የፋኖ ግስጋሴ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 окт 2024
  • This stream is created with #PRISMLiveStudio

Комментарии • 28

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 Час назад +2

    ወንድማችን ተባረክ እዉነት እዉነቱን እንደዚህ ተናገር፡፡

  • @newflower1526
    @newflower1526 Час назад +3

    በርታ የኢትዮጰያ እንቁ ልጅ

  • @warkunugusu6489
    @warkunugusu6489 Час назад +2

    Wandimee.nurilng..❤❤❤

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e 2 часа назад +5

    በላይ የኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹 እንቁ ልጅ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @sileshiedo7097
    @sileshiedo7097 2 часа назад +2

    Ewnet new Bro Torenet new wedhola yashkolekolen . You makes me glad when you say I'm blessed. Endager yemihon yet yonoral.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 часа назад +4

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @WudineshFantaye-fu2ix
    @WudineshFantaye-fu2ix Час назад +2

    ​​ሰላም በላይ መንገሻ

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 2 часа назад +3

    በርታ!!

  • @GenaIbsa
    @GenaIbsa Час назад +2

    ወደገሃነም ሲገሰግስ እኔም አይችዋለው

  • @AndulemBell
    @AndulemBell Час назад +2

    Brave man

  • @AbebeTsegaye-p7v
    @AbebeTsegaye-p7v 40 минут назад

    What amazing and trustful news ! I love and respect you from the very depths of my heart. May God bless and keep ETHIOPIA !

  • @GetachewTesfaye-ld8oz
    @GetachewTesfaye-ld8oz 2 часа назад +2

    ❤❤❤

  • @user-yp2sm4dp3t
    @user-yp2sm4dp3t Час назад +3

    The gret abesnya ወደ ቀድሞ ስሟ በቅርቡ ትመለሳለች ወያኔ ሲፈርስ ሻብያ ይደነግጣል የ 50 ዓመት የተሳሳተ የከሰረ ፖለቲካ ስለሆነባቸው ነው በፀፀት የሚበጠብጡን ለማንኛውም ከዚህ በኋላ ሰላም ነው

  • @temesgenassefa7911
    @temesgenassefa7911 2 часа назад +3

    ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊነት ባለህ አቋም አከብርሀለሁ በርታ

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 13 минут назад

    🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏ወንድሜ በላይ አቀራረብህ አሪፍ ነው የምታቀርበው ወቅታዊ ሁኔታ ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥል ኣለባበሥህም ፅድት ያለ ነው። 🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏 ደረጀ ፋንታ ነኝ ከማ/ ኢትዮጵያ🎉🎉🎉

  • @KingMaster-xe9wk
    @KingMaster-xe9wk Час назад +1

    😂😂😂😂....just for laugh show.
    If you are a cadre at least be like this man who is very clean from a knowledge.

  • @tekalignadimasu768
    @tekalignadimasu768 2 часа назад +1

    Kiiranicho ayedelam alelam

  • @fanayewfasil5384
    @fanayewfasil5384 2 часа назад +2

    Bereta

  • @felekelembebo5735
    @felekelembebo5735 38 минут назад

    ሃድያም መላው ኢትዮጵያም የምድር ገነት ናቸው። ሁሉም ክልሎች በተፈጥሮ ሃብት የታደሉ ናቸው። ከእነሱ አልፎ ተርፎ ለምስራቅ አፍሪካ ትተርፋለች ኢትዮጵያ!!!!

  • @rrts-f7w
    @rrts-f7w 47 минут назад +2

    በስመ አብ😢 ...ስንነግርህ አልሰማ ብለህ በሻዕቢያ ፍቅር ወድቀህ ነበር ...የሻዕቢያን ክፋት አንተነህ የማታውቀው እንጂ ዜጋው እያወቀ በአንተ ያለማወቅ ይስቁብህ ነበር

  • @EibroYmame
    @EibroYmame Час назад

    የሠውልጅ፡የሠው፡ነው፡፡

  • @girmaasfaw4119
    @girmaasfaw4119 52 минуты назад

    የፋኖ መገሥገሥ።ወዴት?????

  • @tesfamariamfissahaie2852
    @tesfamariamfissahaie2852 2 часа назад +1

    እስስት!! ከሃዲ!! እውነት ሲወጣ ምን ትል ይሆን ?

    • @fekadufeyisa2733
      @fekadufeyisa2733 2 часа назад

      ከሃዲ ማለት የኢትዮጵያን መፍረስ የሚመኝ ባንዳ ነው።