በጣም ያሳዝናል አዝኛለሁ በጣም 💔💔

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024

Комментарии • 474

  • @ደስታዩቱብ
    @ደስታዩቱብ 2 года назад +29

    የሚድያ የምትጃጃሉ መጨረሻው ይህ ነው የኛ ሰው የፊቱን አይረሳም ዘመዴ!!!!

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @ethiotube2267
      @ethiotube2267 2 года назад

      እህቶች ውድኔም ጉራ ብሎ በቅንነት

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝ

  • @alyaalya1998
    @alyaalya1998 2 года назад +7

    ትክክል እኔም ባሌ እናቴ አልወድም ብሎ ፈታሁት

  • @yamrotiethiopia8091
    @yamrotiethiopia8091 2 года назад +35

    አረ በቃችሁ በሰዉ ሒወት ብዙ ማዉራት አይደብርም አረ ይሰለቻል ኡፍፍፍፍ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝ

  • @ሰአዳእናሙባ
    @ሰአዳእናሙባ 2 года назад +80

    አልሚ በአላህ ላች ያወራይሽን። በዝህ አታዉሩ በአላህ እደጎደኛ ሚስጥር አውርትልሽ ይሆናል እና እደነብሬክስ እዳይሆን ተዉ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ እህቴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ​@@rabia647 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋውውውበቅንነትዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውው

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝ

  • @بنتجماللاالهإلاأنتسبحانكإنيكنت

    ማህላ በአንድ አላህ ብቻና ብቻ ነው ።

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 2 года назад +1

    አላህ ሁላችንንም ከስደት አውጥቶ ለቤተሰብ ለሀገራችን ያብቃን አላህ ሶሊህ ለቤተሰብ ምርጥ ባል ይወፍቀን ያርብ

  • @seniy4518
    @seniy4518 2 года назад +9

    አልሚየ ሰላምሽ ይብዛ ዉዴ ግን በጣምነዉ ያሳዘነችኝ ጭራሽ ተሱብሶ ይግማማልደ ምንም አትሆን ትሰራለች ልጇንም በሰላም ይገላግላት አይዞሽ በያት ጓደኛ እደ እህትናት እወዳችኋለሁ❤

  • @medinabetgerage6156
    @medinabetgerage6156 2 года назад +1

    እኮ በጣም ታስታውቃለች ጎበዝ መሆኑዋ ሃቅ ይወጣልሽ

  • @nonow5990
    @nonow5990 2 года назад +3

    ትክክል ጄግና ሀቆ ነው

  • @legambotube9740
    @legambotube9740 2 года назад +6

    አልሚ ታዳ ነውሩን ከማውጣት እንደምትወደው ካወቅሽ ለምን የሚታረቁበትን መንገድ አትፈልጊም በቃ እሳት ነው ሁላችሁም የምትጭሩት እውነተኛ ጓደኛ ዋሽቶም ያስታርቃል

  • @sarawubshet924
    @sarawubshet924 2 года назад +4

    አልሚ ልክ ነሽ ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላቸው 🙏

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 2 года назад +10

    እንደዚህ እምትወዴው ድንግሏን የወሰዴው እሱ መሆን አለበት😂

    • @hayata8009
      @hayata8009 2 года назад +3

      ኧር በዛ አይሄድም ወላሂ ተሳስተሻል

    • @ሀውለትይመር-ቨ4ጸ
      @ሀውለትይመር-ቨ4ጸ 2 года назад

      ብንት ኤብ 😂😂😂😂😂😂ሴት ልጅ እንድህ አይም

  • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ

    አልሚ የኔ የዋህ ኢክሩዬ አላህ ያሳካላት እበት ተሸክማ ጭቃ ተሸክማ ያሳመረቺው ቤት አርፋለው ባለቺበት ማርፍያ አሳጣት እኛ ሴቶች አዛኛችን አድ አላህ ብቻ ነው

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 2 года назад +4

    ያሳዝናል የሴት ልጅ ህይወት አላህ ያስተካክለው

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 2 года назад +6

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ውድ ያገሮች ልጆች በያላችሁበት የአላህ ሰላምታ አይለያችሁ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝ

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر 2 года назад

      @@kamilawollo7528 ነይ አቺም ደምሪ

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Год назад

      @@ٱمويسر ቤተሰብ እንሁን

  • @fatumaseid4904
    @fatumaseid4904 2 года назад

    ልክነሽ እናት ልዩናት የፈለገውን ይሁን ሲፈልግ

  • @sofyatube6329
    @sofyatube6329 Год назад

    አብሽሮ እህቴ

  • @styoutube5083
    @styoutube5083 2 года назад

    ትክክል ነሽ አልሚየ እናት በምንም አትቀየርም ያለናት ሁሉም ባዶ ነው።

  • @madetube
    @madetube 2 года назад

    አሊሚዬ ዉለህ የሊቤን ተናገርሺ አይ ዉንዶች በጠም ፊት ከሰጠንማ የክሱ ቅመለችዉ ሲያረጊፉ ዚቅ አድሪጎ የዩናል ቱ እሱም እሱን መሰይ ሁሉ አለህ ሊቦና ይሲጠችዉ 🥰😘

  • @እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ

    ከአላህ ዉጭ ባለ አካል መማል አይፈቀድም ::

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እህቴ እንደማምረ በቅነነት

    • @Seid404
      @Seid404 2 года назад

      ሳህ

  • @abroa7052
    @abroa7052 2 года назад +10

    አልሚ ልክነሸ ከምንም በላይ በተሠብ የማክብርነዉ አች የጓደኝሸ አበረታችት

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад +1

      ደምረኝ ወዲም

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝ

    • @jebena6933
      @jebena6933 2 года назад

      የሰው ሚስጥር አታውጭ

  • @reemmohammd2325
    @reemmohammd2325 2 года назад +1

    ምትበጃጅ ሴት እና ሊላሂ ወኢና ኡለይሂ ሯጂኡን አላህ ቀልብ ይስጥሽ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 года назад

    ስለጓደኛዋ አወነትየተናገረችምርጥ ለጅ ነሸ የጓደኛ ጥግ የሀ ነሽ ወነትን የምትመሰክራ ተባረኪ

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 2 года назад +2

    እውነታችንን እንጋፈጠው !
    ለጥፋቶቻችን ሌሎችን ተጠያቂ ማድረግ እናቁም ቤተሰብ እንደዚህ ባያሳድገኝ ኖሮ እኮ ሀገሬ እንደዚህ ባትሆን ኖሮ ሰዎች እኮ ቢተባበሩኝ መንግስት የስራ እድል ቢያመቻችልኝ እያልን ሰበብ መደርደር ግዜያዊ እፎይታ ይሰጠን ይሆናል ራሳችንን ተጠያቂ ከማድረግ ጥፋተኛ ከመሆን የሚያድነን ይመስለናል ነገር ግን ላለንበት ሁኔታ መፍትሄ አይሰጠንም ገንዘብ የለንም አይደል እና እነዚህን ሰበቦች መደርደር ገንዘብ ያስገኘናል? እድገት ማግኘት አልቻልንም አይደል ታድያ ሰበብ በመደርደር እናድጋለን? ህይወታችን ይስተካከላል? ስለዚህ ለነገሮች ሁሉ ተጠያቂም ሆነ መፍትሄ ሰጪ እኛው ራሳችን ብቻ መሆናችንን እንወቀው ስለዚህ ሰበባችንን ከኋላ ጥለን እንደ አዲስ መነሳት እንጀምር ! እውነታችንን እንጋፈጠው !

  • @gjgyh7741
    @gjgyh7741 2 года назад +1

    ወይ የኔ ከርታታ አሏህ ሰላሙን ያዉርድላቸዉ ወላሂ የኔ ባል ለናቴ በጣም የሚወዳት ኡፈፈፈ ከኔ በላይ የሚሳሳላት እሟ ሢል ኡፈፈፈ አዳድ ወንድሞች ብዙም ጊዜ የሚሰት ቤተሰብ አይወድም

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Год назад

      እእእእካልወደደበጪቅላቱይተከልልልል

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Год назад

      እእእእካልወደደበጪቅላቱይተከልልልል

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 2 года назад +1

    እውነትሽን ነው ጌታን ልጁ ባለጌ ነው ያስታውቃል ኢክራም አሁን እንደተለያዩ ቢቀርባት በጣም ጥሩነው ለሷ ደግማ ከታረቀችው ግን አለቀላት ለህይወቷም ያስፈራል ይሄ

  • @MMm-ty1wv
    @MMm-ty1wv Год назад

    ትክክክል

  • @saraa4657
    @saraa4657 2 года назад

    Almi swedish koo haaqenyaa nesh mashaalah ikru anchiim Abshir

  • @sararamel9628
    @sararamel9628 2 года назад

    ብጣም ጀግና ናት ብጣምነው የማደቃት የሚይልፍ ነግር የልም ሁሉም የልፈል

  • @abdutube492
    @abdutube492 9 месяцев назад

    አሰላሙአላይኩም አልማዝ ምስቴ

  • @kalokalo3960
    @kalokalo3960 2 года назад +1

    አይይ ጎደኝነት እደዚከሆነጥቅርብሎይቅር የማቀን ያወቅሽውን በዚህይዘሽትመጫለሽ

  • @zinadakmad1547
    @zinadakmad1547 2 года назад +1

    የኔ የዋህ እደኔናት እኔም በካአላልም በስልክ ላማገኝው ሰው ነው የማወራው የዋህነት ያዛዝናል

  • @ገጠሬዋነኝ-በ4ተ
    @ገጠሬዋነኝ-በ4ተ Год назад

    አልሚ አበረታችኝ እኔም ጀማሪ ነኝ

  • @majithamajitha8791
    @majithamajitha8791 2 года назад +4

    tasazenalech Ekuye miskin 😭😭💔💔💔

  • @የድሀልጅፍቅርMገጠሬዋ
    @የድሀልጅፍቅርMገጠሬዋ 2 года назад +1

    ይገርማል እኔ እራሱ እናቴ ጋር ለምን አትሄድም እያልኩ ሁለት ወር ሆነኝ ካወሩሁት ያ በጣም የምሳሳለት ባሌ እዛሬ ላይ እንዴት እዳስጠላኝ እናቴን ያላከበረ ወንድ ገሀናም ይግባ

  • @MMm-ty1wv
    @MMm-ty1wv Год назад

    ጠካራ. ናት. ማሻአሏህ.

  • @tude9061
    @tude9061 2 года назад

    የኔ ውዴ አልሚዬ

  • @badriyamahmnur1496
    @badriyamahmnur1496 2 года назад

    በትክክል💚❤❤💛💛❤❤💚

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 года назад +1

    አለሚ ዘሚናው የዘንዲሮፈጠር ልቦና የስጠቻው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @semiramohamed1245
    @semiramohamed1245 2 года назад +2

    ደግ አረጋት 10 አመት ለፍታ ገብታ ጭቃ አቡክታ ቤት ሰረታ ያገባችው ቢወዳት ቤትኮ ሰርቶ ይጠብቃት ነበር ዘሮን ለመተካት ወንድ አታጣም ሰው ከነ አሩ የተሸከመችው ቱ ደግ አረጋት ገልቱ ብያታለሁ

  • @Davidm127
    @Davidm127 2 года назад +1

    የሚገርም አቀራረብ

  • @batalyoutubeahemed3856
    @batalyoutubeahemed3856 2 года назад +9

    ሰላም ይሁንላቹ ውድ የአልሚ ቤተሰቦች ሰላም የመዳም ቅመሞች ለኛም ቀን አለን አይዞአችሁ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እህቴ እንደማምረ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውውው

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 2 года назад

    አስለማሊኩም ውራህመቱ ውበረካቱ አለሚዬ ጓድኘት አላህ ስጦታ ነው ስለዚህ ሚስሯን ጠብቂላት ውድ

  • @svuvdvdvuvfh1858
    @svuvdvdvuvfh1858 Год назад

    እነ ሁሉም የረሷ ጥፈት ነው ሰተገበው በንግግሩ ትምትር መውሰድ ነበረበት

  • @binitube7524
    @binitube7524 2 года назад

    ያአላህ ጠብቀን እዚግር ሌላ ውሸት ስለብልግናዋ እኮ ቪዲዮ ሰርተሽ ታይተሻል ዛሬ ስንት ከፍላሽ ይሁን ውይስ የፈራሺው ጉድ አለ ታዋርደኛለች ብለሽ የፈራሺው ድሮም ቀጫጫ ሰው ተንኮለኛ ነው ሲባል አላምንም ሰው ሰው ነው ብዬ አስብ የነበረው አንቺ እባብ ትዳርሽን አላህ ያፍርሰው አላህ ቆሞ ያስቀርሽ ቀጣፊ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 года назад +2

    እመኝን እኛ የአረብ ሀገር በጎች ምንም ብንላት ስለምናይላት ነገ ፕራንክ ነው ለማስተማር ነው ብላ ትመጣለች። እውነታቸውንም ቢሆን የራሳቸው ጉዳይ። ስንት የሚያሳስብ ነገር እያለ ለእነሱ አላስብም

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl 2 года назад +1

    በሰው ሂወት አትግቢ ከመሲ&ብሬክስ ጓደኛ ተማሩ የምር የተለያዩ መስሏቸው ብዙ ስትል የነበረች ጓደኛቸው ፕራንክ ሲሆን አፈረች😁😂አንችም በማያገባሽ አትግቢ የእውነት ጓደኛዋ ከሆንሽ በውስጥ አውሪያት እዚህ ላይ መዘርዘር ምን አስፈለገ ኤጭ😏

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 2 года назад

    ታዲያ ይኼ እኮ ሚስጥር ነው ምናለ ብትዢላት መቼም ዘንድሮ ጓደኛ ብሎ አምኖ ማውራት ከባድ ነው ፍቅራቸውን ፈጣሪ ይመልስላቸው አብራቹ ያወራቹትን ሚዲያ አታውጡ እባካቹ

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 года назад +3

    አይ አይ አልሚ ተይ ይቅርብሽ የባልና የሚስትን አላህ ነው የሚያውቀው አንዳንድ ሚስትና ባል ለውጭ አልጋ ለቤት ጠጋ ናቸው እናም ለውጭ ጥሩ ሆነው እቤት አድኛቸው ተናጋሪ ሊሆኑ ይችላሉ ስለዚህ የሱን ገበና ስላወጣሽ

  • @ለይላነኝየሀይቋ
    @ለይላነኝየሀይቋ 2 года назад

    አልሚ ምርጥ ሠው በይ ሸምግይ እንደአብዲ ደረሳው

  • @zaharz611
    @zaharz611 2 года назад +1

    ትክክል ነሽ አልሚ አንድ ልጂ ማሳደግ አያቅታትም

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ እህቴ

  • @irikrir538
    @irikrir538 2 года назад

    ትክክል አልሜዋ የኔ አስተዋይ🥰🥰🥰🥰

  • @gjgyh7741
    @gjgyh7741 2 года назад

    ባክሸ ይህድ የኔ እህት ባልዋ ባገባት ባመትዋ ቤተሰብ ሰድቦባት በወሩ የፈታቺዉ አሁን አላህ ምርጥ ባል ገጥሞአት የምትኖረዉ

  • @hayaomar8089
    @hayaomar8089 2 года назад

    ትክክል እነት ምንአስር ክፉው ብትሑን እነትእነት ናት

  • @ethiohayuyoutube9457
    @ethiohayuyoutube9457 2 года назад +1

    aleme ewunt wadedkushi allah yetabekshi😍😍

  • @fatuma283
    @fatuma283 2 года назад

    አስላሙ አለኩም አልሚ እንኳንዴህናመጣሺ ምስኪን ናት ኢክራም😥💔

  • @hayattube6872
    @hayattube6872 2 года назад

    ትክክል አልሜ

  • @shmsbnetnuritube502
    @shmsbnetnuritube502 2 года назад +2

    ግን ይሄ ሁሉ እያወቀች ለምን ሄዳ አገባችው ወላሂ የተሳደበውን ሰምቼ በጣም አስጠላኝ

  • @ብሩህተስፋብሩህተስፋ

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ዉዶቺ ፕሮፋይልን መጫን ቤተሰብ ሁኖኚ 🎂☕️🎂☕️🎂☕️☕️🌹 አበረታቱኚ አዲስ ጀማሬነኚ የመዳም ቅመም

  • @binitube7524
    @binitube7524 2 года назад

    ስሚ እኔ አላማ ባይኖረኝ እኮ ባለትዳር መሆኔን እየነገርኳት ከ አረብ ሀገር እኔን ብላ የመጣችን ሴትን እኮ ልታገኘኝ ደውላ ላገኝሽ አልፈልግም ትዳሬ አለች ብዬ ላገኛት ያልፈለኩ ሰው መሆኔን አንቺ ባታውቂም ሂክራም ጠንቅቃ ታውቃለች ደሞ የሴት ፎቶ ላከላት ያልሺውም ወላሂ ከነ ድምፅ ነበር ለሂክራም ልኬላት የነበረው ስለምትፈልገኝ ልጅ ማለት ነው ያን ያህል ነበርኩ ለሂክራም ዛሬ እውነትን ተከፍሎሽ ውሸትን ብትሰብኪ የነገውን ትዳርሽ ማፍረሱን አትጠራጠሪ አንቺ አስመሳይ ወራዳ ሚስጥራቹ ገና ይወጣል ደሞ ሰላማለይኩም አትበይ ሙስሊም መስለሽ ወላሂ ከላህ የፍርድ እሳት ዩቱብም ሆነ ሂክራም አታድንሺም ሁለታቹም በጀሀነም ትማቅቃላቹ ሞት አለቢኝ ብላቹ ብታስቡ ለዩትብ ብር ብላቹ እምወደውን ትዳሬን ባልበተናቹ ነበር ኢንሸ አላህ ትዳሬን ባጣም አላህ የተሻለ አለውና እንደሚሰጠኝ ምንም ጥርጥር የለኝም ይብላኝ ለንቺ ና ለትጃር በታኗ

  • @dagmmulugeta2284
    @dagmmulugeta2284 2 года назад +1

    ለማስማማት ብትሞክሩ ጥሩ ነው ነበር እንደዚህ ያለ ነገር ማውራት ለነሱ አይጠቅማቸውም

  • @ላማኖርስትልወጋትከፍላላህ

    እንኳን ወሠደችው ደግ አራገች ያምር

  • @zekiyanesera1592
    @zekiyanesera1592 2 года назад +1

    ገደል ይግባ ቤተሰቤንማ ከጠላ

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 года назад +3

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ሀሳባችንን ሞልቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ውዶቼ እኛው በኛው ከተረዳዳን ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን እንረዳዳ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ እህቴ

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015 2 года назад

    አልማዝ አንች ጎአደኛሽን ደውለሽ አይዛሽ እንኳን ሳትይ ለምን ስለህይወቷ ታወሪአለሽ ማንም ሰው ስለራሱ ህይወት ያለፍቃድ እንዲወራ አይፍልግም ስለዚ አስተውይ ደውለሽ አፅናኛት መጀመሪያ አይዛሽ በያት!!!!!!!!!!!

  • @yamenyamen3161
    @yamenyamen3161 2 года назад +2

    በናትና በልጇ እየማለች ትያለሽደ ???
    ከአላህ ውጭ ባለ ነገር መማል አይቻልም ።። ድንሽን ፍወቂ በሰው ህይወት ምን አገባሽ

  • @fatimaarsii7084
    @fatimaarsii7084 2 года назад +1

    Sah👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube 2 года назад +1

    ኢክረም ጅግና ናት

  • @selamwendimikun7675
    @selamwendimikun7675 2 года назад +1

    አይ ጓደኛ? መክሮ የሚያስታርቅ ነበር ድሮ ለማንም አትወግኚ ነገ እነሱ ይታረቃሉ በሰዉ ትዳር ገብተሽ አትፈትፍቺ ነገ ምን አገባት ስለባሌ ብላ እንደምትታዘብሽ እወቂ

  • @-abditube4537
    @-abditube4537 2 года назад

    WS wr wb Almi

  • @አልሀምዱሊላህ-ከ1አ
    @አልሀምዱሊላህ-ከ1አ 2 года назад +2

    ያላባት ያለናት እዳደገች ተናገራለች ሥቀዋንም ደሥታዋንም ሁሉ ተናግራለች አሁን ያች ማሽቃበጥ ምን ይሉታ እዉነት ሙሥልምእህቷ ዉዲ ጓደኛዋ ከሆሽ ደዉለሽ እሷን መምከርጂ በሚዲያ ወተሽ እደዚህ ብሏት እደዚህ ብላዉ ምን አባባለሽ አሁን ባች ቤት ለሧ አዝኘ ነዉ ልትይ ይሆናልኮ አጪ ከዲህ አይነት ጎደኛ ጠብቀኝ 🙏

  • @fatiyaoromo4757
    @fatiyaoromo4757 2 года назад +1

    Wl wr wb
    Betam Tazazinalech ❤😭❤😭

  • @AaAa-ug7jd
    @AaAa-ug7jd 2 года назад +1

    አልሚ የምር እኔየማስበውን ሁሉ ነው የተናገርሽው ከእናት የሚበልጥ ምንም የለም

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    ሠላምብያለሁ

  • @myloveAllah-i7x
    @myloveAllah-i7x Год назад

    ታዳ እኛ ምን እናደረግ። ስንት ሀሳብ። ነው ያልብን አተጫጩበን። እዛው። እዳችሁን ቻሉ። ሆሆሆ😟😟

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 2 года назад +1

    ሴቴችየ ጠክራችሁ ስሩ ለኒ የምትሉት ነገር ሳትይዙ አታግቡ ያበሻ ወንድ ተራቁቶ ያራቁታ

  • @meserattedesa7575
    @meserattedesa7575 2 года назад

    ትክክል አለሜ

  • @mekiyahussen8986
    @mekiyahussen8986 2 года назад

    አይዞሺ በርች ኢክሩየ ግን ባል ተብየው መሀይም ነው ደንቆሮ እኔ ሴት ልጂን የሚበድል ወንድ አልወድም ያንሳው

  • @fafitube8904
    @fafitube8904 2 года назад

    ይገርማል በእናት የመጣ ቀልድ የለም

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 года назад +1

    ፕራንክም ሆነ አልሆነ ግን ይበቃል አልሚ አላህ ያስማማቸው አንች ደግሞ እንደጓደኛ ያወራችሁትን አሁን አታውሪ በቃ

  • @sadaethio5900
    @sadaethio5900 2 года назад

    አንድ አንድ ወንዶች ሴቶች አረብ ሀገር የሚሰሩ ሴቶች ሁሉም ባለጌ የሚመስላቸው አሉ ወላሂ አላህ ጉልበት ሰጥቶን በጉልበታች የደከምንበት አይመስላቸውም ባልገን የምናመጣው ነው ሚመስላቸው ስማችን የሚያጠፉ የዩቱብ ጡረተኞች አሉ ቢቻ ሀገራችን በሰላም መልሶን ከጡሩ ይግጠመን የመዳም ቅሞች ሁሉም 🤲

  • @لولوعلي-ل6ش
    @لولوعلي-ل6ش 2 года назад

    ማነው ቅን ሰዉ የሚደምረኘ +

  • @SaSa-by6hd
    @SaSa-by6hd 2 года назад

    በትክክል

  • @zemzemfaraja2953
    @zemzemfaraja2953 2 года назад +1

    ጠንካራ ሴት ከሆነች ታሣድጋለች አጉል ወንድ ቢቀርሥ እኗቷን የሚጠላ ምን ሊያደርግ

  • @zamarsi910
    @zamarsi910 Год назад

    😭😭😭🌹🌹🌹💯💞💞💞💞

  • @እሙአማ
    @እሙአማ 2 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ሰላምነሽ ውደ አላህ ቀጥተኛውን ምገድ ምራን ያርብ ታሳዝናለች ያገልቢ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እህቴ በቅነነት እንደማምረ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝ

  • @-abditube4537
    @-abditube4537 2 года назад

    አድስ ጀማሪ ነኝ

  • @binitube7524
    @binitube7524 2 года назад +1

    ስማ አልኩት አልሽ አንቺ ከኔጋር አውርተን እናውቃለን ተይ ይሄ ቅጥፈትሽ ከቀብር ቅጣት አያድንሽም ወላሂ አገር ገብታኮ ሺ ግዜ ስትደውይላት ስትፅፊላት እያየች ሳትመልስልሽ ስትቀር ውላሂ የሰደብሻት ሰው ነሽ አልማዝ ዛሬ እንደሚለምኗት ሰዎች ሼር እንድታደርግልሽ ከሆነ እኔም ላደርግልሽ እችላለው አብራቹ ሚስጥር ብትጠባበቁ ምን ይገርማል ቱ እኔ ተስፋ የቆረጥኩበትን ምክኒያት ጠንቅቀሽ ታውቂያለሽ ትሂዳ እኔስ ሰው አጣለሁ እንዴ አንቺ ቆዳ አላህ ሀላልሽን ያሳጣሽ ቢስሚላሂ የቤተሰቦቼን ቤት እሷ ያሰራችው ስትይ አታፍሪም ድሮስ ከቋንጣ ሰው ምን ይጠበቃል ዘረኛ ብለሽ የሰደብሻትንም ረስተሻል አላህ ስቃይ የበዛበት ትዳር ይስጥሽ ቢስሚላሂ ሳታውቂ እንደፈረድሽ አላህ በህይወት በቁምሽ ይፍረድብሽ አላህዬ የውስጤን አንተ ታውቃለህ ለፈረዱብኝ ባሄራ ሳይሆን በምድር ፍረድባቸው አላህዬ አልቅሼ ለመንኩህ ኢላሀና?????????????????????????????????????/???????????????????????????????????

    • @ekramtube7664
      @ekramtube7664 2 года назад

      አብሺር ወንድም አሏህ ከተጎዳ ወገን ነው የሚቆመው ግን ሁሉም የዘራውን ያጭዳል😢

  • @sofyatube6329
    @sofyatube6329 Год назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @zaharazahara1237
    @zaharazahara1237 Год назад

    😢😢

  • @ኢክራምየወሎልጅ
    @ኢክራምየወሎልጅ 2 года назад

    ያረቢ ኢላሂ ለምን እናቶን ይጠላል ብቻ ከባድነው የበተሰብና የባል ጠብ ከባድነው

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እህትዋ በቅነነት እንደማምረ

  • @لولوعلي-ل6ش
    @لولوعلي-ل6ش 2 года назад

    አልሜ ደሜሪኘ ❤

  • @chaltukedir9979
    @chaltukedir9979 Год назад

    A bareduu koo

  • @zuzuu5943
    @zuzuu5943 2 года назад

    🥰🥰🥰👍👍👍

  • @searchyourlife2958
    @searchyourlife2958 Год назад

    betidar wusti min agebachuu enates

  • @aliyachannel
    @aliyachannel 2 года назад

    በጣም ያሳዝናል ወላሂ ትዳር ፈራሁ እፍፍ ጠካራ ልጅ ናት ፍቅር ትዳር ምን እደሆነ አሳየቹ ግን ወድ ምን ግዜም ወድ ነወ የኔ እናት እፍፍ

  • @ያሩብሰአዲኒ
    @ያሩብሰአዲኒ 2 года назад +5

    ወዶች ልቦና ይስጣችሁ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ እህቴ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝ

  • @keneofficial7620
    @keneofficial7620 2 года назад +1

    *እማማ ጨቤ ፕራንክ አረገቻችሁ 👌👍 ላሽ በሉ ክክክ😅😍😍😁😂😄💚💛💓*

  • @alemgetaun5485
    @alemgetaun5485 2 года назад

    እኔም አግብች እናቴን ወድሜን ጥልት ቤተሰብን ጠልቶ እንዴት አብሪ እኖራለሁ ብይ ፈታሁት

  • @medinabetgerage6156
    @medinabetgerage6156 2 года назад

    አው የመጨረሻ ንግግርሽ በትክል
    እስቲ እደ አልማዝ ነው ሁላችንም ነው ያየነው እደ ወድ ሰርታ ሰው ስታደርገው ፈላበት
    አቺ ትክክለኛው ስለተናገርሽ
    ሀቅ ይውጣልሽ
    አልሙዬ
    ወላሂ በጣም ነው ምትመቺኝ ግለፅነትሽ