አላህ ከአርሽ በላይ ነው ካላችሁ አርሹን ከመስራቱ በፊት የት ነበር! ሸኽ ኤሊያስ አህመድ || sheikh Eliyas ahmed

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 181

  • @RICHABD
    @RICHABD Год назад +8

    አለህ ከምንም እና ከማንም በላይ ነው ሱብሃና ወተኣላ !!!

  • @ሠአዳኢስላምነውህይወቴ
    @ሠአዳኢስላምነውህይወቴ 2 года назад +21

    ትክክል አላህከአርሽበላይነው

  • @ummuabdu7611
    @ummuabdu7611 Год назад +10

    ሲጀመር ኣሏህ የት ነው ኣይባልም እናም ኣሏህ ከፈጠረው ፈላጊ ኣይደለም
    እናተ የሳላቹሁት ነው የምትገዙት እኛ ኣህሊ ሱና ወል ጀሚዓ ግን ኣሏህን ኣጥራርተን ነው የምንገዛው

    • @KismetAbdulaziz
      @KismetAbdulaziz Год назад +1

      Aw welahi الله موجود بلا مكان ❤❤

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @ajushhwueuwu142
      @ajushhwueuwu142 7 месяцев назад

      ነብዩ ጠይቀዋል አይነ አላህ ብለው

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 7 месяцев назад

      @@ajushhwueuwu142 ከዚያስ ምን ተባሉ????በትህትና ብታብራራኝ/ሪልኝ

    • @Sidramuhamed
      @Sidramuhamed 3 месяца назад

      Allah yehdikum ​@@KismetAbdulaziz

  • @mominaalie-dx3dc
    @mominaalie-dx3dc 11 месяцев назад +4

    ላኢለላህኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ

  • @yimamadisumuhe8245
    @yimamadisumuhe8245 2 года назад +16

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ ከአርሽ በላይነዉ

  • @abdulraheem2602
    @abdulraheem2602 2 года назад +12

    ትክክልነው አላህ ካርሽ በላይነው

  • @hayatendetis4738
    @hayatendetis4738 2 года назад +11

    አላህ ከአርሽ በላይ ነው ኡሰታዝ አላህ ይትብቅህ

  • @الحمداللهعليكلحل-ص5ك
    @الحمداللهعليكلحل-ص5ك 3 года назад +3

    ጀዛክ አላህ ኸይረ

  • @ተውሂድምዲያ
    @ተውሂድምዲያ 2 года назад +20

    አለህ ከአሪሽ በለይነው ወለሂ ወለሂ

  • @መልካምስራለራስነው-ኸ6ገ

    ወላሂ በአላህ እምላለሁ አላህ ከአርሽ በላይ ነው

    • @UmerAhmad-s1j
      @UmerAhmad-s1j 10 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 10 месяцев назад

      😂😂😂😂ከብት ሂደሽ አይተሻልዴ

    • @ሰአዳቲዩብ-አ9አ
      @ሰአዳቲዩብ-አ9አ 9 месяцев назад

      አንተስ ከጎንህ አይተኸዋልዴ በቁርአንና በሀድስ በገይብ እናምናለን​@@user-ሚጣ

    • @KEWULETMOHAMMD
      @KEWULETMOHAMMD 9 месяцев назад

      ከስድብ መማር እይሻልም አቺስ ያለቦታ መሆኑን ባይንሽ አይተሻል ​@@user-ሚጣ

    • @YusufAtugar-bn4mf
      @YusufAtugar-bn4mf 6 месяцев назад

      ​@@user-ሚጣአህባሾች እዚም እየረበሻቹን ነው

  • @በሰለፎችመንገድላይአደራበ

    አሏህ ከአርሽ በላይ ነው

  • @ሸሪፍዋበለ
    @ሸሪፍዋበለ Год назад +7

    አለህ.ከአርሽ.በለይ.ነው

  • @seadaendrisseadaendris1518
    @seadaendrisseadaendris1518 3 месяца назад +1

    የአህባሽንትምርትስደማጭቅላቴ በዙጥያቄያመጣል ልቤ ጭልምልም ይልብኛል የሱንይስሰማለሁሉነገር መልስ አገኛለሁ አልሃምዱሊላህ ❤❤❤

  • @sumeya4712
    @sumeya4712 Год назад +5

    እኔ ሚገርሙኝ ጠያቂዎች ናቸው አላህ ከአርሽ በላይ ነኝ ብሏል ከአርሽም በላይነው

  • @abdulraheem2602
    @abdulraheem2602 2 года назад +5

    አላህ ይጠብቃቹ ኡስታዝ

  • @user-ሚጣ
    @user-ሚጣ 11 месяцев назад +9

    አላህ ያለቦታ ያለ ነዉ ::

    • @EshakYusuf-ht8xf
      @EshakYusuf-ht8xf 7 месяцев назад +2

      ተሳስተሃል አሏህ ከአርሽ በላይ ነው ያለቦታ ከተባለማ ዬለም እንደማለት ነው

    • @tarikdemissie1993
      @tarikdemissie1993 4 месяца назад

      በክርስትና ቦታ ለፍጡራን የተዘጋጀ ነው። ፍጡራን የተወሰነ ስለሆኑ ቦታ ይወስናቸዋል። እግዚአብሔር ያለ ቦታ ይኖራል። በአለም ውስጥም ይኖራል። አለምን እንደ እንቁላል በእጁ የያዘ። እንዲሁም በእንቁላል ውስጥ ያለ በዐለም ውስጥ አለ። ከአርሽ በላይ ብቻ ነው ካልክ በፍጡር በሆነ ድንበር እየወሰንከው ነው። በቁራን ላይ አላህ ሙሳን በነበልባሉ እሳቱ ውስጥ ሲያነጋግረው ተፅፎ ይገኛል። ትክክለኛው መረዳት በአርሽ ላይ፥ከአርሽም በላይ እንዲሁም እንደ ሙሳ በውስጥ ዓለም ያለ ቦታ ይኖራል።

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 2 месяца назад

      ምን መረጃ አለህ

    • @amaamm6192
      @amaamm6192 19 дней назад

      አረህማኑአላርሺ እስተዋማለት

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    ጀዛኸሏሁ ኸይረን

  • @ممدوح4-ن9غ
    @ممدوح4-ن9غ 6 месяцев назад +1

    ሳወላአላህከአረሺበላይውጀዛኩሙላህኸይረን

  • @amenata500
    @amenata500 2 года назад +10

    ሱበሀነላሁ ከጥመት በአተ እጠብቃለሁ ከመክፈር እናትካፊሮች ኣላህ ያለቦታ ያለአቅጣጫ ያለጌታነው ኣላሁመውጁዱን ቢላመካን የሙስሊሞች እምነት እናተ ሰርጅታችሁ መችትመለሳላችሁ

    • @ZahraZahra-jb8dj
      @ZahraZahra-jb8dj Год назад +2

      ራሽን ፈትሽ ይኸ ሁሉ እየተነገረሽ አላህ አክበር የኛ ጌታ ከአረሽ በላይ ነዉ ምን ትሆኑ አህባሾች ጠጡ የቀብር አፈራችሁን

    • @ZahraZahra-jb8dj
      @ZahraZahra-jb8dj Год назад +3

      ካፊር ማን እንደሁ እንካን እማታቁ ደንቆሮች ከቁአረን መረጃ አምጭ የናተ መረጃ ከታች የለም ከላይ የለም ከጎን የለም የለም የለም የለም ብቻ አኡቢላህ ከናተ ከአረሽ በላይ ያለዉ አላህ ሱበሀነ ተአላ ይጠብቀን ።

    • @ummuabdu7611
      @ummuabdu7611 Год назад +2

      እረ ኣሏህ ፉሩ እናተ ዋህብያ ኣሏህ በፊት እደ ነበረ ያለ ነው ያለ ቦታ እና ያለ ኣቅጣጫ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

    • @RhmaaS-ie4kn
      @RhmaaS-ie4kn 4 месяца назад

      ታዳ እኛ በቦታ ገልፀነዋል አላህን ክብር እንዴጣሳችሁ አላህ በላ ያወርድባቸዋ

  • @swswit1167
    @swswit1167 Год назад +6

    አላህ ከአርሽ በላይ ነዉ😍

  • @ksaksaksaksa3823
    @ksaksaksaksa3823 2 месяца назад +1

    ኣላህ ነበር ምንም ነገሪ ሳይኖር በፊት
    ኢልያስ ኣትዎሽ ማለተይ ኣላህ ኣይቃያየሪም
    ኣሁነም ኣለ ኣሪሽ ከመፉጠሩም ኣለ

  • @hayatahmedin3792
    @hayatahmedin3792 7 месяцев назад +1

    Allah akber

  • @عبداللهعليي-ك6ي
    @عبداللهعليي-ك6ي 2 года назад +7

    ጌታችን አላህ ከዓርሽ በላይ ነው🇸🇦☝

  • @kunfaymun9958
    @kunfaymun9958 Год назад +2

    اكيد فوق ارش ❤❤❤❤❤❤

  • @Eman-d3l7i
    @Eman-d3l7i 3 месяца назад +1

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @የሀበሻነኝ
    @የሀበሻነኝ 11 месяцев назад

    ጀዛኩምአላህኸይር

  • @ነኝየወልደያዋከሸጋመብቀያ

    አሏህ ከአርሽ በላይ ነው።

  • @hadiabdu7176
    @hadiabdu7176 Год назад +3

    ሸይህ ኤልያስ አላህ የጠብቀው እኔ የሚገርመኝ እሱ ከአርሽ በላይ ነኝ አለ ሌላው ምን ቤት ነው

  • @tgtug8371
    @tgtug8371 Год назад +3

    ሱበሀነክ ያረብ በኢብራሒምን መንገድ ይወፍቀን

  • @idehwhhsg4297
    @idehwhhsg4297 2 года назад +4

    سبحان الله العظين
    ዋህብያ ኣሏህ ህድያ ይስጣቹሁ
    ኣሏህ የለ ቦታ የለ ነዉ

    • @laylaabdullah7619
      @laylaabdullah7619 Год назад +1

      ሲጀመር ከመጀመርያው ወሀቢያ ሚለው ትርጉም መች አውቀሀው፣ሺው ሌላው ይቅርና

    • @seyd6278
      @seyd6278 Год назад

      Ante sle whabya mn takaleh

    • @laylaabdullah7619
      @laylaabdullah7619 Год назад

      @@seyd6278 የፈለግሺውን ጠይቂ

    • @seyd6278
      @seyd6278 Год назад

      @@laylaabdullah7619 malet lemn

  • @MmMm-gd2wt
    @MmMm-gd2wt 2 месяца назад

    አሏህ ከአርሽ በላይ ነው ✅☝

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 2 месяца назад

    ሱብሀን አላህ❤❤❤

  • @AhmedHusen-lo6wq
    @AhmedHusen-lo6wq 3 месяца назад +1

    ኮመንት ቢበዛም ባይበዛም አላህ ከአርሽ ባላይ ነው

  • @AbdiMuse-s8c
    @AbdiMuse-s8c Месяц назад

    ነዉ የበላይነዉ❤

  • @menyatube3669
    @menyatube3669 2 года назад +18

    አላህ ነበር ምንም ነገር ሣይኖር በፊት

    • @YusufAtugar-bn4mf
      @YusufAtugar-bn4mf 6 месяцев назад

      ከዛ ሁሉንም ነገር ከሱ በታች አድርጎ ፈጠረ

  • @UsGzhs-ol1tq
    @UsGzhs-ol1tq 10 месяцев назад

    አይዟችሁበርቱ አላህአህባሾችን ሂዳያይስጣቸው

  • @r6168
    @r6168 2 года назад +4

    እኔ ቤተሰቦቼ ጋ ተጣልቻለሁ በዚህ ከፍርሻል ምናምን ይሉኛል መጄመራ አላህ ዬትነውብሎ መጠዬቅስ ተገቢነው አላህይቅርይበለን

    • @r6168
      @r6168 2 года назад

      @Sherif Mohammed ከእናተ አላህይጠብቀን ከምስሎችህ

    • @በሰለፎችመንገድላይአደራበ
      @በሰለፎችመንገድላይአደራበ 2 года назад +2

      አሏህ ከአርሹ በላይ ነው✅

    • @KismetAbdulaziz
      @KismetAbdulaziz Год назад

      sijemer tkkl neh or nesh yetn lefetere geta yet yelewem endeten lefetere geta endet yelewem welahi never give up akidachen ehew new allah yale bota yale new beteseb mnamn ... dua arglachew ❤

  • @MedinaSeid-bo3ls
    @MedinaSeid-bo3ls 4 месяца назад

    አላህ ይጠብቅህ ጀግና ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @Emen-cr7cd
    @Emen-cr7cd 3 года назад

    ጀዛሁምላህ ኸይር

  • @fethikalid7947
    @fethikalid7947 Год назад +8

    ተደላደለ ሳይሆን ተቆጣጠረ ነው ደሞ ሰማይ የዱአ ቂብላ ነው

    • @ummuabdu7611
      @ummuabdu7611 Год назад +1

      ሳሕ ኣሏህ ይጠብቃቹሁ ኣሏህ ከፈጠረው ዓርሽ ሆነ ሆነ ኩርሲ ፈላጊ ኣይደለም
      ኣሏህ ያለ ቦታ እና ኣቅጣጫ ያለ ነው

    • @KismetAbdulaziz
      @KismetAbdulaziz Год назад

      بارك الله فيك❤

    • @husnatube6943
      @husnatube6943 6 месяцев назад

      ማስረጃ አለክ?

    • @abdus1234s
      @abdus1234s 4 месяца назад

      ተቆጣጠረ ከሆነ ጦርነቱ ከማን ጋር ነበር?

    • @RhmaaS-ie4kn
      @RhmaaS-ie4kn 4 месяца назад

      እኔም ተቆጣጠር እያልኩ እነሱን ስከተል ወላሂ የሚሰርት የሰውን ድምፅ እየቆራርጡ መለቃቀም ነው ስራቸው ሀሜታቸው አኡዙቦላህ በጣም ጨናቀኝ ምን እየተፍጠር ነው እያልኩ ያለኝ አማራጭ ዱአ እና ሁለቱንም መከታተል ጀመርኩ ጥያቄ ስጠይቅ ተማሪ መልሳቸው አላህ ሆይ ትክክል ከሆነ በዝሁ አጥናኝ ካልሁነ ሀቁን በባጥል አሳኝ አልኩ ጥያቄ አይመለስም አሆን ትክክል ኛውን መራኝ አልሀምድሊላህ እዛ ያላችሁ ሰው ቢዴወ ሲቆራርጥ ለምን ብሎ አይጠይቅም ሀድስ ሲስተምሩ እየቆርጡ ለምን ብለው አይጠይቁም ይህ የድን ጉዳይ ነው የስልጣን የሰፍር ወሬ አይዴለም በቁርአና ሀድስ ግልፅ አስቀምጤልን ​@@abdus1234s

  • @ShftawLbu
    @ShftawLbu 6 месяцев назад

    ጥያቄ አለኝ😢😢 ከክርስቲያን ጋ እያነፃፀርኩ ተጠይቄ አልቻልኩትም ጥያቄውን ብዙም እውቀት የለኝም😢❤

  • @Abdu-d1g
    @Abdu-d1g 8 месяцев назад +2

    ወላሒ በአላህ እምላለሁ አላህ ያለ ቦታ ያለ አም ላክ ነው ሒዳያውን ይሥጣችሁ

    • @amalikamalik1434
      @amalikamalik1434 8 месяцев назад +1

      ተበርቼ ሰላም
      አላህ ሒዳየ ይስጠቹ

    • @abdulhakimshemsu4132
      @abdulhakimshemsu4132 8 месяцев назад +2

      ይሄኮ የማሸነፍ ጉዳይ አይደለም ማስረጃ ተቀበሉ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 7 месяцев назад

      ☑️☑️☑️☑️☑️❤❤❤❤

    • @فاطمهجمال-ع6ب
      @فاطمهجمال-ع6ب 6 месяцев назад

      ​@@abdulhakimshemsu4132በቂ ማስርጃ አይደለም

    • @umufewuzan5693
      @umufewuzan5693 6 месяцев назад

      አላህ የህዲኪ
      እረጋ ብለሽ ተማሪ ሀቅን ተቀበይ በሙቀት አትጓዢ

  • @FhgGgyf
    @FhgGgyf День назад

    الله في السماء

  • @ቢላልሙሀመድ-ቘ9ጘ
    @ቢላልሙሀመድ-ቘ9ጘ Год назад +1

    አላህ ከአርሽ በላይ ነው ፡፡

  • @hidayaa7171
    @hidayaa7171 2 года назад +6

    ሹክረን እኔ እንደዚህ ሥላልኩ ሸሀዳ ያዢ ተብያለው አላህ ይምራቸው

  • @سبحانالله-ظ8ي9ج
    @سبحانالله-ظ8ي9ج Год назад +1

    አላህሰምተን ተጠቃሚነው

  • @judatube3214
    @judatube3214 2 года назад +6

    Le tyakewko gn mels altesetem kemefteru befit yet neber lemilew

  • @ajushhwueuwu142
    @ajushhwueuwu142 7 месяцев назад

    ኢሄን መረዳት ያቃተው ሰው ወደአላህ ዱአ ያድርግ አልቅሶ አላህ ዘግቶበታል ማለት ነው

  • @techhub690
    @techhub690 2 года назад +1

    Where is the answer

  • @መሀመድእብራሂምውሐብያአል

    ሙሳ የትነዉ አላህ አርሽ ላይነዉ ያሉት አተበገር

    • @user-yj2pl2se88
      @user-yj2pl2se88 Год назад +1

      አምስተኛዉ ሠማይ ላይ

    • @SamiraSami-e8m
      @SamiraSami-e8m 4 месяца назад

      ልኣላህ በዬ እጠላሃሎው😏😏😏

  • @Asberi_Index
    @Asberi_Index 15 дней назад

    ህጉ ከፌደራል .. ወደ ክልል፣ ከክልል ወደ ወረዳ፣ ከወረዳ ወደ ቀበሌ ... ወረደ ማለት ... ፌደራል እላይ ነው ማለት ነው? ከሆነስ በምን መልኩ? .. ሲጀመር በሳይንሱም ቢሆንኮ ዩኒቨርሱ ላይና ታች የለውም።

  • @kedirebrahim9732
    @kedirebrahim9732 2 года назад +1

    Bshik sewu teketay karif new

  • @Semera965
    @Semera965 2 месяца назад

    አላህ ከአርሺ በላይነው

  • @CbvdCvnj
    @CbvdCvnj 4 месяца назад

    አላህ ከአርሽ በላይ ነውውው

  • @saadehusan-os7ez
    @saadehusan-os7ez Год назад +1

    አላህ ከአርሽ በላይ ክፍ ያለጌታነዉ

  • @zeynalabdinkadir8738
    @zeynalabdinkadir8738 Год назад +3

    Ine milachu tiyaqew ikko altemelesem 😁 restoot nw woyis 😮

    • @KismetAbdulaziz
      @KismetAbdulaziz Год назад

      Eko yetal melsu ke arsh befit yet nebre??? Botan sayfetres yale bota alneberemn..??

  • @EbrahimBeshir-j4j
    @EbrahimBeshir-j4j 8 месяцев назад

    አላህ ከአርሽ በላይ ነዉ

  • @mikeldanatube6977
    @mikeldanatube6977 2 года назад +1

    allah ytebikik shykachin allah edmekin ychemrilik

  • @Elham_545
    @Elham_545 4 месяца назад

    Alah wedetkeklegnaw menged yemran

  • @islamicshorts2181
    @islamicshorts2181 Год назад

    ወላሂ አላህ ከዐርሹ በላይ ነው ቁርኣን በቂ ነው ይህን ለመረዳት

  • @mezufereja-tk6kq
    @mezufereja-tk6kq 6 месяцев назад

    alah kearsh ayfelgm ewket kalachu teweyay zm blek atntata wehabya eslmnan ayweklm

  • @Laila-vs6rg
    @Laila-vs6rg 3 года назад +1

    አህለን

    • @lobabalobaba7006
      @lobabalobaba7006 3 года назад +1

      Ere comantoch yet nachw😭😭
      Jezakmulah keyr oustaz

  • @mehammudarage1391
    @mehammudarage1391 Год назад +1

    አንተ ሌላኛው አብዱልወሀብ አላ ከፍጥረተ ዐለም በላይ ነበር ካልክ አሁንም ለአላህ መጠን እየሰጠኸው ነው ግን ጤነኛ ነህ አንተ እምቢ ካልክ ሌላውን አታጥምም አይዟችሁ ማለት እኔ አለሁላችሁ ከኔ ነው የምሰጣችሁ ማለት ነው እባክህ ለነፍስህ አላህን ፍራ!!!!!

  • @أحمدالصالح-ت8ق
    @أحمدالصالح-ت8ق 2 года назад +5

    ያጃሂል እስኩት የሚናገረውን እንኳን አያቅ

  • @SudiyaMusbeha8468
    @SudiyaMusbeha8468 Год назад +1

    ቆይ ግን ቁራኑን እዴት ነው ሚራዱት እነዚ አህበሾች ነብያችን ሰለትን ወዴት ሆደው ነው ታቀብለው ያማጡት ከስበቱ ሰማያት በለይ አይደል ማቼም እሄንን ያቃበለሉ አይደል

    • @ummuabdu7611
      @ummuabdu7611 Год назад +2

      ወይኔ እና ግን ጤና ያላቹሁ ኣትመስሉም
      ነብያችን ኣሏህ ጋር ሊገናኝ ነው የሀዱት ማለታቹ ኣይቀርም እኮ ጉደኛሞች😅😅😅

  • @Amina-k7k6e
    @Amina-k7k6e 7 месяцев назад

    ሳህ አላህ ከአርሽ በላይ ነዉ ወላሂ

  • @eliyastefera1809
    @eliyastefera1809 Год назад +2

    እስኪ ለብቻህ ከምታወራ ቦታ ይዛችሁ አህባሽ ከምትላቸው ተከራከሩ

  • @HKTube-ii4uk
    @HKTube-ii4uk 2 года назад +1

    አላህ ከአረሺ በላይነው ነገረግን አላህ ፍጡሩን አጥፍቶ ይኖራል

  • @mohamed-ws4sn
    @mohamed-ws4sn 2 года назад +3

    Lela mnm allm betam yaskal ante rasu ergtegna alhonkm gra gebtuhal

    • @seyd6278
      @seyd6278 Год назад

      Gra ygbah

    • @KismetAbdulaziz
      @KismetAbdulaziz Год назад

      eko migezuten geta belku sayawku tegezan kemilut ytebken welahi😂

  • @anuyimam2416
    @anuyimam2416 3 года назад +3

    DEDEB NEH وهو معكم اين ما كنتم /SLEMILEWS MN TLALEH AYNE SWR

    • @huzeyfazuber9403
      @huzeyfazuber9403 2 года назад

      Allah iko bante chinkilat kasebkw belay chayina alim nw iko ante mitsera sira sayhon be wisti yasebkowun yakal ina inante indamitilut kegna ga nw malet be zatu kegna ga nw malet aydelm indeza bihon iko bizu allah ale malet nw endet lihon yichilal allah firu be aklachu indt hedu be kuran ina sahih hadis hidu ...ina demo endt ulama dedeb bileh tisedbalh ulama iko weresatul ambiya nachw

    • @hayatv46
      @hayatv46  2 года назад +1

      ካንተ የበለጠ ደደብ ይኖራል ብለህ ነው

    • @KismetAbdulaziz
      @KismetAbdulaziz Год назад

      Eko be allah beyetgnaw ye tefsir ewketachew endemifesrut newko gra migebagn😂😂

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 2 года назад

    ሳህ አሏህ ከአርሽ በላይ ነው

  • @ZayidRedwan
    @ZayidRedwan 5 месяцев назад

    As wr wb
    ALLAH ke arshu belay mehonun be ifa kuran suratu al-lukman wuste tenagroal.
    Gen kegna yemifelegew allah yet endale memeramer sayehon ALLAHen bebechegnenet mamleke, esu yazezewun metazezena yekelekelewun mekelkel new. gen gen sehaboch bezih guday eyetekerakeru nebere? Befetsum altekerakerum
    Yelekunem esun wede mefrat ena metazez nebere yezorut. Egnam zare yalen tewuledoch menalebet sahabochen beneketel sele ALLAH
    Sifa ALLAH beKUR'AN ketenagerachew belay endihum nabi Muhammad SAW ketenagerut belay beki yehone masreja yelem. Selehonem wendemenna ehetoche sele ALLAH yemanawukewen neger tenagren ke ALLAH gar kemenetala yelek ALLAHen astawesen(zikre bemabzat) ke ALLAH kefetariyachen ajer benagegn ayeshalem?

  • @HA-cv7ed
    @HA-cv7ed 9 месяцев назад

    ጉድ ለአላህ ስድስት አቅጣጫ አይገባዉም ሀቢቢ

  • @hidayakayfamilys2967
    @hidayakayfamilys2967 2 года назад +6

    ቀለል አርጋችሁ አትዩት ይሄንን ነገር መቀመጥ የፍጡር እንጅ የፈጣሪ ባህሪ አይደለም ይሄ አቂዳ ከተበላሸ አስቡት አሏህ ከአርሽ በላይ ነዉ ካላችሁ ለተቀመጠ ግኡዝ አካል እንጅ ለአሏህ አይደለም የምትገዙት የምትሰግዱት
    ሱብሀን አሏህ አሏህ ከነዚህ ሰዎች ሰበካም ሆነ እዉነት መስሏቸዉ ከሚጓዙ ሰዎች አንተ ጠብቀን እሱንም ሂዳያ ስጣቸዉ

    • @hayatv46
      @hayatv46  2 года назад

      ታድያ አንተ የት ያለውን አምላክ ነው እምትገዛው !

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 2 года назад

      አድምጥ

    • @fethikalid7947
      @fethikalid7947 Год назад +1

      ​@@hayatv46አኡዙ ቢላ ሚነሸይጣኒረጂም እና አንቺ ከካፊሮች በምን ተለየስ አላህ ከኩፍር ይጠብቀን

    • @ummuabdu7611
      @ummuabdu7611 Год назад +1

      እኛ ኣህሊ ሱናውች የምኔገዛ ከፉጡራን ፈላጊ ያልሆነው እና እራሱ የተብቃቃ የሆዋ ጌታ ነው
      እናተ ግን እራሳቹሁ ስትሸውዱ ትኖራላቹሁ የማትረቡ

    • @umumahirእሙሙአዝ
      @umumahirእሙሙአዝ Год назад +2

      የአላህንም ስሞችኮ እያጠማመችሁ የምትረዱት እጅግ በጣም ሩህሩህ አዛኝ ሲባል እንደፍጡር ማለት ነውዴ አይደለም እንደ ፍጡር ብለሽ ካመንሽ ያከፍራል ሶ ሳናመሳስል ትርጉም አልባ ሳናደርግ የእርሱን ባህሪያቶች እናፀድቃል

  • @FiiiDjji-wd3wd
    @FiiiDjji-wd3wd Год назад +3

    ባክህ አታጥም ጠማማ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 10 месяцев назад

      😂ወላ እናተ ናችሁ የጠመማችሁት ግራ አኡዙቢላህ

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ

    አህባሾች ታውረዋል

  • @KedirAman-f5t
    @KedirAman-f5t 7 месяцев назад

    😮አይ ጅህልና አይ አፈሳሰር ክፋት تعلم ياصاح

  • @ሰአዳ-ዘ3ዸ
    @ሰአዳ-ዘ3ዸ Год назад +1

    ያንተ ጂህልና ደም ባሰ አሏህ ቦታን ሳይፈጥር ያለ ነው አሏህ ከፈጠረው ፈላጊ አይደለም መጀመሪያ ፈተዋ ከመስጠትህ በፊት ተማር 😂😂😂

  • @arabia1239
    @arabia1239 2 года назад +1

    አጅብ

  • @dadofmhjfy1463
    @dadofmhjfy1463 3 года назад +2

    Ere yetalachihu ahbashoch

  • @ummuabdu7611
    @ummuabdu7611 Год назад +2

    ወሏሂ ኣሏህ ከቦታ ሆነ ከኣቅጣጫ ፈላጊ ኣይደለም እናተ የጠመማቹሁ
    እሽ በዚህ በሰማይ ነው ትላላቹሁ በዚህ ደሞ ካዓርሽ በላይ ነው የምትሉት እናተ ቀጣፊዎች ናቹሁ😏😏😏😏

  • @AaAa-j4n6k
    @AaAa-j4n6k 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂wehabya😂😂😂

  • @ያረህማንባሪያ-አ8ኸ
    @ያረህማንባሪያ-አ8ኸ 2 года назад

    ارحمانو اللاارش استوا

  • @abdulraheem2602
    @abdulraheem2602 2 года назад +4

    እነዚ ጫት ቃሚ አስቸገሩ

    • @hayatv46
      @hayatv46  2 года назад +2

      ምነው ሶላት በሰገዱ

    • @alhamdulilah3471
      @alhamdulilah3471 Год назад

      አረ አላህን ፍሩ

    • @EedDfy-pg7xj
      @EedDfy-pg7xj Год назад

      @@hayatv46 ሰጋጅ ክክክክክክክክ

    • @ummuabdu7611
      @ummuabdu7611 Год назад +2

      እናተ ዋህብያ እኮ የምትገዙት ኣሏህን ሳይሆን እረሳቹሁ የሳላቹሁት ነው😅😅😅

    • @ummuabdu7611
      @ummuabdu7611 Год назад +2

      ጫት እኮ ከእምነት ኣይገባም ዋናው ነገር ኣሏህን ማወቅ ነው

  • @Mistreahbashetube
    @Mistreahbashetube 2 года назад +3

    ruclips.net/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ
    ➚ይህ ቻናል የተለያዩ አህባሾች የሚያመጡዋቸው ማምታቻዎች ረዶች የሚለቀቁበትና ስለ አህባሾች ጥመት የተፃፉ ኪታቦች የሚቀራበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ ላይክና ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑም የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
    ⬇⬇⬇⬇
    ruclips.net/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ

  • @kemalmuhemedali6974
    @kemalmuhemedali6974 2 года назад

    አላህአርሽላይነዉ

  • @zeynalabdinkadir8738
    @zeynalabdinkadir8738 Год назад +2

    Allah hidaya yisxachu 😢😢

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 10 месяцев назад

      እናንተን ይስጣችሁ 🙃

  • @mubarekseid3296
    @mubarekseid3296 2 года назад +1

    Astegfirullah

  • @ፍኢዛቲዩፕ
    @ፍኢዛቲዩፕ 2 года назад +3

    ጂህልናህ ወደርየለዉም

  • @habhabshi1939
    @habhabshi1939 3 года назад +1

    ሰብስክራይብ

  • @ጦይባየአላህባርያ-ጐ4ጨ
    @ጦይባየአላህባርያ-ጐ4ጨ 3 года назад +3

    ጀዛኩምላህ. ኸይር