ለተበጣጠሰ ለሚሰባበር ለሚነቃቀል ለደረቅ እንዲሁም ለማያዲግ ጸጉር የሚረዱ ምርቶች እና ቴክኒኮች። እቤት ዉስጥ የሚሰራ ማሰክ እና የቆዳ ዜይት።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @hi7free776
    @hi7free776 7 лет назад +38

    የኔ ማር ደሥ ሥትይ አላህ ይጠብቅሽ በጣም ቆንጆ ልጅ ነሽ ከነፃባይሽ ካትስለች ነው የምታስርጅን በደብ አርገሺ እወድሻለሁ ግን እኔ የመጀመሪ ግዜ አየሁሽ ተመቸሽኝ ውድድድ

    • @hajerihajer2879
      @hajerihajer2879 4 года назад +1

      በጣም መልካም ጸባይ አለሽ
      ከዉቀትሽ በላይ ጸባይሽ ማረከኝ
      ከልብ አመሰግናለሁ

  • @tsigeredatadesse7945
    @tsigeredatadesse7945 6 лет назад

    በጣም ደስ ትያለሽ ቆንጆ የኔ የፀጉር ቆዳዬ በጣም ደረቅ ነው ቅባታ ብፈስበትም ይሰነጣጠቃል ፎሮፎር የሚመስል ነገር ይሆናል ይህን በመጠቀም ለውጥ አገኝ ይሆን

  • @Lee-pv5vz
    @Lee-pv5vz 5 лет назад +5

    እናመሰግንሻለን ውቀትሽን ስላካፈልሽን በብዙ ተባረኪልን ቆንጆ።

  • @Tube-bq4qc
    @Tube-bq4qc 6 лет назад

    ሰሞኑን እየተከታተልኩሽ ነው የመጀመሪያ ጊዜ ኮመንት ስፅፍ የኔ ቆንጆ ታማሪያለሽ ስታወሪ በጣም ደስ ትያለሽ አፎችሽ ቁጥብ ናቸው ፎረፎር አለብኝ ነጭ ብቻ ሳይሆን ይቆስላል ይደማል እናም ለዚህ መፍትሄ ካለሽ

  • @yordinaty1034
    @yordinaty1034 7 лет назад +30

    በጣም እናመሰግናለን ስርአትሽ ብቻ በቂ ነው

  • @hawamusa5426
    @hawamusa5426 7 лет назад

    ዋው ደስ የሚል ለየት ያለ ምክር ነው ሆዴ እኔ የኮኮናት oil ስቀባ ፀጉሬ በጣም ይደርቃል የማልቀባው ማስክ የለም ግን ብዙም ለውጥ አላይበትም እስኪ በአላህ ፈቃድ ያንችን ምክር ለመሞከር የሚያስፈልጉኝን ነገሮች ገዝቸ እሞክረዋለሁ

    • @hey1232
      @hey1232 7 лет назад

      Hawa Musa = ኮከናቱ (Cocount Oil ) ካልተስማማሽ እሱን ትተሽ እዚህ ቪዲዮ ላይ የምታሣያቸውን ሞክሬው ለሚደርቅ ፀጉር ይሆናል ብላለች ሞክሬው:: ተባረኪ.....

  • @dagmermias688
    @dagmermias688 5 лет назад +7

    Exactly what I need learned from your Vedic my hair is damaged but now I will order every thing and I will see it it thanks a lot!

  • @ልኑርተከብሬበኢስላምተውቤ

    ቀእውነት ለመጀመሪያ ጊዜ እንደዚህ አይነት ውብ ትምህር ት ስከታተል ዛሬ ነውያየሁሽ እውነት አድናቄሽ ነኝ እናመሰግናለን በጣም በጣም እውነት እኔ በጣም ተቸግራለሁ ፀጉሬ እየተነቃቀል

  • @elizabethtilahun908
    @elizabethtilahun908 7 лет назад +7

    I really enjoyed watching your video. What a positive young girl! God bless you!

    • @hermelasolomon8504
      @hermelasolomon8504 4 года назад

      ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን በርቺ ሌላው ልጄ ህፃን እያለች ሉጫ እና ሐር የመሰለ ፀጉር ነበራት አሁን 8 አመትዋ ነው ፀጉርዋ ከለር የለውም አመዳም እና ደረቅ ሆነ ይነቃቀላል ይረግፋል ማለት ይቻላል ብዙ ፀጉር ስላላት እንጂ ተነቅሎ ያልቅ ነበር እባክሽ ምን ባደርግ ይሻለኛል

    • @Meljasimie
      @Meljasimie  8 месяцев назад

      Amen. thank you so much

  • @rahelgezmu888
    @rahelgezmu888 3 года назад

    You are so good Melija, I have a question about honey? I heard Ethiopia Honey make gray hair? what do you think about this?

  • @zelex8659
    @zelex8659 7 лет назад +137

    የመጀመሪያ ግዜ ነው ሳይሽ ግን ምን ተማርኩ መሰለሽ ውሀ መጠጣት ላይ እኔ አንዴ ለመገላገል በጠዋት በባዶ ሆዴ ሆዴ እስኪያመኝ እጠጣና ቀን ብዙም አልጠጣም ለካ ትንሽ ትንሽ መጠጣት እንጅ ባንዴ መጠጣት ጥቅም የለውም አመሰግናለሁ

    • @ከመዳምጓዳ
      @ከመዳምጓዳ 7 лет назад +1

      me to 😂😂

    • @habibawollotube4663
      @habibawollotube4663 7 лет назад +4

      Zelex ነኝ የእናቴ
      Kkkk እኔም እንዳንችው ነበርኩ በቃ ሁኑ አሁን እየመጣ ወዳው ፈሶ ይወጣል እናመሰግናለን እህታችን ትንሽ ትንሽ እንጠጣለን በየሰአቱ

    • @zemayared974
      @zemayared974 6 лет назад +2

      Same here lol sometimes I try to drink the whole litter in one go 🙈 ሳልረሳው ለመገላገል እያልኩ 😂

    • @mauricevlachos4612
      @mauricevlachos4612 6 лет назад

      Z6elex ነኝ የእናቴ 7

    • @zenashgeremewethiopia7233
      @zenashgeremewethiopia7233 6 лет назад

      Hii selam yet new yemagegew ena smachwn teksit aglign

  • @mesayworku6408
    @mesayworku6408 4 года назад +1

    ምልጃዬ ሠላም ለአንቺ ይሁን በመጀመሪያ ደረጃ በጣም ነው የማደንቅሽ በመቀጠል ብዙን ጊዜ የአንቺ ተከታታይ ነኝ ግን የምትጠቀሚያቸውን ምርቶች ኢትዮጵያ ለምንኖር ሠዎች ምርቱ የት እንደሚገኝ ብትነግሬን በመጨረሻም በርቺ

  • @DivinelyGodess
    @DivinelyGodess 4 года назад +4

    Valuable info! tnx a lot, keep up sharing your experience.

  • @aleshadiyealeshadiyealesha9574
    @aleshadiyealeshadiyealesha9574 7 лет назад

    የኔ ማር ዛሬ ነው ያየሁሽ በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ እውነት እግዚአብሔር እውቀትሽን ይጨምርልሽ እንደ ሌሎቹ ጨምላቃ አይደለሽም ትክክለኛ ኢትዪጲያዊ ነሽ ደስ ብለሽኛል አመሰግናለሁ ቀጥይበት ጎበዝ

  • @hanabrehanehani7560
    @hanabrehanehani7560 7 лет назад +5

    እናመሰግናለን እህት ቆንጆ ምክር ነው!

  • @rebekaabebe8218
    @rebekaabebe8218 5 лет назад +2

    በጣም ቆንጅዬ ንጹ ልጅ ነሽ እውነት ነው የምትናገሪው ስለሁሉም ነገር ቆንጆ ነሽ ጸገርሽ ቆንጆ ጥርስሽ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እናመሰግናለን ።

  • @liyufkir8351
    @liyufkir8351 6 лет назад +3

    First fall, you are so beautiful!!!,and secondly ,......your advice is......the best!!!!! Thank you 😊

    • @Meljasimie
      @Meljasimie  8 месяцев назад +1

      thank you so much my dear

  • @tkdemtkdem5303
    @tkdemtkdem5303 7 лет назад

    እናምሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምትሰጭው አረዳድሽ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት♥♥♥

  • @ፍቅሬእናቴህይወቴስማእቷአ

    እኔ እንኳን ለመጀመርያ ጊዜ ነው video ያንቺ ሳይ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የስማሁት ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ማር ሽበት አያወጣም እንዴ?

    • @Meljasimie
      @Meljasimie  7 лет назад +1

      no Ayawetam

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 4 года назад

      Yene FERHACHA neber! Kidiben endayashebiteg feriche😂😂gin maregagecha information share argin Miljaye🥰🐞

    • @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
      @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 4 года назад

      እኔምጥያቄየነውቤተሠብእንኳታጠብፀጉራችሁንእዳነኩነበበርየሚሉንማርሥንበላ

  • @derejegodana2623
    @derejegodana2623 5 лет назад +1

    አንች ትምርትሽ ከልምድሽ ስለሆነ በጣም ጠቃሚ ነው ጨውና ረጋ ያልሽ ነሽ በርች ይቅርታ ግን ለወንድሞች የሚሆን የለም

    • @derejegodana2623
      @derejegodana2623 5 лет назад

      ስላም እንዴት ነሽ ድሮ ዕጉሬ ቆንጆ እና ብዙ ነበር አሁን ግን እድሜም መስለኝ በጣም እየሳሳ መጣ ለነገሩ የኔም ጥፍር አለበት ያልተቀባው የቀለም አይንት የለም

  • @madeena9689
    @madeena9689 7 лет назад +8

    ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባለሽበት

  • @ghdhdg2069
    @ghdhdg2069 6 лет назад +1

    ውሃ እንዴት መጠጣት እንዳለብኝ ግራ ይገባኝ ነበር እኔ ባዴ ሁለት ብርጭቆ ከጠጣሁ ሽንት ያስቸግረኝ ነበር በጣም አመሰግናለሁ። ዛሬ ነው ያየሁት አዲስ ገቢነኝ። ግንስለቅባቱ አብበን መጠቀም እንድችል አድርገሽ አሳይን አይታይም

  • @nurilignenate3078
    @nurilignenate3078 6 лет назад +8

    እሄ ቻናል ገና ዛሬ የመጀመሪያዬነዉ ሠብ ሥክራይብ ያረኩት። ከመጀመሪያሽ እስከ መጨረሻሽ ነዉ ምትመቺዉ። እወድሻለዉ ተባረኪ።

  • @semiramohand6148
    @semiramohand6148 6 лет назад

    በጣም ሀሪፍ ጠቃሚ ምክርም ሙያም አሥተምረሽናል ባለሸበት ሠላምሸ ይብዛ እህታችን በርችልን

  • @hanitube8812
    @hanitube8812 7 лет назад +4

    Wow it's nice advice konjo and good job,

  • @princesrain5203
    @princesrain5203 4 года назад

    በርችልኝ ሁሉምየምትሰሪያቸው አሪፍነው እኔ ፀጉሬስስነውቆርጨዋለሁ እረዝምነበር ጫፉያስጠላልእናም የግንባሬሸሽደቀቀ መፍትሄንገሪኝ ሻንፖ ቅባትምንላድርግ

  • @zemayared974
    @zemayared974 6 лет назад +4

    Your New subscriber here 😍many thanks for your very well detailed and useful video ! I have just ordered all my oils n biotin from Amazon UK I really can’t wait to start the hair routine I’m so exited 💃🏼 looking forward 💇🏽‍♀️👍🏾

    • @Meljasimie
      @Meljasimie  6 лет назад +1

      Thank you so much dear am glad you find the video useful. Good luck with your journey .

    • @jackieberke4096
      @jackieberke4096 6 лет назад

      Zema Yared
      Did you try her hair routine? Did it work for your hair?

  • @AbdullahAbdullah-hg9il
    @AbdullahAbdullah-hg9il 7 лет назад +1

    አድስ እንግደሽ ነኝ ሆኖም በጣም ደስ ብለሽኛል ትክክለኛ ትምህርት ነው የሰጣሽ የለሽው የፀጉርን ጫፍ ጫፍ መቅረጥ በጠም ጥሩ ነው

  • @ሃይረላህቢንትኢስላምሃይረ

    የኔ እህት ሀረብ ሀገር የምንስራ ስውች ቤት ውስጥ ማዘጋጅት ስለማንችል በቅባት ነክ ነገር። ፀጉራችንን ማሳድግ አንችልም ????

    • @molymoly7822
      @molymoly7822 5 лет назад

      ሃይረላህ ቢንት ኢስላም ሃይረላህ ቢንት ሴፉ ewnet new mar

    • @thgygyt8199
      @thgygyt8199 4 года назад

      Verygood👍👍👍👍💓💓💓🌹🌹🌹

  • @mimisaas3009
    @mimisaas3009 5 лет назад

    በቅድሚያ ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል ካስተር ኦይል እና ማነኛውም ቅባት ከመታጠቤ በፊት መቀባት እችላለው

  • @eishbalu7527
    @eishbalu7527 7 лет назад +11

    I don't know where I start, you are so beautiful young lady, I am sure your mom is so proud of you. This video is my first time so thank you so much for sharing your experienced. I really mean it. Yene Emebet

    • @Meljasimie
      @Meljasimie  7 лет назад

      thank you so much dear. Am very happy to share what i know. thank you

    • @Meljasimie
      @Meljasimie  7 лет назад

      Thank you my dear and i hope my mom is proud, you are welcome and anytime. Thank you so much for watching

  • @saidalmokadem6063
    @saidalmokadem6063 6 лет назад

    ዋዉ አነጋገርሽ ይመቻል እ የምትለዉ ቃል ስወዳት እናመሰግናለን ቆንጅየ

  • @hawashikur4365
    @hawashikur4365 7 лет назад +3

    Hi my dear firstly I wanna to thank you so much. after that please my sweet heart write the products name correctly and where to buy them dear am in Qatar Doha thank you for your help. love you more.

  • @TsionLife
    @TsionLife 4 года назад +1

    You are heaven sent. All the information in this video is exactly what I needed.
    What are you thoughts of using henna vs hair dye?

  • @ldkbsbd7605
    @ldkbsbd7605 7 лет назад +4

    ማርዬ በርች እናመሰግናለን በጣም ደሞ ቆንጆ ነሽ

    • @edomyalew7987
      @edomyalew7987 6 лет назад

      እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @brightfuture7996
    @brightfuture7996 6 лет назад +1

    Thank you so much talking the time sharing your trial , I'm not sure if I missed it could you tell me how many minutes to keep it before washed it off .

    • @Meljasimie
      @Meljasimie  6 лет назад

      you can leave it until it dries fully or 30 min

  • @jadajovani1741
    @jadajovani1741 7 лет назад +3

    You are so good, I always do home made feac treatment and for my hair to good jobs!

  • @hananethiopiawt7999
    @hananethiopiawt7999 7 лет назад

    እናመሰግናለን ማማየ በዚህ አጋጣሚ ሰርአት ያለውን ንግግርሽን ውድድድ ነው ያደረኩልሽ

  • @muluandarigntv339
    @muluandarigntv339 7 лет назад +3

    በጣም እናመሰግናለን እህት

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 6 лет назад

    የመጀመሪያ ግዜ ነው ሳይሸ በጣም ደሰ ይላል ከፀባይሸ ጋር እናመሰግናለን

  • @hanamisfin4952
    @hanamisfin4952 7 лет назад +5

    ማር ግን ሽበት ያመጣል ይባላል በአገራችን እና ስለሱ የምታውቂውን ብትነግርሪን እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @hayu9681
    @hayu9681 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ስለ ውሀ የተናገርሽው info የትም አይገኝም።

  • @ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ

    እናመሰግናል እህት ግን ፀጉሬ መንታ እየሆነ አስቸገረኝ ዲርቅም ይላል ምን ላዲርግ ከቻልሺ ንገሪኝ ቫይታሚኑን ልውሰደው?

  • @leshlesf672
    @leshlesf672 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ተባርክ 😍😍😘😘😘😘

  • @sabanegnmesakewedalehu8321
    @sabanegnmesakewedalehu8321 7 лет назад +11

    ከዚህ በፌት ለፌታችን ማሰከ አሳይተሸን ነበር ማር ወተት እርድ ለአምሰት ቀን አድርጌው ፌቴ በጣም ተሰማምቶታል እና ለመሰግንሸ እፈልጋለው 😍

    • @elfineshbirru4724
      @elfineshbirru4724 7 лет назад +1

      እኔጠጉሬበጣለስላሳነዉ፡ግንሳበጥረ፡ውልቅእያ፡ተቸገርኩ፡እንዳውም፡ማበጠሩን፡አቆምኩ፡ምንትይኛለሽ፡የኔቆንዾ።

    • @jdjdjdjjxjxjx5413
      @jdjdjdjjxjxjx5413 7 лет назад

      Tekrkr neshe mekorete alebet enem mokerew adegolegnale

    • @8889-q8g
      @8889-q8g 6 лет назад

      Saba negn mesak ewedalehu wetete zebada Ayhonem Eda mare

    • @ramzanmalik9168
      @ramzanmalik9168 6 лет назад

      Saba negn mesak ewedalehu xdyteuybgnmv

    • @ramzanmalik9168
      @ramzanmalik9168 6 лет назад

      Dsgytokj

  • @basselfares9910
    @basselfares9910 7 лет назад

    የኔ ቆንጆ እናመስግናልን ባጣም ጠቃሚ ምክር (እወቀት)ነው የሰጠሽን እናመስግናለን

  • @addisnone163
    @addisnone163 7 лет назад +3

    የኔ ቆጆ ስታምሪ ገና ዛሬ አየሁሽ የኔ ፀጉር ብዛት ምንም አይል ግን እድገት የሚባል አያውቅም በዝያ ላይ መታ ነው

  • @alexruhama8497
    @alexruhama8497 4 года назад

    I like your video. You are brilliant and honest. Thanks

  • @yotube4
    @yotube4 6 лет назад +3

    እንኳን ደና ቆየሽኝ እኔ በሁለትስልክ ነው ላይክ የማረግልሽ ውዴ

  • @semi4072
    @semi4072 2 года назад

    Love your videos very knowledgeable 😘 thank you

  • @ወለተማርያም-ኸ3ሰ
    @ወለተማርያም-ኸ3ሰ 7 лет назад +7

    Yena konjo enamesegenaln

  • @semirabintyimer8120
    @semirabintyimer8120 6 лет назад

    ዋው ጥሩ ነገር ነው ወዴ ቀጥይበት ፀጉሬን ቢያስ ሁለት ጊዜ ነው የቆረጥኩት እዳልሺውም የኔ መታ ሆኖ ነው ያገኘሁት በጣም ሀሪፍ ትምህርት አጊቸበታለው ታኪው

  • @saadamohammedmohammed6201
    @saadamohammedmohammed6201 7 лет назад +15

    እኔ እየተነቃቀለ ነው ያስቸገረኝ እና ደግሞ ስስ ነው እምፈልገው እሜያበዛ ዘደ ካወቅሽ መላ በይኝ

    • @maranatanalgngeta9830
      @maranatanalgngeta9830 7 лет назад

      Saada Mohammed Mohammed እኔም አስቸግሮኛል እየተነቃቀለ

    • @saadamohammedmohammed6201
      @saadamohammedmohammed6201 7 лет назад

      መፍትሄ ካገኘሽ እዳረሽኝ

    • @maranatanalgngeta9830
      @maranatanalgngeta9830 7 лет назад

      Saada Mohammed Mohammed እሺ የኔ እህት

    • @hey1232
      @hey1232 7 лет назад

      እህቶቼ .... ሰምታችሗታል ወይ ??? እናንተ ለጠየቃችሁት ጥያቄም መልሱ እዚሁ ቪዲዮ ላይ መልሳዋለች። መልካም ይሁንላችሁ ..... ተባረኩ

    • @zenashemekonen5834
      @zenashemekonen5834 7 лет назад

      እናመሰግናለን ግን የኔ ፀጉር ምንም አላድግ ነው ያለኝ እና ፀጉሪ በጣ ለስላሳ አይደለም ጫፎ ትንሽ ደረቅ ያለ ነው እና የትኛውን ብጠቀም የሜሻል ይመስልሻል እዴያድግልኝ እፈልካለሁ

  • @aabbb157
    @aabbb157 6 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ቆንጅት ፀጉርሽ በጣም ያምራል

  • @zozd5972
    @zozd5972 7 лет назад +9

    እናመሰግናለን ቆጆ በዚሁ ቀጥይበት እሺ

  • @addtef4923
    @addtef4923 5 лет назад +1

    so wonderful explanation...full of essential information. Clever woman you are. thanks so much konjitye.

  • @darore741
    @darore741 7 лет назад +69

    ስሙ ምን ይባላል በደንብ አይታይም ስሙ ሁለተኛ ደሞ ለሚጨማደድና ለሚሰነጠቅ እንደግና ለሚከሳ ፊት ምን ትመክሪኛለሽ ፊቴ ካለ እድሜዬ ያረጀ እየመሰለ ተቸገርኩኝ እህቴ የማላስቸግርሽ ከሆነ

    • @alemdeborah1830
      @alemdeborah1830 7 лет назад +1

      በጣም ነው የምናመሰግነው Darore ynem new bnatshi 23 amti new gen 35 yesla amt sew yemselal

    • @nasir3906
      @nasir3906 7 лет назад +1

      Yenem tiyake nw

    • @longliveethiopia7608
      @longliveethiopia7608 7 лет назад +1

      በጣም ነው የምናመሰግነው Darore chinket alebesh??? Tichenekialesh, bezu tasibiyalesh?

    • @ኢቶጳዊቷቀብራራ
      @ኢቶጳዊቷቀብራራ 7 лет назад

      በጣም ነው የምናመሰግነው Darore
      ሊክ አስቀምጣለች

    • @elhamkbret7198
      @elhamkbret7198 7 лет назад

      በጣም ነው የምናመሰግነው Darore ኧረ የኔም ጥያቄ ነው ልጠይቃት ስል ኮሜንት ሳነብ አገኘሁሽ የማደርገው ግራ ገብቶኛል

  • @samrawitmehari1327
    @samrawitmehari1327 5 лет назад

    yene mare tebarki metatbe lay yetnagrshwe lene; tsegure yefitu,yehalwe ayadgme betame amarergn ebakish mefthe sechgn men largwe?

  • @tsedtesfaye1126
    @tsedtesfaye1126 7 лет назад +3

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @bitaniyatamrat7909
    @bitaniyatamrat7909 5 лет назад +1

    Betam new yemtameriew ..seratesh,melkesh hulum negrish konjo betam.ena teyakei oilochu yet yegegnalu eheti

  • @marymtube9213
    @marymtube9213 7 лет назад +14

    እንኳ በስላም መጣሽ የኔቆንጆ ❤❤🙋👍👏👏በጣም እናመሰግናለን thanks you wow👌👌❤❤❤❤❤lnstagram አለሽ ወይ ??

  • @nattyendrias9679
    @nattyendrias9679 6 лет назад

    Ethiopawi bemehonish korahugn tebareki..

  • @bmes3579
    @bmes3579 7 лет назад +19

    የቫይታሚኑን ስም ፃፊልን ከደገና የፀጉሬ ጫፉ እየደረቅ ተቸገርኩ ሁለተኛው የፊቴ ፀጉሬ እየተበጣጠሰ እየሸሸ ተቸገርኩ እና መፍቴ ካለሽ ንገሪኝ

  • @embetabebe6130
    @embetabebe6130 4 года назад

    የኔ ቆንጆ ጐበዝ ነሽ ስለ ፀጉር ትክክለኛውን መረጃ አግኝቼአለሁ፣ ግን ሌላው ማር ለፀጉር ከአንቺ ባላውቅም ይሆናል፡እስቲ እንደምንም እሞክረዋለሁ፡፡

    • @sofiabeautytube4129
      @sofiabeautytube4129 4 года назад

      Mnm ayaregim shibet mnamin yibalal gn no ayawexam moisturize yargal

  • @ehsanmohammed1880
    @ehsanmohammed1880 5 лет назад +4

    I like watching your video im eritrean i dont know amharic can u please translate it in english i want to listen to your advice too thankyou 😊😊😊 ❤❤❤

  • @elroisimon8606
    @elroisimon8606 6 лет назад

    Konjo tebareki wuhaa alwedm neber ahun jemeryalew lewxe alew

  • @salmsalm4295
    @salmsalm4295 7 лет назад +3

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ግን የምትይውን ትሪትመንት ማግኘት አልችልም እኔ ፀጉሬ በጣም ረጅምና ልጫ ነው ግን በጣም ይነቀላል ከስሩ ለምን ይሆን

  • @ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ

    እኔ ፀጉሬ የረዘመው ዘይዘይቶን እና እቁላል በጣም ቆንጆ ነው ሞክሩት

  • @mrbelal1400
    @mrbelal1400 7 лет назад +38

    እኔ እንኳን 8 ብርጭኮ አንዲት ጠብታ ውሀ ሳልቀምስ እምውልበት ቀን አለ ውሀ በድንብ ጠጣሁ ካልኩኝ ግማሽ ብርጭቆ (1 ብርጭቆ)ነው እንዳልሽው ፀጉሬ በጣም ይረግፋል
    ኧረ ሰሞኑን በጣም እያሳከከኝ ነው መላ ካለሽ እባክሽ ሹክ በይኝ

    • @fawsiyamohammad7495
      @fawsiyamohammad7495 7 лет назад

      ኢማን ሙሀመድ የሀቢብ አክስት ኡሙ ተስሊም ነኝ ኦኔአድምብርጭቆወሀአይጠጣኝምፀጉርበጣምይነቀላልይግፋልመሀሉአጭርነዉየምቀባዉኮኮናትጭቃዉንነዉአያርግምኮምትሽፅሩነዉበርች

    • @Asd-nq3db
      @Asd-nq3db 7 лет назад

      ኢማን ሙሀመድ የሀቢብ አክስት ኡሙ ተስሊም ነኝ ክክክክክክክ የኔ ቆንጆ በደንብ ጠጭ ውሃ

    • @zewudnesgzewudesg9183
      @zewudnesgzewudesg9183 7 лет назад

      ኢማን ሙሀመድ የሀቢብ አክስት ኡሙ ተስሊም ነኝ እሺ

    • @saarasaara8272
      @saarasaara8272 6 лет назад

      እውነት ብጣም ነው ይውደደኩሽ። ግና ሳይሽ ግን። ምንም እልትጠቅምኩም

    • @meazahaileslassie.5299
      @meazahaileslassie.5299 6 лет назад

      Bezi mdr endene senef yelem beweha. Mnm altetam.

  • @halimateshome8748
    @halimateshome8748 6 лет назад

    የኔ ውድ ደስ ትያለሽ ስትናገሪ ተመችተሸኛል ግን ፀጉሬን ማሳደግ እፈልግ ነበር ግን እቢአለ ለስላሳ ነው ስስ ነው በዚህ ላይ በጣምምምም ስብርብር ይላል ከፍለፊት ደሞ እየተለጠ ነው የኔ ቆንጆ በናትሽ ለዚህ መፍትሄ ኮመን የሆነ መልስ እጠብቃለሁ በጉጉት💜

  • @ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ
    @ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ 7 лет назад +10

    በጣም አመሰግናለሁ ግን ብዙ ውሀ መጠጣት ቦርጭ አያወጣም እስኪ ንገሪኝ?

    • @Meljasimie
      @Meljasimie  7 лет назад +5

      እንዴት ብየ ልርሳህ no ayawetam. Endewim hodachin endayenefa yeredal

    • @ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ
      @ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ 7 лет назад

      Meljaye Simie እሽ የኔ ውብ በጣም አመሰግናለሁ በርቺ💋💋

    • @alemassefa2417
      @alemassefa2417 7 лет назад +3

      እንዴት ብየ ልርሳህ . እኔም እደዚህ እያልኩ ብዙ አልጠጣም ነበር ግን ከውነት የራቀ ነበር አሁን ግን በብዛት ውሀ መጠጣት ከጀመርኩ ክብደቴ ቀንሷል ውሀ ቦርጭ አያወጣም

    • @መያአላህበዓርያነኝ1234
      @መያአላህበዓርያነኝ1234 6 лет назад +1

      እንዴት ብየ ልርሳህ አዎ አያመጣም እንደውም ያጠፋል ግን ቀዝቃዛ ከሆነ ያመጣል በተለይ ፍሬጅ ውስጥ ያለ ውሀ መጠጣት ቦርጭ ያመጣል ትንሽ ለብ ያለ ውሀ ቦርጭ ያለበት ያጠፋል እኔ ሁለቱም እጠቀም ነበር ቀዝቃዛው ቦርጭ አመጣብኝ ለብ ያለሁ አጠፋልኝ ግን እኮ ውሀ አልወድም
      ትንንሽ እንጂ ብዙ አልጠጣም እናም በሰሞኑ እንደሰማሁት። በዶ/ር ጥናት ለብዙ በሽታዎሽ እንደሚሆን ነው በባዶ ሆድ ለብ ያለ ውሀ የጨጓራ በሽታ ለስኳር በሽታ ለአስም በሽታ ለኩላሌት በሽታ ለካንሰር በሽታ ለሀይድ ግዜ ሀመም ማስታገሻ ኧረ ብዙ ነው ፁፉን ማንበብ የሚፈልግ ሊንክ አለ።

    • @ፅዮንንጉሴነጋሽአገራችንበ
      @ፅዮንንጉሴነጋሽአገራችንበ 6 лет назад

      ቀዝቃዛ ውኃን አለመጠቀም ማለት የፍርጅ ውኃ

  • @hirkokidanu7652
    @hirkokidanu7652 6 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ልሞክረው እና ውጤቱን አሳውቅሻለሁ

  • @ፋንታየማርያምልጂየማርያም

    ጎበዝ፡እናመሰግንአለን

  • @ሱሱነኝየውዴ
    @ሱሱነኝየውዴ 6 лет назад

    የኔ ልዩ ያንች ፀጉር ከተፈጥሮው ቆንጆ ስለሆነ ነው የኔግን መቀየር አልቻለም

  • @نورعثمان-ع7غ
    @نورعثمان-ع7غ 7 лет назад +8

    ውይይይስትመች እኔኳን ገናዛሬነውያየሁሽ ግን ከንግግርሽ ጀምሮትመቻለሽ

    • @Meljasimie
      @Meljasimie  7 лет назад

      نور عثمان አመሠግናለሁ

    • @fikiramentaju1038
      @fikiramentaju1038 6 лет назад

      እኔ የምታጠበው በእንቁላል እና ቦትካል ሻንቮ ነው ቆቦቱም እንደዚያው ነው ግን ይሰባበራል የምታውቂው ነገር ከአል ነገርኝ ተቆርጨው ነበር

  • @melkamunega3519
    @melkamunega3519 6 лет назад

    Enameseginalen ehitachin .tiyake endet tegur mabikel enchilalen?

  • @ጤናይስጥልኝጤናይስጥ-ዀ9ቐ

    ወይይይ እማሜ ይሂ ሁሉ ኦይል ከየት ላምጣ አለቃዬ ከቤት ስወጣ አትወድም ሃገሬ ስገባ

    • @tsigemengiste2539
      @tsigemengiste2539 7 лет назад

      ሀሀሀሀ

    • @Meljasimie
      @Meljasimie  7 лет назад +4

      እየሱስ ክርስቶስ አባቴ ማሬያም እናቴ የጥብስ ቅጠል ማግኘት ከቻልሽ እቤት ዉስጥ መስራት ትችያለሽ

    • @ከመዳምጓዳ
      @ከመዳምጓዳ 7 лет назад +1

      +Meljaye Simie እንደት እደሚዘጋጂ አሳይን እምወዲሽ

    • @bachierabdullah7900
      @bachierabdullah7900 7 лет назад +1

      መልካምነት ለራስ ነው yna konjo enamseginalen

    • @mamahayate7108
      @mamahayate7108 7 лет назад

      Meljaye Simie እስኬ አዘገጃጀቱን ንገሪን

  • @princesrain5203
    @princesrain5203 4 года назад

    ዘይትዘይቶንናኮኮናትነውፋዝሊንየምለውንቅባትእጠቀማለሁ ሻንፖም ፓንትን ጆንሷንነውየምጠቀመውመፍትሄንገሪኝ

  • @azmerabimerew4073
    @azmerabimerew4073 7 лет назад +5

    እናመሰግናለን ቆንጆ

    • @abiytsegaye657
      @abiytsegaye657 7 лет назад

      በቀን 5 ክኒን ኦቨር አይሆንም ሰውን አይጎዳም

    • @hgdgjvc6050
      @hgdgjvc6050 7 лет назад

      azmera bimerew buvhh

    • @hgdgjvc6050
      @hgdgjvc6050 7 лет назад

      azmera bimerew ggg

  • @tsehaydemisse6451
    @tsehaydemisse6451 5 лет назад

    My mum likes your channel very much and the products you use, the way you explain everything but not the background music. Thank you for everything, you've shown us you are a very nice girl.

  • @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም

    የጉሎ ዘይት እና የኦሊቫ ኦየል አንድ ላይ ማቀላቀል አይቻልም?

    • @hey1232
      @hey1232 7 лет назад +2

      ኤ/ሠ/ኢ ኢትዮጵያ = ይቻላል ........ተባረኪ

    • @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም
      @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም 7 лет назад +1

      አሜን!!
      ፀጉሬ በጣም እየተጎዳ አስቸግሮኝ ሙሉ ለሙሉ ላጭቼው ነበር አሁን አራት ወር ሆኖታል ትንሽ በቅሏል በደንብ ግን ብዛት የለውም አሁን ጠንካራ እና ብዙ እንዲሆን እድገቱንም በፍጥነት እንዲጨምር ምን ማረግ አለብኝ ? እንደምመልሽልኝ ተስፋ አረጋለሁ ይሄንንም በዚው ብመልሽልኝ ደስ ይለኛ

    • @hey1232
      @hey1232 7 лет назад +1

      ኤ/ሠ/ኢ ኢትዮጵያ = እዚህ ቪዲዮ ላይ የምታሣያቸውን ሞክሬው........ተባረኪ

    • @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም
      @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም 7 лет назад +1

      አመሰግናለሁ

    • @hey1232
      @hey1232 7 лет назад +1

      ኤ/ሠ/ኢ ኢትዮጵያ = አሜን......መልካም ይሁንልሽ .......ተባረኪ!!!

  • @መታገስዋጋአለውመንቢ

    are yene konjo kechalish anagirgn tsgurye betam tesebabiro aleke aynekelm gin betam yisebaberall t lilachew asbeye neber mn litekem

  • @sebbysebby8771
    @sebbysebby8771 7 лет назад +30

    ሀበሻ መሆንሽን ሳይ ላይክ እና ሰብስክራይብ ለማድረግ ብቻ ገባው 😍😂😂😂😂😂

  • @tsionisrael4691
    @tsionisrael4691 7 лет назад

    I like it my darling GOD bless you. But i have some question if i use biotin 10,000 it's nat effect my boday maybe am afraid i think i need to ask doctor? ??? Or are sure it doesn't effect my boday ???

  • @meseret6582
    @meseret6582 7 лет назад +15

    ምንድነው ፃፊልን ፃፊልን እያላችሁ ምትንጫጩት ሊንኩን አታነቡም እንዴ ,ለእያንዳንዳችሁ ከኮመንታችሁ ስር መፃፍኮ ይከብዳል

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 5 лет назад

    Coconut oil bemekeba gize betam yasakekegnal mekeneyatu men yemeseleshal, yeh video kezih befit yeserashew yehun eregetegn aydelehum tefeteshebegn neber ena betam neber yetesemamagn ahun degemo emikerewalhu you are the best thank you

  • @zwoleyewa7366
    @zwoleyewa7366 7 лет назад +5

    betam amesegnalehu konjye tekami nger temarku gn tsegursh endih zinfilfil yalew betefetrow yehon lela mistr alew esun bitnegrign des yelegnal lemangnawum konjo nesh betam

    • @Meljasimie
      @Meljasimie  7 лет назад +1

      Hi thank you. Betefetrom dehena new kea laye gin treatment eyederkun eyetenkebakebkut new konjo yehonew

    • @appcell693
      @appcell693 7 лет назад

      +Meljaye Simie ebakeshani eta perodekuteni aseyeye

  • @aminaamina2721
    @aminaamina2721 4 года назад

    አዳምጨሳልጭፕርስ ጫፉንቆርጥኩት ማሬ. አመሰግናለሁ. ጫፉነበር የተጎዳው

  • @ilovejesusjesusislive6700
    @ilovejesusjesusislive6700 7 лет назад +5

    Well come lovely sister!

  • @franitxskidifarah3439
    @franitxskidifarah3439 5 лет назад +2

    ሳይንሳዊ ነገሮችን ስለምትጨምሪበት ቻናልሽ ደስ ይልኛል እና በርቺ + ግን ለእጅ መጥቆር እና ለጥፍር መሰነጣጠቅ መፍትሄ ካልሽ

  • @በርቸይሰራ
    @በርቸይሰራ 7 лет назад +7

    በናትሽ እህቴ ያ የታብሌቱ ስም በእንግሊዘኛ ጻፊልን ስወድሽ የምያሳድገው

    • @hey1232
      @hey1232 7 лет назад

      ብሌን ገርመው= BIOTIN ይባላል .....ተባረኪ

    • @በርቸይሰራ
      @በርቸይሰራ 7 лет назад +1

      Hey123
      በጣም አመሰግናለሁ ሲስ
      ግን አጠቃቀሙ ፍርማሲዎች ይናገራሉ አይደል ከይቅርታ ጋር

    • @Meljasimie
      @Meljasimie  7 лет назад

      www.amazon.com/Natures-Bounty-Biotin-000-Softgels/dp/B009SZXM4E/ref=sr_1_3_a_it?ie=UTF8&qid=1511543901&sr=8-3&keywords=biotin&th=1

    • @Meljasimie
      @Meljasimie  7 лет назад

      Biotin is the name.dear

    • @HawaaHussin
      @HawaaHussin 7 лет назад

      እህትየማሳድግ

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 5 лет назад

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በሚገባ ታስርጂያለሽ ዶክተር አይደለሁም አልሽ ግን ትበልጫለሽ። በርቺ እናመሰግናለን

  • @saidalmokadem6063
    @saidalmokadem6063 6 лет назад +9

    እዉነቱን ልገራችሁ ለፀጉራችን መነቃቀል ትልቁ መንስኤ fb እና ኢትኦፕ ነዉ መፍትሄዉ ደግሞ ጊዜ መስጠት ነዉ ስለዚህ ባለችን እርፍት ከተከባከብነዉ ይለወጣል

    • @nadiaahmed9992
      @nadiaahmed9992 6 лет назад

      Said Almokadem 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ጉድ መሳቅ ላቆም አልቻልኩም ,, ግን ልክ ሊሆን ይችላል ብየ አምናለሁ

    • @belaneuishetafea2875
      @belaneuishetafea2875 6 лет назад

      Enamesegenalen eheta en

    • @makdeskebede2973
      @makdeskebede2973 6 лет назад

      😂😂😂😂😘😘😘😘😘 የኔ ማር አሳቅሺኝ

  • @Shalom12772
    @Shalom12772 7 лет назад

    የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ችግሬን ነው ያየሽልኝ
    ግን አሁንም እነዚህን ምርቶች አዲስ አበባ ማግኘት አልቻልኩም ፡
    ግን ፀጉሬ በጣም ስስ የሚነቃቀልና እድገቱ አዝጋሚ ነው፡፡ እኔ አሁን የምጠይቅሽ ብዛት የሚጨመር(የሚያበዛ) ነገር እንድትነግሪኝ
    ላስቸግርሽ ነው፡፡
    አመሰግናለሁ
    ሩሃማ

  • @እስለምሰለምድኑሰለምእስለ

    እነማሰግነለን

  • @ftt637
    @ftt637 5 лет назад

    Hi thank you for your vedio i got confused did you use the same product for your face and your hair pls let me know

  • @helenyemariyamlej
    @helenyemariyamlej 7 лет назад +21

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @helendawit9794
    @helendawit9794 4 года назад

    Thanks sister really helpfull Video

  • @ኢቶጳዊቷቀብራራ
    @ኢቶጳዊቷቀብራራ 7 лет назад +8

    አልገባ ያላቹ የተጠቀመችዉ በሙሉ ከላይ በሊክ ተቀምጦላቿል ለመረዳት ሞክሩ

    • @zuzumarra1826
      @zuzumarra1826 7 лет назад +1

      ኢቶጳዊቷ ቀብራራ እኮ

    • @የወሎልጅፍቅርነኝፍቅርፍቅ
      @የወሎልጅፍቅርነኝፍቅርፍቅ 6 лет назад

      የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ደስ ይላል እና መሰግናለን ። እና አንድ ጥያቄኝ የፍት ብጉር ማጥፊያ በጣም ያስቸግርኛል ብታስርጅኝ ደስ ይለኛል

    • @dabalatujuba9723
      @dabalatujuba9723 6 лет назад

      ethiopia west yegegnal?

    • @6999-y6d
      @6999-y6d 6 лет назад

      ኢቶጳዊቷ ቀብራራ

  • @eteneshtefera2582
    @eteneshtefera2582 3 года назад

    You are amazing. Please Continue to educate us. Remain blessed ♥️🙏🏿