🛑 ክርስቶስ ሰምራ ከሲዖል ነፍሳትን ታወጣለች በሚለው ቃል ምክንያት ከኦርቶዶክስ ወጥቻለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 91

  • @SenaitTefera-xo4jc
    @SenaitTefera-xo4jc 23 часа назад +12

    በወንድሜ ፈለገ ላይ የአባቶች በረከት ይደርብህ ቅድስት አርሴማ በፅናቷ ትባርክህ

    • @AyeleshAyeleshTemsgn
      @AyeleshAyeleshTemsgn 11 часов назад

      ወድማች በርታእግአብሔር ይርዳህ መናቅ አገትናቸው ደረቅ

  • @عبدالرحمنمكين-ق9ج
    @عبدالرحمنمكين-ق9ج 18 часов назад +4

    በጣም ደስ የሚለኝ የፔንጦዎች ነገር እናንተ ሰለ ኣላቹ ብዙ መማህራንን ኣውቀናል የናንተ ውርደት እያነን የ ኦርቶዶክስ እውነትነት በደንብ እየተገለጠልን ነው እና ወንድሞቻችን ፔንጦዎች እንወዳችዋለን እና ኑ ጠይቅዋቸው ❤❤❤

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 15 часов назад +4

    ልዑል እግዚአብሔር አይነ ልቦና ይክፈትላት እናታችን 😢

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 13 часов назад +1

    ወንድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ የእኔ ወንድም እግዚአብሔር ያበርታህ ❤❤ ቃል የለኝም ማርያምን አንዳንድጊዜ ያሳዝኑኛል አንድት ጴንጤ በስደት በጣም የምትገራከር ጴንጤ አለች ከስራ ቦታ ስንጠይቃት የእኛኑ መልስ ትመልስናለች ዝም ስንላት ኢየሱስን ተቀበሉ ትለናለች ከእውቀት ነፃ ናት ግን ውስጥዋ ሰላም የሚባል የለውም በጣም ነው የምታሳዝነው😢 ማርያምን ከለፈለፉ ያማቸዋል መሰል 😢

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 9 часов назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን በውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ወ /ሮ ገነት ግን ፈጣሪ አይነ ልቦናሽን ያብራልሽ

  • @nanihaile
    @nanihaile 19 часов назад +3

    ኦርቶዶክስን የበለጠ እንድወዳት አደረጋችሁኝ❤❤❤

  • @wendesensiraw7987
    @wendesensiraw7987 12 часов назад +1

    አቤት ትግስት የኔ አባት ፈጣሪ በረከቱን ይስጥህ

  • @HsjsOsp
    @HsjsOsp 18 часов назад +3

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤

  • @andentethiopia0014
    @andentethiopia0014 18 часов назад +3

    እማየ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ እባክዋ ገነት

  • @መልካምይሁን-mr2pm
    @መልካምይሁን-mr2pm 19 часов назад +1

    ወይኔ አሳዘኑኝ ወ/ሮ ዝናሽ አሁንስ ክርስቲያኖች አብዝተን እንፀልይ እባካቹ የኛ ፀሎት የሚያስፈልጋቸው ብዙ ነፍሶች እያየን ነው መቼም::

  • @WebNet-cu1lo
    @WebNet-cu1lo День назад +5

    ወይኔ ወንድሞቻችን እንደው እግዚአብሔር ያበርታችሁ የስንቱንጩኹት ቻላችሁት በስመአብ 😢😢😢 እንዴት ሰው በዚህ ልክ ይወርዳል ? ከቅዱሳን ና ከመላእክት ጋር እንዲህ ያጣላቸው ርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው እማማ ልቦና ይስጥሽየፃድቃን የሰማዕታትን አምላክ ክርስቶስን በጩኸት ሳይሆን በተግባር አምልኪው ምላስ ብቻ

  • @zuriashkerala8149
    @zuriashkerala8149 День назад +13

    እኔ በጣም ነው እግዚአብሔርን ያመስግንኩት እንዲህ ከመንፈስ ጋር መዋጋት ቀላል አይደለም የድንግል ልጅ መድኃኒያለም ብርታቶን ይስጣችሁ ወንድሞቹ እንደ ወ/ሮ ገነት ሲጮህ የሰማሁት መንፈስ ፀበል ቤት ነው

    • @Chereka203
      @Chereka203 День назад +1

      የሞተ ሬሳ ነሽ ።🛌👎😭👹🦧

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ 20 часов назад

      ትክክል 😢

    • @መልካምይሁን-mr2pm
      @መልካምይሁን-mr2pm 19 часов назад +1

      እውነት ነው ዙሪያሽዬ እንዳለመታደልም እንደመታደልም(ለሌሎች ትምህርት ይሆናል) ሆነና ሰይጣን በዚህም ይጮሀል ::

  • @TSEDAIEGEATCHW
    @TSEDAIEGEATCHW 11 часов назад

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DhdhDhdh-q8o
    @DhdhDhdh-q8o 15 часов назад +2

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤😢

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 13 часов назад +1

    አንቱታ የለም አላለችም ሰዓሊ ለነ ቅድስት😢

  • @nanihaile
    @nanihaile 20 часов назад +3

    ወ/ሮ ገነት ግን ምን አይነት እናት ኖት እድሜዎ እኮ እንዲረጋጉ እንዲያስተዉሉ እንዲያዳምጡ ያልፈቀደልዎ ለምንድነው?

  • @antenehwondimu1390
    @antenehwondimu1390 20 часов назад +1

    ፈለገ የእውነት ትግስትን ከክርስቶስ መማርህን በላቀ ትግስትህ ስላሳየኸን እናመሠግናለን አሮጊቷ ብቻዋን አየደለችም !

  • @mahiethio
    @mahiethio 13 часов назад +1

    ራሱ ቴዲ ነው ❤❤❤❤❤

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 15 часов назад

    እግዛቤሕርልብይስጣቺው❤❤

  • @tedros7728
    @tedros7728 21 час назад

    Qale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Geti-f2x
    @Geti-f2x День назад

    Nurleni unti dasibilonyali qale iyoti yasemani🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞

  • @EthiopiaTeferi-re5tx
    @EthiopiaTeferi-re5tx 20 часов назад +2

    በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በቃ ስድብ ላይ ጥላቻ ላይየተመሰረተ እምነት

  • @elroitube27
    @elroitube27 День назад +4

    😂😂😂 ወይዘሮ ገነት በጣም ነው የምትጨረጨረው አንተም ይውጣላት ብለህ ነው መሰለኝ ስምዋን ደጋገምከው

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ 20 часов назад +1

      እንግዲያስ 😂😂😂😂😂😂ግን ታድለው ትግስታቸው ❤

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 19 часов назад

      😮😂😂

    • @mahiethio
      @mahiethio 13 часов назад

      😅😅

  • @DailyZena-d9f
    @DailyZena-d9f 17 часов назад +2

    ወይዘሮ ገነት በሂወትዎ ደስተኛ ነዎት😂😂

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 18 часов назад +1

    ሰው ክብር የለውም ምነው እማማ ድሮም የቀለለ ነው መናፍቅ የሚሆነው ።ገንዬ ወጣቶ

  • @RichoDegaga
    @RichoDegaga 19 часов назад +1

    nu bebirehanu temelalesu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelasrat799
    @amanuelasrat799 23 часа назад +5

    ኧረ please ሰው ሁኑ ጴንጤ ግን አትሁኑ

  • @ZebenayGetachew-jg6ct
    @ZebenayGetachew-jg6ct День назад +2

    ውይ እማማ ዝም በለው ቢያደምጡስ

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s 19 часов назад

    ክርስቶስ ሳምራ 20 ነፍሳት ለማጥፋት ተፈቅዶላታን ነው የምትል😮😭😮

  • @HiluT-e3q
    @HiluT-e3q 21 час назад

    እናቴ አርሴማ 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @KaluGeache
      @KaluGeache 19 часов назад

      እኔ. ኦርቶዶክስ. ነኝ. ግን. እናቴ አርሴማ. ስትሉ ይገርመኛል. እኔ. ግን. የማውቀው. እናቴ. ማርያም. ናት. ግን. ያው. አርሴማ ለ እየሱስ. ብላ. ዋጋ. ስለከፈለች. ሰማእት. ናት. ብቻ. ግን. እናቴ ማለት. አይከብድም. እናታችን. እኮ ማርያም. ናት. ትንሽ. ለቃላቶቻችን. ብንጠነቀቅ❤❤❤❤

  • @yidnemekuria2707
    @yidnemekuria2707 12 часов назад

    😳😳😳😳

  • @wendesensiraw7987
    @wendesensiraw7987 12 часов назад

    ያበደች ሴትዬ😂😂😂

  • @Geti-f2x
    @Geti-f2x День назад

    😂😂😂😂😂Amen amen amen 🙏🙏🙏 orthodox tewahdo lezelalem tunur 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 13 часов назад

    የጉድ ሀገር ምኒቱ ሴትዮ ናት

  • @TemesgenAla
    @TemesgenAla 23 часа назад

    Bible...astmer enje

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 9 часов назад

    W/ro genet 😂😂😂keber alewededelachewem

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 22 часа назад

    Ayi inatachew

  • @HelenNigussie-o9g
    @HelenNigussie-o9g 6 часов назад

    ወይዘሮ ገነት እርኩስ መንፈስ ነው እንደዚህ የሚያንተከትክሽ ተረጋጊ ከቻልሽ ፀበል ተጠመቂ

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 18 часов назад

    ምን ደስተኛ ናት ተላላኪ

  • @BenyamMekuria
    @BenyamMekuria 19 часов назад

    ፈለገ ምነካህ አንቱ አትበል😂😂😂

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 12 часов назад

    ምነዉ እማማ ብዙ ነብሣት ከሲኦል በመዉጣታቸዉ ነዉ የተናደዱት ወይስ ክርስቶስ ሰምራ በማዉጣትዋ ነዉ ወይም እዩ ጩፋ ወይም እስራኤል ዳንሳ ስላልተባለ ነዉ ፈለገ ግን አናደህኛል ይችን ዉሸታም አሮጊት አስወጣት ጠንቛያም ክፉህን ሁሉ ጦስህን ሁሉ ይዛ ገደል ትግባ

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 9 часов назад

    W/ro genet gatewet not really 😂😂😂 bado chuhet

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 8 часов назад

    ቅሌታም አሮጊት፡ ውሸታም፡ ቀጣፊ ቀላማጅ ነገር ናት። ደግሞ ትዕቢት። ደደብ መሆኑዋ አንዱ ማሳያ፡ ግግም ብላ ስትዋሽ ስሙዋት። እንዲህ ዓይነት ቀላማ ቅሌታም አሮጊት፡ አይቼ አላውቅም ልል አልኩና ተውኩት።

  • @AnguachAyele
    @AnguachAyele 10 часов назад

    ከዚህች ደነቆሮ ጋር ለምን ትደርቃለህ ተዋት

  • @TemesgenAla
    @TemesgenAla 23 часа назад +1

    Felege...adamte...meles

  • @Chereka203
    @Chereka203 День назад

    ረድለ ሓዋርያታ😂😂

  • @DiribuDegaga-t8u
    @DiribuDegaga-t8u 23 часа назад

    ወይዘሮ ሲኦል

  • @Chereka203
    @Chereka203 День назад

    ክርቶስ ሰምራ የምትባል የለም ስራፈቶች 😢😢

    • @emano5974
      @emano5974 15 часов назад +4

      ነይ ተማሪ እንኳን እናታችን አንችም ኑረሽ ይህንን ፃፍሽ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራማ የክርስቶስ ሙሽራ እንደናንተ በአፍ ሳይሆን ክርስቶስን በተግባርየሰበከች በረከቷ ይደርብንና❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

    • @ጓልዓጋመእየ
      @ጓልዓጋመእየ 4 часа назад

      ኣንቺ ለራስሽ ግን አለሽ

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ 21 час назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yade716
    @yade716 День назад

    ኢየሱስን የሚያውቅ ሰይጣንን ይገስጻል እንጂ ከእግዚአብሔር ጋር አያስታርቅም። በፍጹም ሊያስብ አይችልም። ክርስቶስ ሰምራ ምናልባት ለማስታረቅ የሞከረችው ሁለት ሰይጣኖችን ነው።

    • @amanuelasrat799
      @amanuelasrat799 23 часа назад

      ጅል ጅላንፎ ጅሎች ጴንጤ ኑሩልን የሳቅ ምንጮቻችን ናችሁ

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 22 часа назад +1

      አንዶ አንች ነሽ

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 22 часа назад

      😂😂😂😂

    • @saudalajmi9541
      @saudalajmi9541 14 часов назад

      ጉድ በል ጎንደር እሷ ያደረገችውን ማንም ቅዱስ አላደረገም ስው እንዴት ከሰይጣን ይከፋል

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 18 часов назад

    ስርአት የለላት ሴት ጋጠወጥ

  • @yade716
    @yade716 День назад

    ኦርቶዶክሶች አያውቁትም እንጂ poly-etheist ናቸው።

    • @sahle7029
      @sahle7029 23 часа назад

      አንተ የምታውቀው እሲቲ አስረዳን?

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 22 часа назад

      አዋቄው

    • @yade716
      @yade716 21 час назад

      @@sahle7029 ከእግዚአብሔር ውጭ የሚለመኑት፣ የሚዘመርላቸው፣ የሚጨፈርላቸው፣ የሚደነስላቸው፣ የሚጤስላቸው፣ የሚጫሳስላቸው፣ የሚሰግድላቸው፣ የሚደገስላቸው፣ የሚዘከሩ፣ የሚከብሩ፣የሚነግሱ፣ የሚወደሱ፣ከጠላት የሚጠብቁ፣ ልጅ የሚሰጡ፣ ሃብት የሚሰጡ ብዙ አማልክት አሉ።

  • @benjaminhaile5286
    @benjaminhaile5286 21 час назад

    በጣም አስመሳይ ሰው ነህ

    • @nanihaile
      @nanihaile 19 часов назад +1

      ምን አደረገ ለተጠየቀው ጥያቄ መልስ ሰጠ ኦርቶዶክስ የምታምነውን ገለጠ። አትሰማም እንዴ

    • @YopiYonas-b9k
      @YopiYonas-b9k 14 часов назад +1

      😅😅😅😅😅

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 23 часа назад

    😂😂 ማን ናት ደግሞ ክርሰቶስ ሳምራ? አይ ኦርቶዶክስ የክርስቶስን ማዳን ለመሸፈን የማታመጣው መአት የለም እዉነት ነዉ ጴንጤዉም ዘራፊ ሆኗል በሰሙ እየነገደ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳን።

    • @Tsegish-eshe
      @Tsegish-eshe 22 часа назад +5

      አይ መናፍቃን ወይ አትጠይቁ ወይ አታውቁ😢
      ለማንኛውም ምልጃ፣የዘላለም ሕይወት የሚሉትን የመጽሐፍ ቅዱስን ቃላት ለያይታችሁ እወቁ።በጥላቻ ድንቁርና ተጋርዳችሁ እስከ መቼ ራሳችሁን ታታልላችሁ፣እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 22 часа назад

      ምድረ ድፍን

    • @መልካምይሁን-mr2pm
      @መልካምይሁን-mr2pm 19 часов назад

      ቅዱስ መፅሀፉን ግን መቼ ነው የምታነቡት,የምትረዱት እና የምትኖሩት?ክርስቶስን ግን ታቁታላቹ ግን? ስንት የሚያሳዝን ፍጥረት አለ እባካቹ አሁንስ ውስቴ ስፍስፍ አለ ስለእናንተ?

    • @emano5974
      @emano5974 15 часов назад +1

      ችግራችን እኮ ኢየሱስን ክርስቶስን ስለማታውቁት ነው ስለዚህ የሱን አገልጋይና ሰማዕታትን ልታውቁ አትችሉም ከምንጩ ስላልሆነ መነሻችሁ😢

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 День назад

    ይሄ ሁሉ ተረት ክርስቶስ እንዳይመለክ ነው በየቀኑ ስእል ማክበር አይሰለቻቹሁም ወንጌልን ትፈራላቹህ ስድብ ና ፉተታ ብቻ የምታውቁት

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 День назад +3

      ፕሮፋይሉ ላይ ያለው ስእል አይደለም እንዴ!😂😂😂

    • @Ama-xi4ow
      @Ama-xi4ow День назад

      አንቺ ከየት አመጣሽው ፕሮፈይሉን ወንጌልንምቤተክርስቲያን ናት ጠብቃ የሰጠችሽ ስልሳ አመት ያልሞላው የአንድ ሰው እድሜ እኮ ነው ከተመሰረተ እንዴት ወንጌል ለሚያውቅሰው ወንጌል ትፈራላችሁ ማለት ከስድብ ውጪ

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 День назад

      @selammulatu3807 እኔ አሁን ላይ ለተቀረፀ እንደማይሰገድ አውቄያለው ያው እስካሁን ስሰግድ ነበር
      ለስእል መሰገድ መዘዙ ሁሌ ከሚሰገድለት ጀርባ የሚቆም ዲያቢሎስ አለ ስእሉ ባልከፋ ነበር እንደ እናቶች ያሉ የዋህ ምእመን ስእሉን እንደጣኦት ነው የሚያመልኩት አያውቁም ግን አለማወቅ ከሲኦል አያስጥልም መምህሮች ያልገባቸው ታች ያሉ ምእመን ከእውቀት ጎድሏል የተማረው ለመላክ አናመልክም ሰላምታ ብቻ ነው ይላል ታች ያለው መላኩን እንደፈጣሪ ሲለምኑት ሲጠይቁት ሲያመልኩት እያየን ነው በመምህራን ግዴለሽነት ህዝብ እየጠፋ ነው በጎቹን ከእረኛ የሚነጥል ስራ እየተሰራ ነው

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 День назад

      @Ama-xi4ow አማ ወንጌልን ወይ መፅሀፉ ቅዱሱን መያዝና ማወቅ ይለያያል 10 ሺ አመት ብትይዙት ካላወቃቹሁት ምንድነው ከሞት ወዲያ የሚጠብቅ?እኔ እራሴ ነጠላ ለብሼ ከማስቀደስ የዘለለ እውቀት የለኝም ለምን ቃሉ አይሰበክም አይፀለይም ከተፀለየም የተፆፈ ነው እንደው መዝሙሩ ይሻላል እሱም ለቅዱሳንና ለመላክ ተከፉሎበታል ንጉሱ ደሙን አፉስሶልን እኛ በሙስና ለመፅደቅ ለቅዱሳን የማናደርግላቸው ነገር የለም ጉዞው፣መዋጮ፣እስራት፣በዛ ላይ 30 ቀን ስናነግሳቸው አለን ያ ክፉ መሆኑን ሰሞኑን ሰዎች አስተማሩኝ በመረጃ ትምህርታቸውን ጠጣሁት እኔ ግን ክርስቶስ ያለበት ሁሉ ቤቴ ነው ሀይማኖት መንግስተ ሰማይ አያስገባኝም ክርስቶስ ግን እጁን ዘርግቶ ይቀበለለኛል ጠበቃዬ ነው፣አማላጄ፣ጌታዬም እሱ ነው ከዚህ በላይ ደስታ ከየት ይምጣ ሀይማኖት ፖለቲካ ነው ከርስቶስ ይንገስ

    • @AlebachewZelalem
      @AlebachewZelalem День назад +1

      ፕሮፎይልህ ላይ ያደረከው አንተ ከየት አመጣሃው በስህል አታምን አንተ ለምን አደረከው