የወይን ብርጭቆ ሚስጥር የልደት ኬክ ለምን ክብ ሆነ Abel Birhanu
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
በጣምምምምምም ምርጥ መረጃ እና ዕውቀት ሁሌ ካንተ ቻናል የማገኘውን ሳላደንቅ አላልፍም👍👍👍👍👍👍
leke nehe
አቤሎ እንኳን በሳላም መጣኪ
መልካም ልደት አቤላችን 🍷
አሪ መረጃ ነው አቤሎ በርታልን ክፉ አይካክ
አንተም "ፍ"የተዉክበት ምክንያት ንገረን😂😂
@@GotezZeru አልገባኝም
የወይን ቡርጭቆ አቤል እንካን ደህነ መጠህ
yemejemeriya comment ene negn camera man afelgm abela
እናመሰግናለን አቤላ❤❤
እባክህ ታራክ አቀራረብህ እና ምርምርህ ደስ ይላል ግን ስለ ሀገራችን ጀግኖች በየትኛውም ብሄር ጅግናች አሉ የእነዛን ጅግኖች አንድነት መተሰስን ስራልን እባክህ ብዙ. ሰው ባህሉን ወጉን አኗኗሩን ሳያውቅ ነው ዝም ብሎ ከእህት ከወንድሙጋራ በብሄር ምክንያት እሚጣላ እባክህ
አረ ጉድ ገራሚ መረጃ እናመሰግናለን አበላዬ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አቤሎ በማርያም. ኢትዮጵያ ከመስረታት ከካህኑልጅ ከኢትኤል ጀምረህ ያሉትን ነግስታት ታራካቸውን. ግዛታቸውን የነበራቸውን ጠበብ ታሩኩን ብዙ ታውቃለህ ስለዚህ እረዘም ያለ ጌዜወስደህ ለእኛው እስር ዳን እኔ ሀገራን በጣም ነው እምወዳት በእየቀኑ የሜሞተው ህዝብ ደሞ ኢትዮጵያ ውይ ነው ያማለት እህቶች እናቶች አባቶች ወንድሞቸና ቸው ያውም በተሳሳተታራክ እና በፓለቴከኛች ሽኩቻ
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ልደት አክባሪ ያልሆንኩ thank u abelo❤❤❤
አቤላ የዛሬው አንደኛ ነው ግን ቭሎግ ስራልን/ስራልኝ ያንተ ቭሎግ በጣም ይመቸኛል
አቤላ እናመሰግናለን 🙏
በርታ,,,,የኛልዩ❤❤❤
አቤሎ ተውዳጅ ነህ🔥🔥 ❤️
ብዙ ጊዜ እኛ ሃባሾች የነጮችን ተግባሪ ነው የምንካተለው😢
ዋና ምርጥ ዩቱዩበር ነህ ታቃለህ ኣ ❤
የዛሬ 9 አመት ነው ስከታተልህ የኖወርኩት የማይሰለች ድምፅ የሚገርም አቀራረብ ታድለህ አቤላ እንኳዋን ተወለድክ
Abelo you are unique 👌👍🏾 thank you for sharing your experience 🙏🏾
You bring so many great and amazing things:))
Respect 🫡 👍🏾💚💛❤️🇪🇹
Thank you Abel
አቤል ይለያል❤❤❤
ይመችህ😂❤😂😂😂😂
Abel Selam Laniteyihun silebaby ShawotTarikawi ametat tsafilin
በእናትህ አቤሎ በማርያም እባክህ ስለ አፄምኔልክ እና ስለ አደዋ እንዲህም ስለፋኖ አመስራራት. አጥንተህ መርጃ ሰብስበህ አቅርብልን
😂😂😂
@@tigistitigisti4792 ምን ነው ያስቃል
🎂Cake ባለ 4 ማዕዘን😳🙄
smart❤
amazing
Am pastry chife . ግን እስካሁን የኬኩን አመጣጥና ድብቅ ሚስጥር አላውቅም ነበረ
እሚገርም ነው ለካ የነጮችን ባህል እየተከተልን ነው እደዚህ የጠፋነው በተለይ የቀለበቷ ነገር
Abela
ወይ ጉድ በተለይ የኬኩ ነገር ለጣዖት የሚሰዋ ነበር ሕዝቤ ሰንቱን ባለማወቅ ሰንት ነገር ያደርጋል 🤔
ቤላ ካለየከኝ አንሰብስክራይቭ አርጌ እወጣለሁ🤢😢😢
አድራሻህን ንገረዉ መጥቶ ያይሃል😂
ልክ ነዉ አራተኛ ጣት ላይ ቀለበት የሚደረግበትን ምክንያት አዉቀዉ ነበር። ድሮ እዚህ ሀገር እንደመጣሁ ዳይመንድ መሸጫ ሱቅ እሰራ ነበር እዛ እያለሁ ተነግሮኝ ነበር።
❤
👍👍👍👍
😂😂😂
እንደምታነበው ተስፍ አርጋለው
አልሀምዱሊላ።ኢስላም።ቀድሞ።አስታውቆናል።ይህ።ሁሉ።ሀራም።እደሆነ።
🎉
ድምፅህ ግን ለወጥ ብሎብኛል
Jorhe newe
ኢየሱስ ጌታ ነው
❤
😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤