♥ 19ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 239

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 года назад +23

    #ዋ ነፍሴ መጨርሻሽ ምን ይሆን ይጨቀኛል😭😭 አቤቱ ጌታዬ ለቅድስት ሐገር ኢትዮጲያ አብቃኝ የመናፍስት መጨዋቻ ሆኩኝ በስደት መምህር ለአይነ ስጋ ያብቃኝና የሆዴን ነግሬህ🙇💒💟💒💟🙏

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 2 года назад +3

      ሁላችንም የአጋንንት መጫወቻ ሆንን

    • @Mimilove929
      @Mimilove929 2 года назад +2

      አይዞሽ እመቤቴ ትርዳሽ🙏🏾

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 2 года назад

      Hulachin nen yawim besidet ayzon tegten menesatachin chifilk adirigewin alemaderachin EGZIABHER yimesgen sil memhir alsemashiwimin ehte?

    • @bahrnshwolde2894
      @bahrnshwolde2894 Год назад +1

      Egzaber yirdash ehte hulachnm sedet lay nen hulachnm besgdet yalenew ema fekr lagrachn tabkan AMEN 🤲🤲🤲

  • @saraT22
    @saraT22 Год назад +4

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @user-ld7dz3fw6l
    @user-ld7dz3fw6l 2 года назад +26

    ለመፍትሄዎቹ ምክንያት ኣድርጎ ኣንተን ለሰጠን ኣምላካችን ይመስገን መምህርንም መልአኩ ምካኤል ኣጥር ይሁንህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 2 года назад +6

    መምህራችን ግዜህን መሰዋትነት አድርገህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ግዜህን መሰዋትነት አድርገህ እኛ እንድንነቃ እንድድን ያለህ ነገር እኔ ቃላት ያጥረኛል ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ
    ፕሮግራም በጣም ደስ የሚል ነው ብዙ ሰዎች ወደውታል
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 года назад +18

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ መምህር በእዉነት ብዙ ነገር እየረዳኀኝ ነዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ይጨምርልህ

  • @user-zt6no6xr8g
    @user-zt6no6xr8g 2 года назад +27

    እግዚአብሔር ይመስገን አረንድንወያይ ለፈቀደልን ልኡል አምላካችን ይክበር ይመስገን በአንተ አድሮ ላስተማረን ለገሰፀን አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት የስደት አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ከዚ በላይ ጥበቡ ፀጋውን ይስጥህ አሜን ቡዙ ተምረናል የተዋህዶ ልጆች የነብስ መአድ ትምህርትም እንከታተል በጣም ደስስ የምል ነው

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 года назад +4

    ተስፋስላሴ እመብርሃን ትጠብቅህ ሳሉንም ታጥፋልህ ፌጦም እደንደ ሻይ አፍልቶ መጠጣት ጡሩ ነው ጨርሶ ይማርህ በጣም ገጠመኙን እየተማርበትነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 года назад +5

    መምህር የቅዱሥ ሚካኤልን መዝሙር በምሀል እየከፈትህ አሠማን በሥራህ ሁሉ ይቅደምልህ አሜን

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 года назад +14

    መምህር ልደውል ስል ያንቀጠቅጠኛል ስንቴ ብሞክር ፈራው እኔ በገጠመኝህ ብቻ ከምን ጉድ እንደተላቀቅኹ መመስከር እፈልጋለሁ መምህር እኔ ላንተ ቃላት የለኝም አምላኬን ያገኘውት በአንተ ገጠመኝ ነው 😭😭😭😭😭 እድሜህን ያርዝምልን ከዚህ በላይ አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 2 года назад

      እኔም እፈራለሁ መምህር ግርማን ከ20 አመት በፊት አዉቃቸዋለሁ እየፈራሁ አሁን ሀገሬ ከገባዉ በድፍረት እንደማርገዉ ነዉ ግን አሁንም መምህርን ፈራዉ

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 2 года назад +1

      Ere fit attistiuuut amatibunaaa sirahinnn akum teyzehal tenekitobihal teyzehal minim siltaaaaan yelehimm l firhat/2/ yemitilegn yemitanketekitegn firhat/2/ mitilegnn bilachhuuu edewilalehuu tatocheeee lay bilachhuu dewiluu

    • @user-bx9hv7hw7m
      @user-bx9hv7hw7m 9 месяцев назад

      አሜን እንካን ደሰ አለሸ

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 2 года назад +12

    እግዚአብሔርን እወዳለው የምትል ሰው አጠገብ ያለውን ሰው ሳትወደው በየትኛው ልብህ ጌታን አፈቀርከው በስመአብ የሚገርም ዝማሬ ነው መምሀራችን የሰማይ አምላክ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ ልባችን እንዳስደሰትካት ለዘለዓለም ያሰደስትክ የካከው ሁሉ ሰላም ፍቅር በረከት ያድርግልህ አምላክ ከክፉ ይከልልህ !!!

  • @senkeshatle6008
    @senkeshatle6008 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 года назад +16

    አሜን እሜን እሜን ቃል ህይውት ያስማልን መምራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልክ 🤲

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 2 года назад +5

    የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኩዋን ለብስራተ ገብርኤል አመታዊ የክብር ቀን እና የቅዱስ ዑራኤል ወርሓዊ ቀን አደረሳችሁ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @sabla5202
    @sabla5202 Год назад

    መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ከጤነጋር ይድልልን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-qe2jr2nz6l
    @user-qe2jr2nz6l 2 года назад

    Amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen

  • @wawwwww8809
    @wawwwww8809 2 года назад +8

    መምህር ተስፋ ስላሴ እስክ ፆሎት አሩጉልን ለስደተኜች ፍትህ አለን ይህው ምንም የለም

  • @user-if6cr5xi8u
    @user-if6cr5xi8u 2 года назад +10

    በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር እረጀምእድሜ ከጤነጋር ይድልልን በጣም ደሰሰሰየሚል ውያያት በጣም ደሰሰሰየሚል ትምህረትነበር እግዚአብሔር ፀጋበረከቱን ያብዛልከ መምህራችን የተዋህዶ አለኝታ

  • @omochekole7731
    @omochekole7731 11 месяцев назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ Год назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-zo9qk5gn8e
    @user-zo9qk5gn8e Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤የኛ እቁ መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @sabla5202
    @sabla5202 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መምህራችን❤❤❤

  • @almazzewde4735
    @almazzewde4735 2 года назад +3

    አሜን እሜን እሜን ቃል ህይውት ያስማልን መምራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልክ

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h 2 года назад +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +6

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ 🙏🏿😢
    እንኩዋን በሰላም መጣህ መምህራችን 🤲🏿
    መድኃንያለም ኢትዮጵያን ያስብልን 🤲🏿
    የታመሙትን ይማር ለሞቱት ነፍስ ይማር ስደተኞችን በክብር ወደ ሀገራችን ይመልስልን
    የተጨነቁትን ያረጋጋልን 🙏🏿የታሰሩትን ያስብልን በውጭም በሀገርም 🙏🏿😢ጦርነቱን ያብርድልን 🤲🏿እኛንም ልቦና ይስጠን 🙏🏿

    • @nh6cl3tq927
      @nh6cl3tq927 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p 2 года назад +21

    አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የብዙወች ተስፋ የተዋህዶ ፍሬ ክፉ አይካብን አሜን ፫🙏🙏❤

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን፣ አግዚአብሔር፣ደሰመገን፣መምህራችን፣ቃለህደወትሰማልን፣አረጀአሜናጤናደሰጥልን፣💛💚❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏፣ዝማሬመላአክሰማልን፣👏👏👏👏👏👏👍👍👍🙏🙏🙏

    • @birhanemulata1807
      @birhanemulata1807 2 года назад

      ቃል ህይውት ያስማልን

  • @user-os5hx7op7q
    @user-os5hx7op7q 2 года назад +19

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን እንዲሁም ለምትጠይቁ እህት ወንድሞቻችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለእኔም አይነ ልቦናየን ይክፈትልኝ

    • @erkineshassres6509
      @erkineshassres6509 2 года назад

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምሕራችን።

  • @user-lh2vk4pz5g
    @user-lh2vk4pz5g 2 года назад +4

    አሜን አሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @pappiethopiya2108
    @pappiethopiya2108 2 года назад

    ዉነት ነዉ መምህር ህራሳችንንም ነዉ የምናዳምጠዉ

  • @user-cd5cr1cl3x
    @user-cd5cr1cl3x 2 года назад +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሺ አመት ኑርልን

  • @user-rt1wo9wl6n
    @user-rt1wo9wl6n 2 года назад +13

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ አርእስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤️🌾💐
    የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ እንደ አንተ አይነቶቹን ያብዛልን❤️🌾💐

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @user-mm7sp1vb5f
    @user-mm7sp1vb5f 2 года назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የስምዓልና❤️❤️❤️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🤲🤲🤲

  • @user-xr2hk3mw8q
    @user-xr2hk3mw8q 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @user-ed1ug7of4n
    @user-ed1ug7of4n 2 года назад +1

    በጣም ይገርማን መምህርየ

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሕይውት ያሰማልንፀጋው ያብዛለክ
    እህቱችን ወንድሞችን እናመሰግናለን
    እንደንማር ሰላደርጋቹን

  • @memimime5701
    @memimime5701 2 года назад +4

    Amen Amen Amen Kale Hewitt Yaseman Menget Semayat Yaworesel Tebarekiy

  • @addisekeleme1713
    @addisekeleme1713 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @user-kp2mz5wq6p
    @user-kp2mz5wq6p 2 года назад +14

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብዙ ነገር ተማምረናል የጠየቃችሁ እህት ወንድሞቻችን እናመሰግናለን

  • @SalamSalam-wb8br
    @SalamSalam-wb8br 2 года назад

    Amen🙏 amen🙏 amen

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 года назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን

    • @fasicamolla7352
      @fasicamolla7352 2 года назад

      መምህሬ ፀጋዉን ያብዛልህ እና ደዉየ ባገኝህ ደሥ ይለኝ ነበር በተደጋጋሚ በህልሜ አንተን አይህ አለሁ እና የቅዱሥ ሚካኤልን መዝሙር ጋብዘን ኑርልን

  • @user-eb8re4uk1h
    @user-eb8re4uk1h 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሠማልን መምህራን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sarayemar4802
    @sarayemar4802 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 2 года назад +1

    መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወትን ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥክ እግዜያብሄር

  • @cohallel.7
    @cohallel.7 2 года назад +1

    በትክክል መምህር
    ዘበኛም ጠባቂ ነውና ይጠብቃል
    ሌላም አድፍጦ ለመዝረፍ ይጠብቃል
    እናም የዛርና ውቃቢ ጠባቂነት ሰዎች በእምነትና ምግባር እንዳይኖሩ በጽድቅ እንዳይጓዙ የሚከላከል የክፉ ጠባቂ ነው።
    መምህር በዘፍጥ 4:7 ላይ ልክ አሁን እንዳልከው ኃጢያት እጅግ በሚያስፈራ መልኩ አአድፍጦ እንደሚጠብቀን ተጽፏል
    እንዲህም ይላል
    Sin lies at the door
    Sin lies at the door
    Sin lies at the door
    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን።

  • @user-lr7lc3kg7n
    @user-lr7lc3kg7n 2 года назад +2

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማን

  • @user-tt7bi7yw3v
    @user-tt7bi7yw3v 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰሜልን መምህር

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 2 года назад +2

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ድካምህን ድንግል ማሪያም ትቁጠርልህ ቤተሰብህን ትጠብቅልህ መምህር ኮሜንት ለሚሰጡ ቦታ አትስጣቸው ሀሳብህን ለመበተን ነው

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 года назад

    እኔ ዛሬ በጣም የገረመኝ የእግዚአብሔር ስራ ወንድማችን በልክ አርጉት ስል ወዱያው ቀጣይ ጥያቄ ይለይለት ብል የባሰ ጥያቄ መጣለት ሆ እንኳንም ተተየቀ የሚወራው ሁሉ በየቤታችን ያለው ጉድ ነው ስላልተናገርን ነው እንጂ ምነው እግዚአብሔር በሰጣችሁ ግዜ ብትማሩበት ምን በልክ አርጉት ማለት ያስፈልጋል የዲያብሎስ ስራ ይጋለጽ እንጂ ይልቅ ተማሪ
    ነቀፊታ የምታበዙ አንዳንድ ሰዎች እኛ እኮ እድሉን ካገኙ ሰዌች ጥያቄ እየተማርን ነው ይልቅ ዝም ብላችሁ ተማሩ መምህር እኮ የሚናገረውን ያውቃል ተማሩበት እን ማር

  • @gechietube2943
    @gechietube2943 2 года назад +1

    እመብርሀን አንች ታውቂላለሽ ሀገታችንንን ሰላም አርጊልን

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 Год назад

    Amen Amen Amen Amen
    Waqaayyoon Sagalee Jirenyaa Siin haa Dhageechisuu Waqaayyoon maritaa Nuuf Haa Kennuuu

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i 2 года назад +3

    መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት መምህራችን በጣም እኔ ሂወት በዚህ ትምህርት እያገኘሁት ነው እግዚአብሔር ይርዳን መምህራችን ቀጥልበት

  • @honeyjames7268
    @honeyjames7268 2 года назад +1

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen amen

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @tsigegorems7546
    @tsigegorems7546 2 года назад +1

    አሜን እሜን ል ህይውት ያስማልን

  • @hayliesabedom770
    @hayliesabedom770 Год назад

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln

  • @user-jn7mj5rj4n
    @user-jn7mj5rj4n 2 года назад +6

    I like all the Messages you deliver to us! It helps us open up our eyes wide open. Thank you. Keep up the good work

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ ረጅም እድሜ ይስጦት እባታችን በፅሎት አስቡን

  • @user-hd7hr9dw6i
    @user-hd7hr9dw6i Год назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብዙ ነገር ተምህረያለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚእብሔር ፀጋኡ ያብዛልን ዕድሜና ጤና ይሰጥልን ኣሜን👏👏👏

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 2 года назад +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት መምህር

  • @mizangebru6823
    @mizangebru6823 Год назад

    ልጄ ቆራጥ አርምጃ መውሰድ አለብህ እንጅ ጠንካራ እልክ መያያዝ አለብህ ከመንፈሱ ጋር ይኸ የነፍስ ጉዳይ በእግዚአብሔር ፍት እንደምትሰራ ያለህ አስብ ድል አድርግ እንጂ ድል አትስጠው

  • @dggf3570
    @dggf3570 2 года назад +1

    ቃል ህይወት የሰመዐልና አሜን አሜን አሜን

  • @user-vt4co9sq8v
    @user-vt4co9sq8v 2 года назад +1

    በእውነት መምሕር ቃለሒወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-ig3tg2jk5t
    @user-ig3tg2jk5t 2 года назад +2

    ቃለ ሕይወት ዝማሪ መላይክት ያሰማልን መምሕር እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 2 года назад

    Amen Amen Amen

  • @user-bx9hv7hw7m
    @user-bx9hv7hw7m 9 месяцев назад

    መም ህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ❤

  • @user-er1vy2xf6o
    @user-er1vy2xf6o 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል

  • @SaraSara-xc6ih
    @SaraSara-xc6ih Год назад

    አሜንአሜንአሜን ቃለሂወት ያስማልን🤲🤲🤲

  • @sarashmart1739
    @sarashmart1739 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 2 года назад +1

    እድሜ ይስጥልን መምህራችን

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏የተዋህዶ ዕንቁ ነህ ሽ አመት ኑርልን🙏

  • @weletmariyamwebalem9400
    @weletmariyamwebalem9400 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-iz4tv6me6j
    @user-iz4tv6me6j 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ከዚህ ነገር ይሰውረን አሜን አሜን አሜን

  • @tegestamaya1845
    @tegestamaya1845 2 года назад +1

    መምህረ እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistteffera905
    @tigistteffera905 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j 2 года назад +2

    መምህርየ ፀጋውን ያብዛልህ ።ጉፋን እኛም አረብ ሀገር ያለነው ተይዘናል ጨርሰን የቤቱ ሠው

  • @alya6975
    @alya6975 2 года назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን እንኳን

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀውንና እድሜና ያብብዛልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 года назад +1

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @godolyastube
    @godolyastube 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @user-mu4ix1ew3c
    @user-mu4ix1ew3c Год назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ነው ምናመሰግነው ኣንተን ምክንያት ኣድርጎ ለሰጠን ኣምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 Год назад

    መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እነመሰግናለን

  • @user-wo3jr6uz4t
    @user-wo3jr6uz4t 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @latifaabdullahal-aw40
    @latifaabdullahal-aw40 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንእግዚኣብሂር ፀጋዉንያብዛልህ

  • @user-jx3gi1rv3o
    @user-jx3gi1rv3o 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 2 года назад +2

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tesfa silasa tsgawin Yabizaleh 💚💛❤🤲🙇‍♀️

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 2 года назад +2

    Amen Amen egziabiher Amlak mihretu yawridlin Memhr Tesfaye Abera rejim edmie ke tiena gar yistih fetari be tsegaw be tibebu yitebikih.

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 года назад +2

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን 😭 በሳዉ ለሚሰቃዩ እኽት ወድሞቻችን 😭😭😭እግዚያብሄር አምላክ እስራታቸዉን ይፍታላቸዉ 😭😭😭 አሁን ደሞ የብር ሰሀት ነዉ በጣም ይከብዳል😭😭😭

  • @kiyamanew2127
    @kiyamanew2127 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-eb6nh3yj8g
    @user-eb6nh3yj8g 2 года назад +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abebechfelekechayinal6214
    @abebechfelekechayinal6214 2 года назад +1

    Amen amen amen 🍒🍒🍒🍒

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm3253 2 года назад

    Kale hywet yasemaln le mehmerachen

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 года назад +1

    አምላክ በአለም የተበተነውን ክፉ የሆነውን መንፈስ ይቋጥርልን ይሰርልን መ ምህራችን ፀጋውነ ያብዛልህ ወንድማችን በርታልን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 2 года назад +1

    በእውነት መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሁላችንንም ይፈውሰን በጣም ትልቅ ትምርት ነው 🙏🙏🙏

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Год назад

    አግዚአብሔር አምላከ ጤናህን ይስጥህ በወንድምች በአህቶቻችን ብዙ ተምሬያለሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አግዚአብሔር ልቦና ማስተዋል ይስጠን አመብርሀን በያላንበት ትጠብቀን ተሰፋ ሰላሴን ከነ ቤተሰቦቹ ጠብቅልን

  • @ትራንስፖርት
    @ትራንስፖርት 2 года назад +4

    አባካቹ የምታቁ ንገሩኝ ብተደጋጋሚ አብድ ሰው ያራሩተኛል ብዙ ግዜ ብህልሜ አያለው አና ምንድ ነው

  • @johnbelay3321
    @johnbelay3321 7 месяцев назад

    God bless you and your family forever and ever

  • @user-iz4tv6me6j
    @user-iz4tv6me6j 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ቃለህይወትን ቃለበረከትን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን መምህራችን በውነት እረጅም ጤና ይስጥልን

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 2 года назад +1

    መምህር ቃለ ሒወት ያሠማልን