ጎዳናው ይገርማል! ገጣሚ በረከት በላይነህ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ገጣሚ በረከት በላይነህ በእዚህ ግጥሙ አዛውንቶቿን የረሳችውን ኢትዮጵያን ይሞግታል፡፡ በተሳሉ ስንኞቹ ዝንጋኤያችን ይሸነቁጣል፡፡
    ….
    ለቡቲክ ሰልፈኛ ለካፌ ዕድምተኛ
    ለውስኪ ጭሰኛ ለበርገር ምርኮኛ በተሰራ መንገድ
    እንደምን ይቻላል ለአያት ሳንቲም ሰጥቶ በእርካታ መራመድ
    ….

Комментарии • 55

  • @AshamTube
    @AshamTube  5 лет назад +4

    የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል የአሻም ቲቪን ዜናዎች እና ፕሮግራሞች በቀላሉ ያግኙ፡፡
    t.me/Asham_TV

  • @Non_Stop_Ethiopia
    @Non_Stop_Ethiopia 4 года назад +2

    እንዴት ድንቅ ሰዉ ነህ በማርያም "በረከት ለኢትዮጵያ"

  • @manchestermu416
    @manchestermu416 3 года назад +1

    በእናንተ አለባበስ እና አንድነት የድሮዋን ንፁሆን እምዬ ኢትዮጵያን አየሆት እንዲህ ነዉ የሚያምርብን።

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 года назад +1

    እንግዲህ እውነቱ ይኸው ነው!!
    አቦ ተባረክ ❤️🙏🇪🇹
    ቢገባን አሁንም አልዘገየም ነበር !!
    እግዚአብሔር አምላክ ❤️ ይስጠን 🙏 በጣም መሳጭ መጣጥፍ ነው 🇪🇹🆒🍁🥰🌷

  • @ayeleolika639
    @ayeleolika639 4 года назад +4

    Thank you Bereket!

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 5 лет назад +6

    ልዩ ነታችን ውበታችን አለባበስህ በጣም ነው ደስ የሚለው ሀገሬ ስላምሽ ይብዛልኝ!!!!!

  • @endalekibru8299
    @endalekibru8299 4 года назад +1

    i hearing this poem many time,however i don't refuse it i cray in every time

  • @fekadumolla9437
    @fekadumolla9437 2 года назад +1

    bere my dear bro. you are simply amazing....

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 5 лет назад +5

    😭😭😭😭😭 እውነትትትትትት ነው በረከትዬዬዬዬ😍😍😍😍 ያሳዝናልልልልል በየአቅማቸውውውውው ለሃገርርርር አስተዋጽኦ ያደረጉ አዛውንቶች ወድቀውውው በየጎዳናውውው ማየትትትት ያማል 😭😭😭😭😭 በረከት ትችላለህ ወንድሜሜሜሜ👍👍👍👍

  • @эфиопияиАддис-Абеба

    ሀይለኛ መልእክት ለተገዛ ፀጉር የሚብለጨለጩ ።

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 3 года назад +1

    Thank you that is a good one

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde7949 5 лет назад +2

    wow alebaneshe betam deselale tieue melket alhue

  • @lominaye-2251
    @lominaye-2251 3 года назад +1

    የኔ ዘመን ...

  • @seudabdella9961
    @seudabdella9961 2 года назад

    this poem is advances and suggests a good guideline about grands so i want to thanks bereket belay keep it up

  • @nok380
    @nok380 5 лет назад +3

    በርከት ጀግና የሆንክ ልጅ... ኡፍ 1ኛ !

  • @jemilajemila1553
    @jemilajemila1553 5 лет назад +1

    ዋውውው ወንድሜ በጣም ነው ማደንቅክ አወ ጎዳናው ያስፈራል አላህ አገራችን ይጠብቅልን

  • @ውበቴነሽማርያም-አ6ኀ
    @ውበቴነሽማርያም-አ6ኀ 4 года назад +1

    👏👏👏👏

  • @rahelwerkineh3480
    @rahelwerkineh3480 4 года назад +1

    👏👏👏👏👏👏🙏

  • @bosenagashu5349
    @bosenagashu5349 5 лет назад +1

    አግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 5 лет назад +1

    ውውውውውውው በጣም የምትወደድ ስው

  • @user-eo6nl1cc8b
    @user-eo6nl1cc8b 5 лет назад +1

    እዲሜህ ይርዘም ከምንም በላይ መነባንብ ግጥም አጫጨር ስነጽሁፎች ከምንም በላይ ነው የምወደው ከምንም በላይ አዲኘ ነው የምሰማው

  • @abrahambezu6188
    @abrahambezu6188 5 лет назад +2

    Bertulen Ashamoch....kegonachu nen💪🏽💪🏽

  • @berihundesale6694
    @berihundesale6694 4 года назад +1

    ዋዉ

  • @ademabanebso9451
    @ademabanebso9451 5 лет назад +1

    Baye das jedha wolahi

  • @эфиопияиАддис-Абеба
    @эфиопияиАддис-Абеба 4 года назад +1

    እውነትም በረከት በላይነህ ድል ለዲሞክራሲ አአ።

  • @hananhana996
    @hananhana996 5 лет назад +1

    ዋው እውነት ነው

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 5 лет назад +1

    እንትን አይንክ ያያል ይህ ነውመመንጠቅ ማለት ነው አባት ጀግና።

  • @wubanchmlke2552
    @wubanchmlke2552 4 года назад +1

    ልክ ብለሀል ወዳጄ

  • @elhu4508
    @elhu4508 7 месяцев назад

    I don’t know what to say about this but it’s so true

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 5 лет назад +1

    good job !!!

  • @frezera6381
    @frezera6381 5 лет назад +1

    Great!

  • @misrakazeze321
    @misrakazeze321 5 лет назад

    ዋውው ወንድሜ እናመሰግናለን ።ሰሚ ያለው ጆሮ ያለው ይስማ

  • @zekiwedaje3325
    @zekiwedaje3325 5 лет назад +1

    ቤካ ይመችክ

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 5 лет назад

    Wow it's amazing poem, and good message, Good job dear brother !!!

  • @yifruhailu5268
    @yifruhailu5268 5 лет назад +6

    ጥልቅ መልክት ነው: በርታ ወገኔ!!

  • @user-vz7ez3tw2l
    @user-vz7ez3tw2l 5 лет назад

    Wowww

  • @mahlettsegay4510
    @mahlettsegay4510 5 лет назад +1

    ስወድክ እካ 😘

  • @dhuganmasenare8474
    @dhuganmasenare8474 5 лет назад

    Ufff yene jegina endi liklikachinin nigeren berta yemiyanekan ayasatan tilik mankiyanew iyenornw yale talak ewunetm new atachebchibu efru enji

  • @nebyuasefa7145
    @nebyuasefa7145 4 года назад

    Berket ke1 belayi neke

  • @raheltsegay2988
    @raheltsegay2988 5 лет назад

    👌👌👌👌

  • @yonassolomon7711
    @yonassolomon7711 4 года назад

    AWO Tikilil New / AYATOCHWAN GELA YEMETSCHLEL AGERE /astweskeni
    Ye 1967 Neguese Negestu & Ministerochu
    chefechefa new -Yeh Hulu TATA Thankyou GETAMI wendeme BEREKET & Bandu
    ADDIS ABEBA Betea

  • @yosefsahle3214
    @yosefsahle3214 4 месяца назад

    ህመም ሲቃ 😭😭😭

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 5 лет назад +1

    እውነት ነው ተቀዶል መርቡ

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 3 месяца назад

    ከፋኖ ጋር በመቀላቀል የለውጡ አጋር ይሁኑ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 5 лет назад +1

    Dinik poem!!

  • @wogederesandarge4032
    @wogederesandarge4032 4 года назад

    ሲችልኮ ይህ ሰው

  • @ቤተ-ኤል
    @ቤተ-ኤል 5 лет назад +1

    እውነት ነው ወንድሜ ውድቀት ነው

  • @samrawtgad2430
    @samrawtgad2430 4 года назад

    Ewnt nw egzabhr ytarken enmsegnaln

  • @Filseta
    @Filseta 5 лет назад +2

    😂😂😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆ዋው ዋሣፐ 😂😂😂😂😂👌👌👌👌👌

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku958 4 года назад

    10:57

  • @shafidura702
    @shafidura702 5 лет назад

    Tekebeli ketemew kegebaki tilk meliktu

  • @wardakwt8057
    @wardakwt8057 4 года назад

    😂😂😂😂😂👏👏👏👏

  • @arocina1
    @arocina1 3 года назад

    የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ስል አድዋ ጀግኖች በጣም በሚያመር አተራረክ ተተርክዋል ትረካዎች ለማግኘት ካታች ያልውን ልንክ ይጫኑ ruclips.net/video/1Szt02twKvs/видео.html

  • @tizubi1526
    @tizubi1526 4 года назад

    ምድረ አሽቃባጭ