ሁል ግዜ ለምን ይርባቹሀል? የረሀብ ስሜት የሚከሰትበት 12 ምክንያቶች| 12 reasons of always you feel hungry
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- #youtube #hungry #የረሀብስሜት
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ያግኙ! ሌሎች የሶሻል ማድያ ገፆቼን ከታች ተጭነው ይከታተሉ!
✅ ዶ/ር ዮሀንስ/Dr. Yohanes
👉 ለተጨማሪ የጤና መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ!
t.me/Healthedu...
👉 የፌስቡክ ገፄን ይቀላቀሉ
/ doctoryohanes
እንኳን በሰላም መጣችሁ በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏
ok
ተባረክ ዶክተር ተጨንቄ ነበረ በትክክል መልሱን አገኘሁ
በጣም እናመስግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏
በእዉነት ከልቢ አመሰግናለሁ የኔ ጠየቀ ነበር ተባረክ ዶክተር❤❤❤❤
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ! ስለ ሁሉ ጤና ምክርክ ክልብ አመስግናለው 👍 ክበርልን!!
ሰላም አመሠግናለሁ🙏
እናመሰግናለን ዶክተር
አመሠግናለሁ
Thank you wanidimachin baritalin👍👍👍👍
Thank you too
ሠላምጤናይስጥልኛ ወድም እንኮንሰላም መጣህ ዋው በጣምጠቃሚትምህርትነዉ
ሰላም አመሠግናለሁ🙏
Thank you Dr 💯🙏
ጠቃሚ መረጃ እናመሠግናለን ዶክተርየ
አመሠግናለሁ
እናመሰግናለን 🙏
thank u too heli
Enamesgenalen
Thank you
Welcome!
አመሠግናለሁ ዶክተር
ምንም በልቼ ቶሎ ከመራም አልተወገድኩም
ከመኝታ ሥነሣ በጣም በእረሀብ እራሤን አዙሮኝ ነው የምነሣው
አረዶክተር በጣም ወፈርኩ በተለይሆዴአካባቢ
4 kilo kenesku be 1 wer wiset thank you doctor
ሹከረን እድሜ ጤና ተመኘሁልህ እኔበጣም ተቸግሬ ነበር ግራእሥከምጋባ
አመሠግናለሁ🙏
ዶክተርዬ እባክክ መልስልኝ እኔ እራሴን እስክስት ድረስ ቶሎ ቶሎ ይርበኛል በጣም ተቸገርጉ ተጨነኩ እባክ መልስልኝ🙏🙏🙏🙏😢😢
ዶክተር ልጄ 4 ወሩ ነው እግሩ ቅንፍ ያለ ነው ይህ መስተካከል የሚችለው በፀሀይ ብርሃን ነው ወይስ በቪታሚን ዲ በመስጠት በጣም አሳስቦኛል መልስ እስኪ ስጠኝ
እኔ አይርበኝ ማርያም ወሃ አፕል ነው አብዛኛው ጊዜ የምጠቀመው ዶክተር አንድ ጥያቂ ልጠይቅህ ከርዕሱ ወጭም ቢሆን ትመልስልኛለህ ከይቅርታ ጋር
ጥርሴ በጣም ነው ቀዝቃዛ ነገርና ጣፍጭ ነገር ስጠቀም በጣም ያመኛል ከምን እጥረት ነው ሌላ ነገር ስጠቀም አያመኝም
አኔ ብዙ ጊዜ የሚርበኝ የወር አበባ ሊመጣ ሲል ነዉ?
Ene tolo tolo yeribegnal hulunim megiboch Ebelalo Gen demo qechin Negn Esik Mefite ??
D,r ebkha malslige bafit iron nabrbige awne demo semrmare tiyroide albshe aloige gin madhanite alzazolige aysflgwmm aloige endzhi yebalale end please malslige ?
እናመሰግናለን ዶክተር እስኪ ምን ትመክረኝ አለህ ጨጓራ በጣም አሰቸገረኝ 3 ግዜ ታከምኩ ለወዳው ዝም ይላል ክኒኑ ሲያልቅ መልሶ ይነሳል በቤት ውሰጥ የምጠቀመው ካለህ ህክምና ሰለቸኝ
እኔም ወላሂ
ሰላም ወድማችን🤔 አይይይ እኔ አሁን በልቼ የበላሁ አይመስለኝም ማርያምን ወዳው ይርበኛል ነገር ግን እምበላው እዶሚ እና አፕል አበዛለሁ አዳድ ነገሮች ነው ስጋ ነክ ነገሮች አልበላም አረብ ሀገር ላይ ግን ሻይ ብቻ ስጋት እውላለሁ እናም ጣፋጭ ነገር አበዛ ነበር ትንሽ ቀነስኩ ልቤን አደክመው 😢😢😢ግን ወዳው በልቼ ወዳው ይርበኛል ስበላ እሰቀቃለሁ እዳልወፍር እያልኩ😳😓😓
ሰላም ካዲ! በርካታ 12 ምክንያቶችን ጠቅሻለሁ ከነዛ ምክንያቶች ውስጥ የምታደርጊውን መገደብ ነው! ጣፋጭ መብላት የለብሽም ምክንያቱም ቪድዮው ላይ ጠቅሻለሁ 3ተኛው ምክንያት ላይ high carbs/ካርቦሀይድሬትን መቀነስ አስፈላጊ ነው! ከውፍረት በላይ ስር የሰደዱ በሽታዎችን ያስከትላል!
ተባረክ ዶክተር ተጨንቄ ነበረ በትክክል መልሱን አገኘሁ
በጣም እናመሰግናለን
thanks 🙏