ያልተነገረለት ታላቁ ገዳም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ዳግማዊ ጎሎጎታ ደብረ ከርቤ ቅድስት አርሴማ ገዳም የሚገኘው ደብረ ብርሃን ዙሪያ ሲሆን ከደብረ ብርሃን ከተማ ወደ ሸዋሮቢት መንገድ ስንሄድ ልክ ከከተማዋ እንደወጣን በስተግራ በኩል ከ አስራ አምስት እስከ ሃያ ደቂቃ በመኪና እንደተጏዝን እናገኘዋለን።

Комментарии • 1