How to make soft cake / easy recipe / ethiopian food cake aserar ቀላል ኬክ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии •

  • @munimuniti3524
    @munimuniti3524 2 года назад +10

    እናትዬ ከልብ አመሰግናለሁ ። መዳሜ ኬክ ስትሰራ እቃ በማቀባበል በማጣጠብ አግዛታለሁ እንጂ በራሴ ኬክ ሰርቼ አላውቅም። ለመጀመሪያ ጊዜ በግሌ ያንቺን ቪዲዩ አይቼ ሰራው። ደስ አለኝ። በቀጣይ ኬክ ለመስራት ሞራል ሆንሽኝ ። በጣም ምርጥ ሆኖ ነው የወጣልኝ ይህው ከጓደኞቼ ጋር እየበላን ነው። ተባረኪልኝ ውዴ

  • @aynalemdulla4541
    @aynalemdulla4541 5 дней назад

    ❤ማሻላ እጅሽ ይባረክ

  • @ethiokitchen8369
    @ethiokitchen8369 4 года назад +4

    የምታቀርባቸው ምግቦች በጣም ነው ደስ የሚለው በርቺ
    በናትሽ ወደቤቴ ጎራ በይ አዲስ ነኝ እርጂኝ

  • @MakoyaMangistu
    @MakoyaMangistu Год назад

    Wawu😮I like it. ❤ good bless you my sister

  • @sosoali553
    @sosoali553 2 года назад +2

    ወድጀዋለሁ ሁለተኛ እየሰራሁትነው

  • @RedetYimer
    @RedetYimer 3 месяца назад +1

    እንዴት የሚያምር ሆነልኝ መሰለሽ አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @mehbubaredwan4391
    @mehbubaredwan4391 2 года назад +4

    ማሻላ በጣም ያምራል አሪፍ ነው እኔ ስሰራው እንደዚህ ኩፍ አይልም እንዴት ላድርገው

    • @mubashirmobiles5786
      @mubashirmobiles5786 2 года назад

      ለኔ እራሱ በደንብ ኩፍ አይልም

    • @RedetYimer
      @RedetYimer 3 часа назад

      ፓኪንክ ሶዳ ተጠቀሚ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Год назад

    አንቺ ነሽ ወየዉ መጣሁ ለምሳዬ 👌👍❤🎉

  • @umumahmud9824
    @umumahmud9824 3 года назад +21

    በጣም ያምራል.. ኦቨኑን ከታችም ከላይም ነው ሙቀት የምንሰጠው ወይስ?

  • @elsaabrahamselomeselome1920
    @elsaabrahamselomeselome1920 4 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነው እኔም ካንቺ እያየው ሰርቼ ዋው እናመስግናለን

    • @ummoabubakar2069
      @ummoabubakar2069 4 года назад

      👍👍👍👍

    • @mhretnegash27
      @mhretnegash27 3 года назад

      ጎበዝ ነሽ በርቺ

    • @mhretnegash27
      @mhretnegash27 3 года назад

      ምን ያህል ነው የምምጠቀመው ልኩን ንገሪን

  • @meazahintsa2382
    @meazahintsa2382 4 года назад +15

    በጣም ባልሞያ ነሽ thank you yenakonjo 🥰

  • @Jerrycity00
    @Jerrycity00 3 года назад +1

    Ke caku belay ejesh siyamirrr

  • @sarahjane9459
    @sarahjane9459 2 года назад +5

    ዋው ዋው እጅሽ ይባረክ ጌታ ይባርክሽ የኔ ውድ👍😘🙏🙏🙏

  • @hevengetachew1559
    @hevengetachew1559 2 года назад +4

    ያልሺውን በሙሉ አንድም ዝንፍ ሳይል ሰርቼው ቂጣ ነው የሆነው

    • @lailamohammed8263
      @lailamohammed8263 Год назад +1

      😂😂😂😂😂 እኔ ተናድጅ 3ግዜ ስራሁ ግን ያረቦቹን ደቆት እና እንቁላል ጨረስኩ እጅ ለውጥ የለም ደሞኮ ምንም ሳልሳሳት ነው እያየሁ ወይ እኔማ እየተበላሸ ሁሉ አልተውም

    • @BetiKum
      @BetiKum 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @BetiKum
      @BetiKum 2 месяца назад

      Anchi lay sike heje mokerkut ena endanchew honebgn maryamn yemadam lij ahun Lela eysrach new dagmo eko lengda new

    • @DireDire-c2k
      @DireDire-c2k Месяц назад

      Walh inem indach 😂😂😂😂😂demom hulete degemkuny🙆🙆🙆

  • @Fatima-ov7ut
    @Fatima-ov7ut Год назад +1

    ማሻአላ

  • @GeethuSree-mn1jo
    @GeethuSree-mn1jo 7 месяцев назад

    Arif new enameseginalen ejish ybarek

  • @UmujuweyriaShemsedin
    @UmujuweyriaShemsedin 6 месяцев назад

    Benatish aschekuayi new le1 kilow patira yihonal❤❤❤

  • @tadalechtamirt7442
    @tadalechtamirt7442 2 года назад

    igish yibrk hite batm arifnew sarichalew

  • @SanaaQandil
    @SanaaQandil 8 месяцев назад

    Lemjamera geza serahun kak yanchen ayecha ejshe yebark 🙏🙏🙏🙏

  • @Sofia-qo8ok
    @Sofia-qo8ok 8 месяцев назад

    ዉደ እናመሠግናለን እኔሞክሬዉሀሪፍነዉ❤❤❤የምለቂያቸዉን እየተከታተልኩ እየሠራሁነዉ ግንኮመት አልፅፍም ሥለማይመቸኝ በርች❤❤❤

  • @ferdinakedir9471
    @ferdinakedir9471 3 года назад +2

    So sweat dear tnish vanilla or cinnamon binore give it more tasteful

  • @zainebshamsu9828
    @zainebshamsu9828 2 года назад

    Bexaaaaaam konjo new

  • @TigstYone
    @TigstYone 9 месяцев назад

    Ahun lijmir newu😊

  • @HawaHussein-w6f
    @HawaHussein-w6f 9 месяцев назад

    Perfect i have done it

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 3 года назад +6

    አሪፍ ነው ውዴ ግን እንነፋዋለን የሚለውን ቃል የሠለቸኝ ነኝ እናጣራዋለን በሉ 😅

    • @mennabekele9461
      @mennabekele9461 3 года назад

      ምነው ለምን ሰለቸሽ በደህና??? ማጣራት ለፈሳሽ ነገር ነውኮ የምንጠቀመው።

    • @himyelove4154
      @himyelove4154 3 года назад

      ??፨፨፨?ቧቧ፣

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 3 года назад +2

      @@mennabekele9461 yebelgina Qal newa indet ayiselach 😅 Matarat le Fesash bicha adelam Be Wenfet Atarew yibalal Kezaignaw qal yishalal

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 3 года назад

      @@himyelove4154 What?

  • @hikmajemal4658
    @hikmajemal4658 8 месяцев назад

    mashallah gn ena hulam yemeteseriwen cake ena defo emokeralw defow konjo new cake gen alesaka algn derk yelebegnal wedelay kuf yelena meleso wered yelal mndenew chegeru

  • @እናቴኑሪለኝለዘላለምየኔደ

    ዋው ማሻ አላህ ግን ማሚዬ እዳው መዳሜ ሰፕራይዝ ላረጋት ነው ሀገርዋ ገብታለች እናቷን ታማ ልጆቿ በኔ ትታ እና ቅዳሜ ነው የምትመጣው እኔ ልሰራ ነበር ግን ካሜራ አይጨመርም እዴ ንገሪኝኝኝኝ ስወድሽ ???

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  4 года назад

      14 ግራም ቤኪንግ ፖውደር ከዱቄቱጋ ጨምሬበታለው😍

    • @lidiyatesema9488
      @lidiyatesema9488 2 года назад

      @@Hidaya-kitchen- ውስጥ

    • @motheryoutube5820
      @motheryoutube5820 2 года назад +1

      ስታይው ዳቦ መስለሽ 😂😂😂

    • @e8478
      @e8478 2 года назад +4

      እልጆቿ ጋር የደከምሺዉ ይበቃሻል እሷ ሰኘራይዝ ታድርግሺ አሺቃባጭ

    • @alarifabdu8079
      @alarifabdu8079 Год назад

      አይጨመርም

  • @Hadiya.Hadiya-sj2bp
    @Hadiya.Hadiya-sj2bp Год назад

    👌👍👍👍👍

  • @tube9777
    @tube9777 3 года назад +2

    በጣም አመሰገናመሁ ሰራችእንዳችሁነልኝማር

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  3 года назад +1

      ደስ ይላል የኔ ቆንጆ ወደድሽው😍

    • @tube9777
      @tube9777 3 года назад

      በጣም ነው የወደደኩት ማር አመሰገንሻለሁ የኔ ልዩ ቀላል አሰራሪነው ቀጥይብት

  • @asiyaresad2116
    @asiyaresad2116 Год назад

    ማአሽአላህ በርቺ

  • @nikabismybeaut8587
    @nikabismybeaut8587 4 года назад +6

    ማሻአላህ ሸኩረን ሀቢብቲ ግን ከቻልሸ የምትጠቀሚያቸዉን ድሰክርቢሸን ቦክሱ ላይ ብታሰቀምጭልን 😁👍

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  4 года назад

      እሺ ማሬ የሁሉንም ለማስቀመጥ እሞክራለው

  • @oumfuadtube131
    @oumfuadtube131 Год назад

    ማሻ አላህ ጎበዝ

  • @seadaseada2614
    @seadaseada2614 2 года назад

    ማሻአላህበርችማማየሞክሬውዋውነው

  • @meremali6157
    @meremali6157 3 года назад

    ማሻ አላህ እህቴ ይስለሙ ይዴክ ሲያምር

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    የኔውድ ማሻአላ እኔም ስረቸው ምረጥ ነው

    • @rozaabebe2992
      @rozaabebe2992 2 месяца назад

      Eski boka tebkshew new weys wedyaw new yasgbashew oven west

  • @mareshikor8308
    @mareshikor8308 4 года назад

    ውይ በጣም ነው የማመሠግነው እስከዛሬ ከፍ አልልም እያለኝ ነበር ።በዚህ መሠረት ስሠራው ግን በተለይ ጣዕሙ ዋው ነው የሆነው thankyou

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  4 года назад

      እሺ ቆንጅዬ እንኳንም ወደድሽው

    • @semutu2948
      @semutu2948 4 года назад +1

      Ena hulachum yesehnun tlket atakutm malet new?

  • @sosoali553
    @sosoali553 2 года назад

    አልበሰለም ከማብሰያ ውስጥነው ሳወጣው እናገራለሁ አስተያየት

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 3 года назад +4

    ኩፍ ማለት የለበትም ? ልሞክረው ነው

    • @aberal-absi6695
      @aberal-absi6695 3 месяца назад

      አው ፔኪንጋ ስለሆነ ምንጠቀመው ..ቶሎ መጋገር ነው

  • @sihirianAnteneh-q7v
    @sihirianAnteneh-q7v Год назад

    I love it

  • @brookenegash570
    @brookenegash570 4 года назад +3

    ጎበዝ ደሞ ስለምትፅፊልን ለመስራት ይመቻል በዚሁ ቀጥዪ

  • @meseretyirgu3211
    @meseretyirgu3211 3 года назад +1

    Thank u my dear ! I tried it today !

  • @FatimaFatima-yb1mv
    @FatimaFatima-yb1mv 2 года назад

    መሻአላህ👍👍👍👍😘😘😘😘

  • @asmeretmalu7998
    @asmeretmalu7998 3 года назад +1

    Bless you, simple and tasty

  • @ahbent1912
    @ahbent1912 2 года назад

    ዋውውው እጅሽ ይባረክ ውዴ

  • @selamfikre5985
    @selamfikre5985 4 года назад +1

    Betam arif neaw...gin yehe patra be gon eyafesese aschegeregn yanche indet neaw?

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  4 года назад

      Yene ayafesim
      esike wereket adirigesh mokirew 🙂

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ
    @የቅድስትአርሴማወዳጅ 3 года назад +1

    ያምራል

  • @mekiyaasefa19
    @mekiyaasefa19 3 года назад +2

    Wow

    • @senayittaye9446
      @senayittaye9446 2 года назад

      በጣም ጥሩ ሥራ ነው በርቺ

  • @mahbubamare2833
    @mahbubamare2833 Год назад

    ኬክ ለምድነው ይመርብኘል በውደሩ ነው እንዴ

  • @hanabintahmedin5409
    @hanabintahmedin5409 3 года назад

    ጎበዝ ቀልጥፍ ያል አሰራር

  • @ethibaba9053
    @ethibaba9053 2 года назад

    ሹኩረን

  • @fitsumsisay8970
    @fitsumsisay8970 3 года назад +1

    I like it

  • @rabiaseid9692
    @rabiaseid9692 4 года назад +1

    ማሻ አላህ አለይኪ በርች ቪንገር. ያልሽው ምንድነው ስሙን ንገሪኝ. አላወኩትም

  • @sosoali553
    @sosoali553 2 года назад

    ሰራሁት ምርጥነው

  • @dawitabayneh4560
    @dawitabayneh4560 2 года назад

    እናመሰግናለን እህት ግን አቼቶ ጥቅሙ ምንድነው ግዴታ መግባትስ አለበት?

  • @HassanFatima-k2s
    @HassanFatima-k2s Год назад

    ❤👍👍👍👍

  • @HayatHayu-f1o
    @HayatHayu-f1o Год назад

    Gobez yne enate mokrewu 1gna

  • @አገሬአገሬአገሬአገሬ

    ከወተቱ ላን የጨመርሽው ምንድነው ስሙ

  • @ekram2626
    @ekram2626 4 года назад

    Shukren hidu

  • @yewubdarlemma6225
    @yewubdarlemma6225 2 года назад

    ምርጥ ኬክ ሰሪ ሞክሬያለሁ

  • @SameraNasru
    @SameraNasru Месяц назад

    Venigar sty algeba nym

  • @hanabintahmedin5409
    @hanabintahmedin5409 3 года назад

    በርቺ

  • @hdue4539
    @hdue4539 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb 4 года назад +2

    ሰላም ለዝህ ቤት

  • @khadijabagum3246
    @khadijabagum3246 3 месяца назад

    ቢንገር ምድነው

  • @akiyaeshetu9951
    @akiyaeshetu9951 3 года назад +1

    ምርጥ ነው

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Год назад

  • @seadislove8197
    @seadislove8197 4 года назад

    Hiduye masha Allah wellahi gobez Gen manegnawenm vinegar metekemew enechelalen?

  • @woteaylech1231
    @woteaylech1231 Год назад

    ምኑን ትፈጭያለሽ?

  • @sosoali553
    @sosoali553 2 года назад

    ሰብ ኘረጌሻለሁ

  • @nebyatassefaw7568
    @nebyatassefaw7568 3 года назад

    Awo tru new gen menew kes belesh new yemetrseriw Arrr seaat

  • @مريمامعبدالله-ر7ذ
    @مريمامعبدالله-ر7ذ 4 года назад +1

    ማሻአላህ ይስለምየድክ

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 3 года назад +1

    ማሻአላ በርቺ እህቴ ቤተሰብ እንሁን ሰብ ላይክ ሼር አድርጊልኝ ቻናሌ አድስ ነው በርቺ

  • @ekram2626
    @ekram2626 4 года назад

    Arefedsh enji zare eseraw neber inshallah nege

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  4 года назад

      yihew negitual zare yiseral

    • @ekram2626
      @ekram2626 4 года назад

      @@Hidaya-kitchen- inshallah esu mew ye zare planu

  • @Niema12
    @Niema12 4 года назад

    ማሻ አላህ 👍👍👍✅

  • @nuratube9747
    @nuratube9747 3 года назад +2

    ሶስት ኩባያ ሰካር አይበዛምውይ

  • @ruqayaruqaya4404
    @ruqayaruqaya4404 11 месяцев назад

    ካሜራ ባደረግ ችግር አለው

  • @meseretyirgu3211
    @meseretyirgu3211 3 года назад

    Thank u so much ! Very nice !

  • @richkasu4992
    @richkasu4992 3 года назад

    Ene kita eyehone embe alegne benatish

  • @identity6489
    @identity6489 4 года назад

    ሹከረን ሂዲዩ ዛሬውን ሰራ ሰራ ነው የማደረግልሽ 😋😋😋😘

  • @ማያማያዬ
    @ማያማያዬ Год назад

    ቪንገር ግን ምንድ ነዉ?

  • @meazzagetachew1680
    @meazzagetachew1680 4 года назад +1

    በምድጃ ስንት ሰአት መብሰል አለበት??

  • @ማሚfozifozi-v8g
    @ማሚfozifozi-v8g 3 месяца назад

    ፍርኑ ላይም ታችም ነዉ ሚከፈተዉ

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb 4 года назад

    ለቤትሽጰአድስነኝ በርች አንቺምነይ

  • @seadanesru3375
    @seadanesru3375 4 года назад

    ማሻ አላጅ ያምራል

  • @AaMm-pk9lh
    @AaMm-pk9lh 4 года назад

    ዋማሻአላህ

  • @meseretberhanu5495
    @meseretberhanu5495 3 года назад

    selam ye cake lete kufe sele nwe mabeseyawe west meneketew ?

  • @betelhemtadesse1569
    @betelhemtadesse1569 3 года назад

    Hi dear is vinegar mandatory?

  • @ለተዛንእናለሀመአነ
    @ለተዛንእናለሀመአነ 4 года назад

    ማሻህ አለህ ኡክት ሹክራን

  • @meymunameymuna20
    @meymunameymuna20 2 года назад

    ሼኒገር ምንድነው

  • @Tsion-u3t
    @Tsion-u3t 4 года назад

    ኬክ የምትሰሪበትን እቃ የት አገኘዋለው የገዛሸበትን ቦታ እባክሸ ንገሪኝ በተረፈ እጅ ይባርክ ብያለው👌

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  4 года назад

      Ameen mare💋
      Yet new mitinorew

    • @Tsion-u3t
      @Tsion-u3t 4 года назад

      @@Hidaya-kitchen- እኔ ያለሁት አዲሰ አበባ ነው ቤተሰብ ግን አሜሪካ አሉና እሰቲ ንገሪኝ አመሰግናለው የኔቆንጆ😘

    • @almazbirhanu8134
      @almazbirhanu8134 3 года назад

      Vinger malet min malet nw benatesh negergn lemoker nw

    • @dejashudesalegn9741
      @dejashudesalegn9741 3 года назад

      @@almazbirhanu8134 ኮምጣጤ ወይም አቼቶ

  • @emanyasin8756
    @emanyasin8756 4 года назад

    Wow wow

  • @yewubdarlemma6225
    @yewubdarlemma6225 2 года назад

    ምርጥ ኬክ

  • @IyIsusyadnal1
    @IyIsusyadnal1 3 года назад

    🙏

  • @zulfamhamede7546
    @zulfamhamede7546 4 года назад +2

    ቤኒ ገረ ምድነው እህት

  • @umjemu7805
    @umjemu7805 4 года назад

    Mare ye dikor aseras bebzat seriln

  • @kardon4996
    @kardon4996 4 года назад +1

    🌻 sunflower oil
    Ye suf zeyit new.
    Gibez balemoya nesh!
    Ergatash des yilal

  • @KtirIfifu-vz7iv
    @KtirIfifu-vz7iv 5 месяцев назад

    Vinger mndnew

  • @fethiamohammed7159
    @fethiamohammed7159 4 года назад

    Thanks 🙏🏾 embt

  • @NiguseProduction
    @NiguseProduction 5 месяцев назад

    2024 🎉

  • @berhaninaser8829
    @berhaninaser8829 Год назад

    እኔም ልሞክር ነው ❤