befikadu, thank you for giving voice to those who stand by their moral values. this is just priceless all Ethiopians unity. Ethiopia need leaders who think for generations. we need to redefine the word “hero”. we need to start to listen what is being said than who is saying that. Systems thinking should prevail in our mind since we are mortals.
Thank you for you scarifies brother. You sound like a future leader. keep it up! remember one thing, “religious rights are respected in a democratic society” so fight with other Ethiopians who fight for human rights and democracy despite any religious affiliation
SUBSCRIBE ABOVE FOR MORE VIDEOS!
EthioTube. Beunat endazi hono bemayet ejige betam desi beloghal wonidem egazaber amilka Unkan lezar keni abekah uuuuffffffffff belafo temo yeyahut yesamahut betam naber liben yedamaghi egazaber melikam nw
EthioTube this guy is our heroes he's going to be our future's president because he deserves it.
በጣም የበሰለ አመለካከትና አስተያየት ነው ያለው። ይሄ አምባገነን ስርዓት የተማረና ለአገር የሚጠቅም ሰው አስሮ በውሸታም፣ በሌባ፣ በአጭበርባሪ እንድንመራ ተደርገናልናል። ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ከመታሰርህ በፊትም ሆነ አሁንም በምታሳየው ፅናትና ቅንነት ትልቅ ክብር ይገባሃል። ሰላሙ ይብዛልህ። 🙏🙏🙏🙏🙏
አሚን ያረብ
እግዚአብሔር እንኳን ከቤተሰብክ ጋር አገናኘክ። በርታ የፅናት ምሳሌዎቻችን ጀግኖቻችን ክብር የገባችሁዋል
dereje tessema አሚን
dereje tessema
ትክክል
dereje tessema Thank you!!ያክብርህ
እግዚአብሔር ይመስገን የሰወች ጉዳት ምን ያሕል እንደ ሚያሳምም የግድ በኛ ላይ እስኪደርስ መጠበቅ የለብንም የሰማይ አምላክ ጠብቆሕ ከዚሕ ስላደረሰሕ የሠማይ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
አስተዋይ ሰው ነህ !!! ምርጥ ኢትዮጵያዊ !እግዚአብሔር ይባርክህ!!! ፍትህ እና መልካም አስተዳደር ለኢትዮጵያ ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያችንን ይባርክ ።
አሚን አንች እራስሽ አስተዋይ ነሽ
አህመድን ጀበል ...እኔ ክርስቲያን ነኝ ሳድግ ሙስሊሞች ክርስቲያኖች ሀይማኖት የሌለው ተቀላቅለን ...ኢትዮዽያዊ... ሆነን እና ሆኜ ነበር ያደኩት...ወያኔ ማንነትን በደካሞች መንፈስ ገብቶ ኢትዮጵያውያን ለ/27 አመት ትውልዱን አፍዟል...
ዛሬ አንተን ስሰማና ሳትታሰርም በፊት አመለካከትህንና ስነምግባርህን ሳይ እምነትና የብሄር ቀውሱን አንድ ያደረክ ...ያጣነውን የጥንቷን ኢትዮጵያን የመለስክልኝ ...የነፃህ ወንድሜ ነህ ...ተመስገን እእምላኬ..
አላውቅህም ነበር፣ ሳውቅህ ደግሞ ድሮ አለማወቄ አሳፈረኝ።....ለአዲስ አድናቂ ቦታ አለህ ኡስታዝ?
ኢትዮጵያን አላውቃትም እውነት ነው እኔም በበኩሌ እንደዚህ አይነት ጭካኔ አለ ብዬ አላስብም ነበር እንኳን በሰላም ወጣህ እግዚአብሔር ብርታትን ይስጥህ ሁሉም ያልፍል አንተና መሰል ወንድሞች አብረው የታሰሩት የኢትዮጵያ ምርጥና ጀግና ባለታሪክ ናችሁ ሁላችሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነት የደማችሁ ናችሁ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ሰላምን ያውርድልን.
Thank you our brother !! you are so matured and dynamic ethiopian heros ! long live !
ማየት መልካም ነው በሀይማኖት ብንለየይም በኢትዮጵያውያን እንድ ነን ፍትህ ለሀይማኖቴ አባቶች አንተንም እንካን ለዚህ በቀህ
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳን ደስ አለክ በጣም ደስ ይላል
ዉቢት ወልድስንበት አንችንም ጌታ ይባርክሽ! !
አህመዲን ጀበል፣አላሁ አክበር።እንኩዋን ደስ አለህ ጀዛከላህ
Kudos to EthioTube seeing Ahmedin Jebel free and talking relaxed is so satisfying, Alhamdulillah!
I have never heared about this Guy, he is amazing, charming, Good speaker as well......
ኡስታዜ እንኳንም ለዚህ አበቃህ ወሊላሂል ሐምድ
Ethio tube, በጣም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ! በዚሁ ቀጥሉ ሀገራችንን ካለችበት ውጥንቅጥ ለማውጣት እንደነ አንዱአለም ፣ እስክንድር … ብቻ ሳይሆን እንደነ አህመዲን እና መሰል ሙስሊም ምሁራን ያስፈልጋል
እህመዲን ምርጥ ምላሽና እስተሳሰብ
ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ሠላምና ጤና
ረጅም ዕድሜ እንመኝልሀለን።
የዘመኔ ጀግና ነህ
ፈጣሪ ይጠብቅህ
ኢትዮ ትዩቦችም በጣም እናመሰግናለን
Mashallah Ahmedin Jebil nice analysis
አላህ ረጅም እድሜ ይስጥክ ከችግር በኃላ በርግጥም ምቾት አለ እንኳን ለቤትህ አበቃህ አንተን የመሰልክ የኢትዮ ና የሙስሊም ጀግና አስቀድሜ አለማወቄ የእውነት በጣም ተሰማኝ አላህ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ በርታ አላህ ይጠብቅህ
አልሀምዲሊላ ኡስታዜ እኳንም አላሁ ሱባሀነውታላ ለዚህ አበቃህ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ።
ኡስታዝ አህመዲን እንኳን ለቤትህ አበቃህ። ጥሩ አስተሳሰብ ነው መጀመሪያ ሀገር ይቀድማል። ኢትዮጵያ ሰላም ስትሆን ነው ሃይማኖታዊ ተቋማትም ይሁኑ ህዝቡ መኖር የሚችለው። እኛ ልጆችዋ በጋራ ኢትዮጵያ ከገባችበት ቀውስ ልናወጣት ይገባል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
Thank You #EthioTube
ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ እናንተን የመሰለ ምሁር እያለ የ ኢትዮጵያ ሕዝብ በመሳርያ ሀይል መገዛቱ ያሳዝናል ኑርልን
እንኳን ለቤተስቦችህ አበቃህ ወንድሜ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ !!
befikadu, thank you for giving voice to those who stand by their moral values. this is just priceless all Ethiopians unity. Ethiopia need leaders who think for generations. we need to redefine the word “hero”. we need to start to listen what is being said than who is saying that. Systems thinking should prevail in our mind since we are mortals.
ኡስታዛችን የኛ ጀግና
ኡሥታዜ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ኢትዪጵያን ለዘላለም ትኑር
Mashallah May Allah bless you and give you goodness I’m so happy today you’re my Muslim brother Alhamdulila well done 👍.
አህመዲን በጣም የተመቸኝ ጥሩ አተያይ የበሰለ አስተሳሰብ አነጋገር ያለው ሰው ነህ እግዛብሄር ሰላሙን ጤንነትህን ይስጥልኝ ከነመላው ቤተሰብህ ጭምር
Thank you our brother(utaz) for the past things also we are with you for the future inshallahi!
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ ለዚህ ያበቃ አምላክ ተመስገን
Ahmedin, you are a strong man and a rational person. Almighty God blessed you
His soul is deep ! His stability mesmerising!
በሀገራችን.ተስፋ እንዳንቆርጥ ከሚያረጉን ስወች አንዱ አንተና አንተን መሰል የነፃነት ታጋዮች ናቸው...አህመዲን.እስክንድር በቀለ ዶ/ር መራራ አንዱአለም.....ሀላችሁንም.ዋጋችሁን.ትውልዱ.አይረሳም.
እጅግ በጣም በሳል አስተያየቶች ናቸው ያነሳሀው እንዳንተ አይነቱን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኡስታዝ አህመዲን። ኢትዮ ትዩቦች በርቱ እናመሰግናለን
እንኳን ለዚህ አበቃህ ኡስታዝ
የኛ አበሣ አላህ ይጠብቅህ
+Najat Hassan Anbesa weys Abesa
በዘመናችን ብርቅዬ ኡዝታዝ አህመዲን ጀበል
ውስታዛችን አህለን አስተዋይ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
አላህ ያጀዝባችው በጣም ነው ያስዝንኝ አብሽር
Masha Allah enkan lezi bekah alhamdulillaah uzitazi Allah gixabikik yega Jegina
አላህ ይጠብቅህ ውዱ.
ኡስታዜ ጀግናው ሰላምህ
ይብዛልን እድሜህ ይርዘምልን
ጣፈጭ አንደበትህ ስናፍቀኝ ነበር
አልሀምዱሊላህህህህ ዛሬ
አገኘውህ የኔ ልዩ ኡስታዝ
Congra for being free from weyane jail.
The interview was nice with mature reflection.
What an intellect!
እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳክ እንኩዋንም ለቤትህ አበቃ ወንድሜ
ጀግናቺን የኛ ኑርልን
ውነትህነውአላህይጨምርልህ
እንኳን ነፃ ወጣህ አህመዲን ጀበል !!! በፍቄ ግሩም ነገር እያደረክ ነው !የሌሎቹንም ተፈቺዎች ጥያቄ እና መልስ እንጠብቃለን ። እናመሰግናለን!
የኛ ጀግና. አህመድን ጀበል.
አልሀምዱሊላህ፣አልሀምዱሊላህ፣አልሀምዱሊላህ
You are a hero Allah bless you!!
ኡስታዜ እንኳን ለዚህ አበቃህ የዘመናችን ጀግና አላህ ይጠብቅህ የኛ አለኝታ
ማሻአላህአላህይጠብቅልልእከመጨረሻ ከጥላትይጠብቃህ
ጀግና የጀግና ልጂ
አስተማሪ የሆነ ቃለመጠይቅ ነው። እንዃን ለዚህ አበቃህ።
Ustat ahimedin jebel brilliant mind man young brilliant historian writer
he's the perfect man
የሁሉም ጀግና ኦስታዛችን አህመድን አልሀምዱልላህ እኳን ለዝህ አበቃህ አድሜ ይስጥህ የኛጀግና
very smart guy I love ur answer very professional.
ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ ፈጣሪ ሁላችሁም የኛ ምሳሌዎች ናችሁ እጅግ እናከብራችኋለን
ወላሂ ጀግና ነክ
በዚህ ቃለ ምልልስ እንዳየሁት አህመዲን ጀበል፤አንዱአለም አራጌም ሆነ እስክንድር ነጋ የታሰሩበት ቦታ እንዴት ማረሚያ ቤት ተብሎ ሊጠራ ይችላል?ተጎድተው፤ተጎሳቁለው ነው የተፈቱት።ምን እንደደረሰባቸው ፊታቸው ይናገራል።ቦታውን እስር ቤትም ተብሎ መጠራት የማይገባው ቀፋፊ ቦታ ነው።አሳሪዎቹ ግን ይህ እንደማይደርስባቸው እርግጠኛ መሆን የሚችሉ አይመስለኝም።የሰው ጀግና የለውም፤የጊዜ እንጂ ተብሏልና ጊዜው እስኪገጥም በጸሎት መጠበቅ ነው።አህመዲን ጀበልን በፖለቲካ መሪነቱ ሳይሆን በጀመረው የመብት ታጋይ ሆኖ ባየው እመኛለሁ።ኡስታዝ አህመዲን ጀበል እንኳን ከቤሰብህና ዘወትር ይጸልይልህ ከነበረው ህዝብ ጋር ለመደባለቅ በቃህ።ምንም ቢሆን ከጠባቧ እስር ቤት ብዙዎች ባለንበት በትልቋ ኢትዮጵያ እስር ቤት መኖር ይሻላል።ትንሹን እስር ቤት የምናፈርስበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም።
ማሻ አላህ ኡስታዝ እንኳን ለዚህ አበቃህ የኛ ጀግና አንበሳ ነህ አላህ ሙሉ አፍያ ከርጅም እድሜ ጋር ይስጥህ እስከ ቤተሰቦችህ
ሀቢብ ኡስታዜ አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃህ
የታሪካችን ተራኪ አህመዲን ጀበል ለዲንህም ለሙስሊሞችም ብለህ ለከፈልገዉ መስዋትነት አላህ አጂሩን ይክፈልህ ከኛም ልብ አትጠፋም ጀዛከላህ
ዱባና ቅል አበቃቀሉ እዬቅል አሚን ያረብ
ይህን ቃለ-ምልልስ ባየሁብት ሰዐት
511👍
እንዲሁም 17👎
ተመልክቻለው።
በእርግጥ እነዚህ 17👎
ኢትዮጵያዎዋን ናቸውን ???
አህመዲን ጀበል የበሰለ እና ማንንም የማይነቅፍ ቃለ-ምልልስ ነው የስጠው።
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች
አህመዲን ጀበል
እስክንድር ነጋ
በቀለ ገረባ
አንዱዓለም እራጌ
እግዚአብሔር የተመኛችሁትን ያሟላ ዘንድ ዕማፀናለው።
Amin
🐚🐚🐚🐚
I am proud of uztaz
God bless you my hero
May Allah protect u , u re super man
አላህይጠብቅህ
88776655 Ahmed
አሚን
አሚንንን
እውነት አህመድን በጣም በሳል እና አስተዋይ ሰው ነህ! እግዚአብሔር ይጠብቅህ!
Thank you for you scarifies brother. You sound like a future leader. keep it up! remember one thing, “religious rights are respected in a democratic society” so fight with other Ethiopians who fight for human rights and democracy despite any religious affiliation
ኡስታዝ. እንኳን ኣላህ ሱ.ወ ለዚህ ኣበቃህ
ኣላህ ይጠብቅህ፣
ሁላችሁም ጀግኖቻችን ናችሁ የከፈላችሁትን መስዋትነት መቼም አንረሳውም አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
እንኳን ለቤትህ አበቃህ Ethiopia Tube እናመሰግናለን
great person with freat mind!!!! ALLAH kante ga yihun!!!!
ጥሩ ነገር ነው የተናገረው መታሰር የለለበት ሰው ነው ሰሚቸዎሎሁ ንግግሩን
You are my Hero!!!
እንኳን ደስ አለህ እንኳን ደስ አለህ
We love you ustaze “””””” betam enwadekalen “””””” Baay’ee sii Jalaana “””””””
ኡስታዜ እንኲን።ደስ አለን።ሁላችንም ጀግና ይኑር
አብሽር ጀግናው አህምድን ማርኮነው የኢትዮጲያ ሙስሊሞችን ታሪክ ያደሠው ጀግና የአህመድ ነገራኝ ተምሳሌት አላህ ይጠብቅህ!!!
ጀግናችን በርተልን አላህ ካክፋ ነገር ይጣብቅህ የኛ ውድ በእውነት ጀግና ነህ በተረፈ ሚድያዎችን አመሰግናለው በግሌ
እካንም በስላም ከቤተስቦችህ ተቀላቀልክ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ አሁንም
ማሻአላህየኛጀግናእኳተፈታህ
My Allah give u long life with health Ustaz
Ostuaz alhamdulelah enkuan lezeh abekah allah yhfezek absher jezakelahkeir allah ytebkeh
Muslim and Christian Ethiopian betam tamralachu stkebaberu ena etwadehu .1 love Ethiopians
አልሀምዱሊላህ ላለማቱ ጌታ አላህ ምንም የሚሳነው ነገር የለም አንኩን ለዚህ ቀን በቃህ አላህ ይጠብቅህ
እማ ሁሉ ነገሬ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ይገርማል ጀግና ንህ
ኢንሻአላህ አላህ ካተይሁን ያረብ
ሳላዳምጠዉ ጥሩሰዉ ይመሰለኛል
አልሀምዱሊላ ረቢል አለሚን የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
*ትክክል ወንድሜ ኢትዮጵያን ነው ማሣደግ ሁሉንም*
አልህምዱሊላህ ላለማቱጌታ አላህ ምሥጋና ይገባዉ አላህ ይጠብቅህ
እውነት ያብቃው ቃለ መጥያቅ አተብሉ ሁለገዛ
እንኳን ደስ አለህ
May Allah give you long life with health ustaz
እንኳን ከእስር እስፍታህ የኢትዮጵይ ጀግኖች ናችሁ ❤️💐🇬🇳
ጀግና
ጀግና
አላህ ይጠብቅህ
ኡስታዝ ጀግና እውነትም ተምረህ በውቀት በልጽገህ ነው የወጣኸው
ustaze alah yitebkh yasebkewen allah yasakalh
ኡስታዜ አላህ የሚጠቅም እውቀትና ጤና ጨሚሮ ይስጥክ
እንኳን ለዚህ አበቃህ
Gegna nek ustazuna allah kantega yehun
What a wonderful person 👌👌👌👈