"ደወል" ረድኤት ተረፈ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 27

  • @gizachewjemere2334
    @gizachewjemere2334 3 года назад

    ረድኤት እግዚአብር ይባርክሽ ምርጥ ነጋሪ ግጥም ነው ፡፡

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 8 месяцев назад

    ረድኤት በጣም ዉድድድድድድድ ነዉ የማደርግሽ የኔ ልጅ ።

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k Год назад

    ወይኔ ይቺ ልጅ እንዴት እንደ ምወዳት ጎብዝ በርች

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 3 года назад +2

    ስወዳት ንፁህ ኢትዮጵያውያ

  • @MesiGirma-o2d
    @MesiGirma-o2d 7 месяцев назад

    ባለቅኔዋ ገጣሚ ተባረኪ

  • @kedirosman1328
    @kedirosman1328 4 года назад +2

    ረድኤት አንደበት ርቱ በርችልን

  • @ዘካርያስፍቃዱ
    @ዘካርያስፍቃዱ 4 года назад +8

    የቃላቶቿ ትርጉም...
    እንደ ሰማሁት...👇👇👇
    ሀ,እላይ ሰማይ...የአምላክ ዙፋኑ።
    ለ,የፀሀይና ጨረቃ መጨለም...አምላክ በሰው ልጆች ማዘኑ።
    ሐ,ጠፍር...ዓለም መላእክት።
    መ,ከዋክብት....በክፉ ግብር የተሞሉ ሰዎች(የወደቁ መላእክት)።
    ሰ,መሀል...የምድር መሀል(በ2ቱ መሀል ያለች በእላይ እና በከዋክብት)።
    ረ,ዋርካ...እምዬ ኢትዮጵያ
    ሸ,ምሳ ሰዓት አልፎ...አሁን።
    ቀ,የዋርካ ቅጠሎች...እኔ፤ አንት፤ አንቺ፤ እኛ...።
    በ,ብጫ አልባሳት...ኮከቡ የሸረካከቷቸው የእምዬ ልጆች።
    ተ,እታች...የተዘነጋ።
    ቸ,ብጫ ቅጠል...የእምዬ ልጆች።
    ነ,ደጉ ክረምት...መልካሙ ጊዜ።
    ኘ,አዛውንት...ደገኛው..ሥ።
    .
    .
    .
    ያበርክትሽ🙏🙏🙏።

    • @genet6181
      @genet6181 4 года назад +1

      ድቅ እይታ

    • @natnaeldaniel7981
      @natnaeldaniel7981 2 года назад

      ዋው ድንቅ ዕይታ

    • @ImanIman-us4gq
      @ImanIman-us4gq 2 года назад

      👏👏👏👏👏😍

    • @WynTayir
      @WynTayir Год назад

      አደገኛው ስ ምን? ስለ ትርጉሙ እናመሠግናለን

  • @birhanumengist9570
    @birhanumengist9570 4 года назад +2

    አንደኛዬ በርችልኝ

  • @alazarandu3637
    @alazarandu3637 3 года назад

    አይ ኢትዮጵያዬዬዬዬ የኔ ልዩዩዩዩ

  • @tobiya-tube3869
    @tobiya-tube3869 5 лет назад

    ፍርዴ በርቱ ብራና በጣም የምወደው ፕሮግራም ነበር። ምስራቅ ተረፈን ያገኘሁበት ፕሮግራም ነበር። በርቱ የኔንም ሰብስክራይብ አድርጉልኝ። ደወልም ደስ የሚል ግጥም ነው።

  • @tizitaasmelash506
    @tizitaasmelash506 3 года назад

    በጣም በጣም ነው ምወድሽ መደንቅሽሽሽሽሽሽሽ❤❤❤❤❤❤

  • @mekdeshabtewold7112
    @mekdeshabtewold7112 4 года назад +2

    ረዱ ጀግኔት ስወድሽ❤

  • @ፅጌማሪያምፅእናት
    @ፅጌማሪያምፅእናት 5 лет назад

    የኔ እንስት ያምራል እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @feyselisa-ow3mj
    @feyselisa-ow3mj 4 месяца назад

    ❤❤❤🎉

  • @mralinaji226
    @mralinaji226 2 года назад

    Although l am too late to comment I can't help but say some thing about this lady who married recently l wish her every happiness with her spouse.

  • @mdriad7914
    @mdriad7914 5 лет назад +3

    ውይ ስወድሽ የምር ስታነቢ ስምጥ ነው እምታረጊው

  • @ሲጳራ-ጐ3በ
    @ሲጳራ-ጐ3በ 4 года назад

    ተባረኪ

  • @aberhamdegu9429
    @aberhamdegu9429 3 года назад

    ምርጥ ቅመም

  • @AyalaSaworo-kj8ew
    @AyalaSaworo-kj8ew Год назад

  • @genet6181
    @genet6181 4 года назад +1

    የሴትነት ትርጉም የገባሽ እስኪ ልክልካችን ንገሪን

  • @edomiyasgezahagn9501
    @edomiyasgezahagn9501 2 года назад

    Gobez

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa Год назад

    ዱቄት ያለ ምን በለ ፅድት ያለ ፊት

  • @mikiye213
    @mikiye213 4 года назад +3

    ለኔ በቃ ሴት ነሽ የሴትን ትርጉም መቼም አይጠፋሽም ቃል አጥቼልሽ ነው በሁለት ቃል የገለፅኩሽ