bermel Georgis ፀጉሩን የሚያንጨባርር ወጣት ከልጄ መዝገብ ውጪ ነው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
    ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
    1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን

Комментарии • 65

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Год назад +2

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ ከስራቴም ፍታኝ

  • @ፋኖ-የ1ለ
    @ፋኖ-የ1ለ Год назад +18

    የሰማእቱ ተአምር ድንቅ ነው ግን እኔ የታዘብኩትን እና ይስዘንኩበትን መናገር ፈልጋለው ጥቆማም ጭምር ነው. በቅዱስ ስፍራ ላይ ለፈውስ የሄዱትን ምእመናን ቦርሳ ብር ጫማ ልብስ የሚሰርቁ ግን ነውር አደል ሲቀጥል ሰው ለምን እንዲማረር ያደርጋሉ እግዚአብሔር ቤት መቶ ንብረቱ ተዘርፎ ሲሄድ ያማል

    • @axumawit140
      @axumawit140 Год назад +10

      ወዶ ኣይደሉም እህት ክፉ መንፈሰ እያሳሳታቸው ነውጂ መሰርቅ የትም ይሁን የትም በእግዝኣብሄር ፊት ኣጠያፊ ነው ኮ። ኣይነ ልቦናችን ይመልስልን

    • @saraetiopia7233
      @saraetiopia7233 Год назад +4

      እሚሰርቁ ሰይጣኖች ናቸው

    • @ayinadisadmasu
      @ayinadisadmasu Год назад +1

      ላንቺ የደረሰ ሰማዕተ ኢየሱስ ለኛም ይድረስ

    • @axumawit140
      @axumawit140 Год назад +1

      @@saraetiopia7233 ሴጣን በሰው ውሰጥ ሁኖ ፈጣሪ የምጠየፈው ነገር ያሰረዋል እንጂ ሰጤን ይሰርቃል ማለቴ ኣይደለም። ፈጣሪ ስፈጥረን ንፃሀን ኣድርጎ ፈጠረን ከልጀነታችን ጀምሮ የእግዛኣብሄር ሕግ ተምረን እግዛኣብሔር በመፋራት ፈፁማን ስንሆን ሴጣን በተላያየ ምክንያት እያደረገ መንገድ ይከፍታል የኔ የሴጣን ስራ ካላወቅን ያስሰተናል ከዛ ሀፂያት ቀስ በቀስ ያሰተመረናል ግን ግታችን አየሱስ ክርሰቶስ ከብሩ ይሰፋ ና የሴጣን ተንኮል ሰለምያውቅ ሳታቋርጡ ተጉሁና ፀልዩ ብሎናል እኛ ግን ስለማንፀልይ ሴጣን ያሳስተናል ራስ በራሳችን መጣላት መሰራረቅ ሆነ ስራችን ኣቤቱ ጌታየ ይቅር በለን....

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Год назад

      ​​@@axumawit140
      ትክክል እህቴ አወ ይሰርቃል እህቴ እኔ ራሴ የዝኩት ገንዘብ ያጠፍብኛል ያሰልበኛል ለልጆቹ አዳዶች ይቀድባቸዋል አዳዶች ሳት ይጨምርባቸዋል ደግሞስ መስረቅ አዲስ ነው ቤተክርስቲያን ህደው ሆነ ብለው ፖርሳአ እና ጫማአ ብር የሚሰርቁ እኮ ቆዩ ሰው አምኖ ይሄዳሉ ታዴያ ሰውን ሳይሆን የሰረቁ ፈጣሪን ነው አደራ ሰተው የሄዱ ለእግዚአብሔር ነው ማስተዋሉን ያድለን

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 Год назад +2

    አገላለፆ ደስ ሲል ማሪ ቅዱስ ጊወርጊስ አለችው የፍቅሮን ሀይል ያሳያል

  • @Nt-pg2dq
    @Nt-pg2dq Год назад +5

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔ ልዩ ነው ፍቅሩ በልቤ ይነዳል።

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Год назад +3

    😢 ይቅር በለኝ አምላኬ ለንስሀ አብቃል እህታችን ቃለ ሂወት ያሰማለን

  • @ማርያምስሚኝሶልያና

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ በስደት ላልነው ለሀገራችን ያብቃን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Год назад +1

    ❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብርት እህታችን 🙏
    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከቱ አይለየን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ

    እግዚአብሔርይመስገንእናቴ ቃለህወትያሠማልን

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 Год назад

    ስለ. ኩሉ. ነገር. እግዚኣብሄር. ይመስገን

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 Год назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ከናቱ ጋር አሜን

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219 Год назад +4

    ጴንጤዎች እዚህ ከምትንጨረጨሩ እስኪ ልብ ካላችሁ ቦታው ድረስ ሄዳችሁ እዩ፤፤ እኛ እኮ በወሬ አይደለም በ አይን እያየን ነው ይሀው

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Год назад

    Ameen Ameen Ameen egezaber mezegana lenate yedarase lenyami yederasi

  • @richemitke6557
    @richemitke6557 Год назад +1

    ሰማእቱ ደጅህ እንድመጣ ምረጠኝ አባቴ

  • @meronalazar1770
    @meronalazar1770 Год назад

    Kale hiwet yasemalin ..Egeziyabhre yemsgen.

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 Год назад

    ለደጅክ ያብኛን ያሳደከኝ የልጅነቴ ሰማአት በምህረት ማረኝ

  • @mulu04j
    @mulu04j Год назад +3

    ለደጂህ አብቃኝ ሠማእቱ

  • @ወሎየዋ-መ7ቘ
    @ወሎየዋ-መ7ቘ Год назад +3

    የት አካባቢ ነው😢 እኔም ለመምጣት እፈልጋለሁ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ በዚህ ወር ወደ ሀገር ቤት ለአንድና ለመጨረሻ ግዜ እባለሁ የሰው ሀገር በቃኝ እፍፍፍ መሮኛል😢😢

    • @azmerawtesfaye8282
      @azmerawtesfaye8282 Год назад

      መተማ ነው ከባህር ዳር

    • @habteemishaw
      @habteemishaw Год назад

      Gondar kuara delego

    • @yoakob-777
      @yoakob-777 Год назад

      አቤት አቤት ወለተማርያም 😂😂😂

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад +1

      @@yoakob-777 ጴንጤዎች እዚህ ከምትንጨረጨሩ እስኪ ልብ ካላችሁ ቦታው ድረስ ሄዳችሁ እዩ፤፤ እኛ እኮ በወሬ አይደለም በ አይን እያየን ነው ይሀው

    • @hannazeurael8865
      @hannazeurael8865 Год назад

      ምዕራብ ጎንደር

  • @yordanosasefawokubu2435
    @yordanosasefawokubu2435 Год назад

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Год назад

    አንቺ ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጉር ተጨፈረረ አልተንጨፈረረ ከጠፊ ኪንኪሽ ጉዳይ የላትም። እንደው እግዚአብሔር ፍሩ እስኪ። ውይይ! ምናለ እሱ ጸበል ውሸታሙን በጥላቻ የተሞላውን ልብና አንደበት ቢያጥብ ? ጌታ እየሱስ ክርስቶስን በወንጌሉ እወቁት እስኪ መጀመሪያ።

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 Год назад

    ሁልግዜም መድሀኒያለምን ሳንጠራ ወደ ቤተሰቦቹ ባንዘልቅ ዋናው አዳኝ ክርስቶስ ነው በጊዮርጊስ አድሮ እያዳነ ያለው እውነትን አንጨፉልቅ ቅዱሱ ጊዮርጊስ መድሀኒያለምን ዘግታቹህ እኔን ጠይቁ አላለም

  • @RESPECT-cd7nf
    @RESPECT-cd7nf Год назад

    LEGAM YEDERESLEN AMEN

  • @sofiaethiopia9699
    @sofiaethiopia9699 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532

    💚💛❤

  • @MekdesMitiku-k8s
    @MekdesMitiku-k8s Год назад

    ወዩ ልኝ ለኔ

  • @habteemishaw
    @habteemishaw Год назад

    Semaetu lenie dersolignal ydiresilachihu lebotaw yabikachihu

  • @AhmadAhmad-kq6ii
    @AhmadAhmad-kq6ii Год назад

    A😂አግዚአብሔር ይመስገን

  • @እመአምላክመንገደንአሳምሪ

    ቦታ የት ነው

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    ለማን ልላክ እጅ በተሳተፍኩ ነበር😢

  • @mekidesyetewahdolij
    @mekidesyetewahdolij Год назад +2

    ከደጅሕ አብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sharaandaregi2176
    @sharaandaregi2176 Год назад

    Akawent askamitu

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Год назад

    🇪🇹🙏🙏🙏

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Год назад

    ለደጅ አብቃን

  • @YeshiharegTgeu-gf7ol
    @YeshiharegTgeu-gf7ol Год назад +1

    እኔ እምለው ካለስድብ ምንም አታውቁም ሰውን በስድብ ሳይሆተሳስቶም ቢሆን እንኳ መመለስ የሚቻለው በፍቅርነው እየሱስ ክርስቶስ ከሰማይ ሰማያት ክብሩን ትቶ መቶ በመስቀል ላይ የሞልን ፍቅር ግድ ብሎት ነው ከሱ የምንማረው ፍቅርን ነው እባካችህ ስድብ ሀጢያት ነው ።
    በመጀመሪያ በመካከላችሁ ያለውን አጥሩ የሌላውን ከመንቀፉችሁ በፊት እየሱስ ክርስቶስ የእውነትና የፍቅር አምላክ ነው።ተሳ

  • @yoakob-777
    @yoakob-777 Год назад +1

    አቤትትት ተረት 😂😂😂😂 እንደዚህ ያክል ድንቁሩና አአለወይ 😅😢😢😢

    • @Wise888
      @Wise888 Год назад +1

      Can you please stop writting negative comments if you don't like it please stop watching. l saw 2 of your comments and its not nice at all. I know you are not from this religiou believe .

    • @Wise888
      @Wise888 Год назад +1

      Can you please stop writting negative comments if you don't like it please stop watching. l saw 2 of your comments and its not nice at all. I know you are not from this religiou believe .

    • @habtamudagnachewlimenih2725
      @habtamudagnachewlimenih2725 Год назад

      Bante bet zemenawi neh aydel ?. denkoros enante .....

    • @traderb9510
      @traderb9510 Год назад +1

      ልቦና ይስጥህ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ/ሽ

    • @sarasara2006
      @sarasara2006 Год назад +1

      ተረቱ ለናተነዉ ለኛ አይደለም

  • @zt9549
    @zt9549 Год назад

    ለደጅህ፡አብቃኝ።

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg Год назад

    ወገኖቸሂወት እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ።ቅዱስ ጊወጊስ አማላጂ እንጂ ሂወታችን ነው አይባልም የእግዚያብሄርን ክብር ለቅዱሳን መስጠት ጥሩ አይደለም

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 Год назад

    ሌላ ሀይማኖት ነው

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg Год назад

    እረ ተረት አታውርዝም በይ እባክሽ

    • @kidistdibekulu4019
      @kidistdibekulu4019 Год назад

      ማን ተመልከች አለሽ የማታምኝ ከሆነ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Год назад

      @@kidistdibekulu4019 ማየት ምን ችግር አለው ።በማየት በመስማት ነው ጥሩ ነገር የሚገኘው ይህም ጥሩነገር መስሎኝ ሳየው ከወንጌል ከመፀሀፍ ቅዱስ አስተምሮ ውጭ ነው