የጂሜል እና ያሁ ኢሜል አካውንት አከፋፈት እና አጠቃቀም|ለኮምፒውተር ጀማሪዎች የተዘጋጀ| How to create an email account|ethio learn

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 24

  • @hezekalhailu6900
    @hezekalhailu6900 4 года назад +3

    ሰላም ይብዛ በምትሰጠው መረጃ ሁሉ ተጠቃሚ ነኝ አሪፍ ነው

  • @nuretube2288
    @nuretube2288 4 года назад +2

    እናመሠግናለን በርታ

  • @yegnanewanimaw2358
    @yegnanewanimaw2358 2 года назад +1

    Best

  • @SofiyaBinteYimertube
    @SofiyaBinteYimertube 4 года назад +2

    ምንም ያልተከፈተውን እንዴትእናድርግ አድስላፕቶብምንም ውጭላይም ሳይከፍቱልን ቻርጂ አድርገን ለምንጅምረው እፈልግነበር ተባበሩኝ

  • @አሚታወንድሙ
    @አሚታወንድሙ 4 года назад +1

    አመሰግናለውውውውው በጣምም

  • @ephermgebermeskel9942
    @ephermgebermeskel9942 3 месяца назад

    ከላፕቶፕ ላይ ቪዲዮ ሙዚቃ ወደ ኦዲዮ እንዴት ይቀየራል

  • @ermiastesfamariam7008
    @ermiastesfamariam7008 4 года назад

    Hello teacher could teach us pls about Outlook God Bless You.

    • @ardiland_tech
      @ardiland_tech  4 года назад

      Amen, Ermias Outlook is part of office365 here I started office 365 sharepoint developer course it could be in this series video. Thank you

  • @yitayihbizualem6651
    @yitayihbizualem6651 7 месяцев назад

    ብዙ ኢሜል ያለንን አጥፍተን አንድ ብቻ ለመክፈት አሳየን መመህር

  • @ኢክሩቢንትእብራሂም

    ወንድም በአላህ እኔም አድስገዝቸ ነበር አፕ አላወርድም አለኝ ከስልኬ ጋር ተገናኝቶ ብዙ አፕች አሉት በስልኬ እቢ አለኝ በአላህ ንገረኝ

  • @herminanegn1673
    @herminanegn1673 4 года назад +1

    phone file እንዳይ ጠፋብን እንደተት አድርገን email ላይ ማስቀመጥ እንችላለን?

    • @ardiland_tech
      @ardiland_tech  4 года назад

      Google drive bemobilish kechansh bohala,filochn move argiw

    • @herminanegn1673
      @herminanegn1673 4 года назад +1

      @@ardiland_tech Amesseginalew

  • @hezekalhailu6900
    @hezekalhailu6900 4 года назад +1

    በፊት የነበረኝ የ ኢሜል ሚስጥር ቁጥር ጠፋብኝ መመለስ ይቻላል ?

    • @ardiland_tech
      @ardiland_tech  4 года назад +1

      አው፣ ፓስወረደ ከረሳክ forget password በምል ግባና ያሉትን አማራጮችን ተጠቀም።

  • @EthiopianEthiopian-rh3ep
    @EthiopianEthiopian-rh3ep 5 месяцев назад

    ወይሜ አድስ አፕል ላፕቶብ ጋዝቼ ነበር ግን አከፋፋቱን ብትናግራን

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 8 месяцев назад

    ሠላም እንደምናለህ ወድሜየ ይን አይቼዋለሁኝ እኔየ የምፈልገው ከስልኬ ወደ ላፕቶፕ የየይቱብ ቻናሌን መቀየፈ ፈልጋለሁኝ ስራልኝ ወድሜየ ተባበረኝ

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 4 месяца назад +1

    አዲሰ ላብቶብ ገዝቸ መክፈት አቃተኝ

  • @gashawandargi7838
    @gashawandargi7838 3 года назад

    computer app how download

  • @ربياشرحليصدريويسرليامري-غ4ر

    ለኔም እሜል እምብ አለኝ