድ ህመሞች ስብራቶች ቢኖሩትም መጨረሻው በጥሩ ተፈፅሟል

  • @SaraBezawit
    @SaraBezawit 11 месяцев назад

    Wowo dasi seli❤

  • @ZeburaMohammed-h1v
    @ZeburaMohammed-h1v Год назад +7

    ወላሒ እንዴዚ ታሪክ እና የተራኪውን ብቃት አይቸም ሰምቸም አላውቅም ብቻ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጥሩ ፀጋ ጋር ፈጣሪ ያኑርህ ተራኪያችን ❤❤❤❤❤❤

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 года назад

    Betam Desi yemili neberi enameseginalen ❤️❤️❤️❤️❤️🇧🇯🇧🇯❤️

  • @sisy5472
    @sisy5472 Год назад

    🎉🎉🎉🎉Asdenaki Ye Fkr Trik.Enmesgnlen Fike

  • @hawasetottube
    @hawasetottube 2 года назад

    ዋው ነው እኳንም አንድ ላይ ሆኑ ደስየሚል ታሪክ

  • @tgsitw2552
    @tgsitw2552 3 года назад +6

    ፍቄ ምነው ጠፋህ እረስተኸን ነው እንደ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ምርጥ ታሪክ ነው

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 года назад +2

    ዋዉ በተመስጦ ነበር ያዳመጥኩት ምነው በገሀዱ ዐለም የዚህ አይነት ፍቅር በኖረ ደራሲውም ሆነ ተራኪው የምትደነቁ ናቹህ

  • @AteyaMesud
    @AteyaMesud 9 месяцев назад

    Wayneh demtseh uuuuuf ❤

  • @ጎንደሬነኝ
    @ጎንደሬነኝ 3 года назад +4

    በስአም እንዴት ደሥ ይላል💔💔😢😢😢😢♥️♥️♥️♥️

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 4 месяца назад

    ሰምቸው ሰምቸው የማልጠግው ታሪክ ነው የምር ይለያል

  • @የመርሳዋነኝ
    @የመርሳዋነኝ 3 года назад +1

    ዋናው.አለመለያየታቸውነው

  • @melatmengesha5609
    @melatmengesha5609 Год назад

    Betam dis yelal

  • @sk-yz1oh
    @sk-yz1oh 2 года назад

    Excellent

  • @makiqanna7250
    @makiqanna7250 3 года назад +1

    በጣም እኮ ጠፋህ በሰላምነዉ

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 года назад +2

    ፍቄ በጣም ጠፋህ እኮ በሰላም ነው ግን?
    እንኳን ደህና መጣህልን ተናፍቀሀል❤️🙏

    • @yesewalem
      @yesewalem  3 года назад +2

      በሳላም ነው ትንሽ እረፍት ለመውሰድ ነው...አመሰግናለሁ!

  • @mahmudalii6626
    @mahmudalii6626 3 года назад +1

    Betam wedjewalew denk new enamesgnalen

  • @BetiWrku
    @BetiWrku Год назад

    እካንደናመጠህ

  • @tsegahailu6129
    @tsegahailu6129 Год назад

    ህሊም ነዉ ዎይ

  • @merrylove3356
    @merrylove3356 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeburaMohammed-h1v
    @ZeburaMohammed-h1v Год назад

    በሁለቱም ስልኬ ነው ቻለናልህን ሰብስክራይብ ያዴረኩህ😘😘😘😘😘

  • @Sensintayehu-ye9me
    @Sensintayehu-ye9me 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @frewpaulostumebo2434
    @frewpaulostumebo2434 10 месяцев назад

    ብዙዎቹን የአንቺን (ፊያሜታ አምሃ) ምጽሐፍት በትረካ መልክ አዳምጫለሁና አድናቆቴ ይድረስሽ!!!

  • @dgsd1872
    @dgsd1872 2 года назад

    wow wow

  • @hzbd8236
    @hzbd8236 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayathkhan1673
    @hayathkhan1673 11 месяцев назад

    ወላሂ እባይን መቆጣጠር አቃተኚ😢😢

  • @ኢትዬጵያትቅዴም
    @ኢትዬጵያትቅዴም 3 года назад +1

    በጣም ተፋክ

  • @KhaledAfgt
    @KhaledAfgt 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🦋🦋🦋🦋

  • @YemisrachEleyana
    @YemisrachEleyana 9 месяцев назад

    ማነው እንደኔ እየሳቀ ያዳመጠው

  • @selamawitselamawit17
    @selamawitselamawit17 11 месяцев назад

    Tariku dess yelal gen teyake alegn lemendenew yemetedegagemew setaneb???

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 2 года назад +1

    25 molagn gn fikir alezegem 😭😭😭😭😭😭

    • @Tigesst
      @Tigesst 5 месяцев назад

      እውነተኛ ሰው እስኪያገኝ ነዉ ልብሽ

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 2 года назад

    Ante eko betam des yemetele sew nek yante voice ❤endant miyefeker sew new mefelegew gn fikir ale???🖤🖤😭😭

    • @Tigesst
      @Tigesst 5 месяцев назад

      አዎ አለ

  • @eyhfuj77
    @eyhfuj77 2 года назад

    Dmxh end it yamral enamesgenalen wendmachn

  • @debrituwoldekidan8348
    @debrituwoldekidan8348 2 года назад

    ✅✅✅👍👍👍

  • @መክነኝየአላህባሪያየረሱል

    ደስ ይላል ግን ሁለተኛ ማፍቀር ይቻላል እደ እኔስ እቢ አለኝ ምንም መልካም ሰው ቢገጥመኝ የመጀመርያየን መንሳት ተሳነኝ ለምን

    • @MDenhA1900-rf2vh
      @MDenhA1900-rf2vh 4 месяца назад

      ያንን እሚመስል ካልተተካ ሌላ ማፍቀር እሚቻል አይመስለኝም እዴኔ

  • @maretmaret7967
    @maretmaret7967 2 года назад

    Bitam des mile tareki niw bireta wenidema

  • @yilkalayenew-d6j
    @yilkalayenew-d6j 2 месяца назад

    አንተን ሳልሰማ ስራ መስራት እያቃተኝ ነው ክምር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @MeronNigatu-t3z
    @MeronNigatu-t3z Год назад

    btam dese ylale ymer enam ksedet mlse eda ymweday bgey

  • @Arsi-b1n
    @Arsi-b1n Месяц назад

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @zorilaeolsv1901
    @zorilaeolsv1901 2 года назад

    liyu timrte

  • @gech5069
    @gech5069 3 года назад +1

    Enkan dehna methah wedme edet neh bro

  • @Arsi-b1n
    @Arsi-b1n Месяц назад

    ❤😂💔🥹

  • @ሀዩነኝተስፈኛዋ
    @ሀዩነኝተስፈኛዋ Год назад

    ደስ የሚል ታሪክ
    😢😢😢😢

  • @kediali247
    @kediali247 3 года назад +2

    Wowww tnx ❤❤❤❤❤

  • @alsabetgezaheng6237
    @alsabetgezaheng6237 Год назад

    ዋው. በጣም ደስ ይላል

  • @zainabzenu9557
    @zainabzenu9557 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RabihCallo-cw4vt
    @RabihCallo-cw4vt 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @RidetWeretaw
    @RidetWeretaw 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AstareEngdaw
    @AstareEngdaw 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Arsi-b1n
    @Arsi-b1n Месяц назад

    ❤❤❤❤❤