Ethiopia - ‹‹ጠቅላዩን ለመፈንቀል የነበረው ሙከራ››፣ ጄኔራሉ ያወጡት ሚስጥር፣ መንግስት ሊደራደር ነው፣ ‹‹የኢትዮጵያ ምሁራን ያሳዝናሉ›› አምባሳደሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 окт 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 65

  • @كرمسيلاوي
    @كرمسيلاوي Час назад +5

    ሠላምለአገራችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዊይነኝየሀራዋሠላም-ነ5ፀ
    @ሀዊይነኝየሀራዋሠላም-ነ5ፀ 43 минуты назад +1

    ፍኖ መክላከያ አበሉ በቃ ሠላም ሥጡን ሠላም እፈልጋለን😢😢

  • @AaSs-nj2kr
    @AaSs-nj2kr Час назад +6

    አላህ ሆይ ያሀገራችንን ሠላም አቅርብልን❤❤❤🎉🎉

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 13 минут назад

    ደልላአማራፋኖዬ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🦁🦁💪💪💪💪

  • @TamiratMesato
    @TamiratMesato Час назад +2

    ትቦር ናዥ ትክክል ናቸው። እኔም ተመሳሳይ ነው የማስበው። በኢትዮጵያ ምሁራን ነን ባዮች አፍራለሁ።

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 2 часа назад +9

    ሳሞራ የዘላለም ጀግናችን ነዉ

  • @ApAll-yl1uj
    @ApAll-yl1uj 2 часа назад +4

    ሰላም ለሀገራችን

  • @ShushuAnsha
    @ShushuAnsha 2 часа назад +3

    ሰላም ለሁሉም 😲😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ShushuAnsha
    @ShushuAnsha 2 часа назад +2

    ሰላም ለሁሉም😢😢😢😢

  • @KebebeLajoro
    @KebebeLajoro Час назад +1

    God bless you Ethiopian ❤❤❤

  • @CabdiIbrahim-y8y
    @CabdiIbrahim-y8y 41 минуту назад

    Selam le itopiyaa ❤❤❤

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 2 часа назад +3

    ጀነራሉ ጥሩ ወስነዋል። ከእግዚአብሔርም ቁጣ ተርፈዋል ማለት ነው ።

  • @yonasAlemayehu-p2c
    @yonasAlemayehu-p2c 2 часа назад +3

    የኢትዮፒያን ምሁራን ተብየወችን ሰብስቦ አንድ ጉድጓድ ላይ ነበር መቅበር

  • @danfanoethio
    @danfanoethio Час назад +2

    LOOK THE DIFFERENCE BETWEEN ...
    #ሳሞራ_የኑስ👑 እና #ብርሀኑ_ጁላ 😜

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 2 часа назад +3

    ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን የሚወድ ዜጋ ይህ ነውና ክብር ይገባዋል ። አባሳደር የኛ ምሁሮች የተማሩ መሐይሞች ናቸው ምክንያቱም በሀገራችን ይህ ሁሉ እልቂት የተፈጠረው በነሱ ከፍተኛ ተንኮልና ደባ ነው የዋሁ ህዝብማ ምን ያውቃል ?

  • @KedirMohammed-mp9mc
    @KedirMohammed-mp9mc 2 часа назад +6

    ድል ለፋኖ

    • @kaoficoffee618
      @kaoficoffee618 46 минут назад +1

      ድል ቀለሙን ነው ?! ላም

  • @TamiratMesato
    @TamiratMesato 2 часа назад +1

    ኢታማዦር ሹም ጄነራል ሳሞራ የኑስ ክብረት ይስጥልኝ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሌም ያስብሃል።

  • @Abrahammalese
    @Abrahammalese 51 минуту назад

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @كرمسيلاوي
    @كرمسيلاوي Час назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 Час назад

    General Samura Yunis had a peace of mind & heart by doing what was proper during critical time.

  • @FISHAWelegebreal-n2d
    @FISHAWelegebreal-n2d 39 минут назад

    ህበይ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 часа назад +3

    Good morning Fetha Midya Thanks for sharing true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 Час назад

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 Час назад

    💖💖💖💘💘🇪🇹💖☺️😍😍😍

  • @Savemyfamil
    @Savemyfamil Час назад

    አሉ እንጅ ውጊያ የሚወዱ? ጀነራሎች።

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 часа назад +2

    ይህ ጋዜጠኛ በቀን ሺ ግዜ ቢመላለስም እኔ እሰማዋለሁኝ ምክንያት አለኝ?
    እርሱም የማላውቀው አባቴ ደምፁና ፎቶውን ብቻ ነው ታቅፌ የምኖረውና ደምፁ ቁጭ አባቴ ነው የሚመስለው ሀዛ ነው ይህ ሰው ከራሴ በላይ የምወደው😭💔🙏🥰👌

  • @AmAm-jy3hk
    @AmAm-jy3hk 2 часа назад +1

    🎉

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Час назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tadessehailemariam6755
    @tadessehailemariam6755 2 часа назад +1

    አይ አሟሟታችን 😜
    አሁን እንግዲህ ኢትዮጵያ ምሁራን አሏት ?
    ሁልህም ማፈር አለብህ !!

  • @redwankemal7689
    @redwankemal7689 2 часа назад +1

    በብሄር ብቻ አይደለም በሃሣብ ጭምር ነው

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 2 часа назад +4

    ድል ለመከላከያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @tgzawtgzaw4059
      @tgzawtgzaw4059 Час назад

      ለዝህ ጭራቅ ነው ድል የሚባለው አድነገር ልገራቹሁ ባሁን ሥአት በአማራ ክልል የሚሰራውን ደባ ሆድ ይፍጀው ግን ትግሥታችን ያለቀ ለታ ወየው እላቸው ግን የሠሚ ያለህ ያማራ ህዝብ ገደለው አረደው እድንባል አንፈልግም ግን እየለመናቸው ነው ተክልላችን አውጡልን ተክልላችን የሰው አውሬ እጅ ህዝብ የሚረዳ አይደለም በጭራሽ በጭራሺ ሠው ሞቶ መቀበሪያ አሳጣን መከላከያ ተብየ

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 2 часа назад +8

    ፋኖ የኢትዮጵያ ህገመንግሥትን የማይቀበል ጽንፈኛ ነው

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem 2 часа назад

    Ayi ena Erso nota ye hizibun telattt

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 2 часа назад +3

    ህገመንግስቱን ማሻሻል ካስፈለገም በውይይት ነው ከዛውጭ አይነካም።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 13 минут назад

    ስለማትመቸኝ እንደጋዜጠኛ አላይህም ወላዋይ ነህ ለማንኛዉም የቀድሞ የአሜሪካ ባለስጣን ስላሉ ሣይሆን ባይናችን የምናያቸዉ ሁሉ ሙሁሮች ጠቅለል ሣደርገዉ የተማሩ መሀይም ናቸዉ አንድ ሙሁር ስልጣን ሲለቅ እሱ ሲመለመል ከተቀበለ አደርባይ ነዉ ኢትዮጲያን ሊያገለግል ሣይሆን ሊገላት ነዉ የመጣዉ

  • @አሌክስ-ረ7ገ
    @አሌክስ-ረ7ገ 38 минут назад

    ብዙን ጊዜ ትጠፋለህ

  • @molladagnew8672
    @molladagnew8672 2 часа назад +2

    ፋታ ስለ ፋኖ ጀግንነትና ድል ማውራት የተከፈለህ ብር እንቅልፍ ይነሳሀል

  • @esayaszewdie
    @esayaszewdie Час назад

    ሆኖ ቢሆን ጥሩ ነበር። ከዚህ ቀውስ እናመልጥ ነበር።

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 часа назад

    ኦ እኔ 26 አመት አለፍኝ ፓስፖርት ካወጣሁኝ ይሄው ደሚቱ ትፍረድ ፓስፖርት ለማሳደስ ምን ያክል እንድመከራተት
    ኡነትም የእትዬ ለሌ?🤔🤨🙄😊

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 часа назад

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነው የስደት እህታችነኒ😢❤

  • @JustEasy-zz9nz
    @JustEasy-zz9nz Час назад

    I lost my passport and I paid 900$

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 2 часа назад +2

    ኢትዮጵያዉያን እርስ በእርስ አለመስማማታችሁን ዉርደታችሁን ስሙ

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi 57 минут назад

    በማያገባው ገብቶ ኢትዮጵያን ከምያምሱት ፌፈረንጆች አንዱ ነው ኤርትራ ትግራይ ገብታ እንድትጨፈጭፍ ትልቁን ሚና እንደተጫወተ ሁሉም ትግራዋይ ያውቀዋል ።

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ Час назад

    ቱልቱላ ሸማግሌ

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp 2 часа назад

    😂😂😂😂😂

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq 2 часа назад +1

    ሳሞራ ፈሪ ነው

  • @saved1580
    @saved1580 18 минут назад

    ዘካርያስ 12
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ስለ እስራኤል የተነገረ የእግዚአብሔር ቃል ሸክም ይህ ነው። ሰማያትን የዘረጋ፥ ምድርንም የመሠረተ፥ የሰውንም መንፈስ በውስጡ የሠራ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦
    ² እነሆ፥ ኢየሩሳሌምን በዙሪያዋ ላሉት ለአሕዛብ ሁሉ የመንገድገድ ዋንጫ አደርጋታለሁ፤ ደግሞም ኢየሩሳሌም ስትከበብ በይሁዳ ላይ እንዲሁ ይሆናል።
    ³ በዚያም ቀን ኢየሩሳሌምን ለአሕዛብ ሁሉ ከባድ ድንጋይ አደርጋታለሁ፤ የሚሸከሙአት ሁሉ እጅግ ይቈስላሉ፤ የምድርም አሕዛብ ሁሉ በላይዋ ላይ ይከማቻሉ።
    ⁴ በዚያ ቀን፥ ይላል እግዚአብሔር፥ ፈረስን ሁሉ በድንጋጤ፥ ተቀማጭንም በእብድነት እመታለሁ፤ ዓይኖቼንም በይሁዳ ላይ እከፍታለሁ፥ የአሕዛብንም ፈረሶች ሁሉ በዕውርነት እመታለሁ።
    ⁵ የይሁዳም አለቆች በልባቸው፦ በኢየሩሳሌም ለሚኖሩ በአምላካቸው በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ብርታት አለ ይላሉ።
    ⁶ በዚያ ቀን የይሁዳን አለቆች በእንጨት መካከል እንዳለ ትንታግ፥ በነዶችም መካከል እንዳለ እንደ ፋና ነበልባል አደርጋቸዋለሁ፤ በቀኝና በግራ በዙሪያ ያሉትን አሕዛብ ሁሉ ይበላሉ፤ ከዚያም ወዲያ ኢየሩሳሌም በስፍራዋ በኢየሩሳሌም ትኖራለች።
    ⁷ እግዚአብሔርም የዳዊት ቤት ክብርና የኢየሩሳሌም ሰዎች ክብር በይሁዳ ክብር ላይ እንዳይታበይ የይሁዳን ድንኳኖች አስቀድሞ ያድናል።

  • @destagebrehiwot4556
    @destagebrehiwot4556 2 часа назад +2

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @KedirMuktar-y2x
    @KedirMuktar-y2x 2 часа назад

    ገላግለውን በሆን ተፈቅሎ በሆን