አውቆ ፍርድ ሶላትን ያሳለፈ ምን ያድርግ? ያአላህ ከፍሯል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 25

  • @farahtube_FARAHTUBE
    @farahtube_FARAHTUBE 2 года назад

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته ما شا الله ما شا الله ما شا الله ما شا الله ما شا الله ما شا الله
    ያረብ መጨረሻችን ያሳምርልን በሰማንው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @بنتمحمد-ط3ص
    @بنتمحمد-ط3ص 2 года назад

    አላሁ አክበር ማሻአላህ እስታዝ አህለን

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 года назад

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካይሁ።ማሻላህ በጣም።ጥሩ ትምርት ነው ነሰማንበት ምንጠቀም ያርገን

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አራፍ ትምህርት

  • @MrDesuHN
    @MrDesuHN 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አላህ ሰፍራየ በጣም አሪፍ ትምህራት ነወ አላህ ይጣብቀን ኢን ሸ አላህ እህቴ

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 2 года назад

    Nageenyii fii arar waqayyoo siif haa ta'u bagga nagdhaan dhuftee waan ofii

  • @umijenetitube4002
    @umijenetitube4002 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሱባሀን አሏህ በጣም ይገርማል አሏህ ይዘንልን ያረብ

  • @doctorsemiratube
    @doctorsemiratube 2 года назад

    አሏህ ረጅም እድሜ ይስጥልን ሸህ

  • @ከይረትቲዩብkeyrettube
    @ከይረትቲዩብkeyrettube 2 года назад

    አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካተሁ ማሻአላህትባርክአላህ

  • @atyub
    @atyub 2 года назад

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሽአላህ በሰማንው ተጠቃሚያድርገን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 2 года назад

    Aslamualekum አህለን ውድ አላህ ይጠብቀን ለድናቺን ጠንካራዎች ያድርገን

  • @user-nujemu-
    @user-nujemu- 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠውል ኡምርኩም ሸይኹና

  • @Tube-to9np
    @Tube-to9np 2 года назад

    ጠሠላምአሊኩም ውዳአ እህቴ
    ጀዛአከላሁም ኸይረን በሠማነው
    ተጠቃሜ ያድርገን።።

  • @fafitube1
    @fafitube1 2 года назад

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያረቤ አንተው ጠብቀን ሰላታችንን አሥተካክለን እንዲንሰግዲ ያዲርገን 😞

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት በሰማንው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ ጀዛኪ አላህ ኸይር 👍ሼር 💐💐💐

  • @haliyenatonafaki4968
    @haliyenatonafaki4968 2 года назад

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን በሰማነውም የምንተገብረው ያድርግልን ለድናችን ለሶላታችን አላህ ጠንካራ ያድርገን

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን ውዴ ማሻአላህ ጥሩ ቆይታ ነበር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @fekertube
    @fekertube 2 года назад

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ሰፈረዬ ማሻአለህ ጀዛክአላህ ከይረን ወዴ💘

  • @ReemTube
    @ReemTube 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአላህ ሰላምታ እዝነት በረከት አይለይሽ እህቴ የአምስት ወቅት ሰላታችን ጊዜውን ጠብቆ ከሚሰግዱት ያድርግልን ያረብ አላህን በሀቅ ከተገዙት ያርገን ኡላሂ safare ቤቴ ብቅ በይ እህቴ አብረን ወደ ፊት እንጓዝ ኢንሻአላህ ቅንነት ለራስ ነው

  • @sarahabshawet
    @sarahabshawet 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ሰፈርዬ አላህ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝትትትትትት ያድርገው ውዴ አላህ ሀገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን በስደት ላለነው ሁሉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ

  • @fatumawollo
    @fatumawollo 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ለዝቤት እደት ናችሁ መጥቻለሁ ኑቤተሰብ እንሁን ሀባይብ

  • @SeYa123
    @SeYa123 2 года назад

    አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን

  • @user-nujemu-
    @user-nujemu- 2 года назад

    ልብ በሉ ኮሜታተሮች ወድሜ አህቴ የሚባለው በእስልምና የተሳሰረ ነው ከዛ ውጭ ወገን ነው

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 года назад

    ውስታዝ ስማሸው ማነው ውዴ ኮሜንት ላይ አስቀምጪ