አባታችን:ሆይ::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 48

  • @meseretkebede6203
    @meseretkebede6203 2 месяца назад +6

    ወድ የመድሀኒአለምና የእናታችን ቅድስተ ቅድሳት ድንግል ማርያም ልጅ እህታችን ለምታቀርቢልን መልካም ስራ እናመሰግናለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 месяца назад +16

    ድንግል ሆይ ዘፈንን በፍፁም እዳላዳምጥ ስለረዳሽኝ ክብር ምስጋና ለአንቺና ለልጅሽ

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 2 месяца назад +26

    ያንቺን ቪድዮ ሳይ እርጋታሽ ሰላምሽ ይጋባብኛል ደስተኛ ነው የምሆነው እመ ብርሃን በፀጋ ላይ ፀጋ ትጨምርልሽ

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 2 месяца назад +1

    እህታችን እግዝአብሐር ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 месяца назад +9

    እግዚአብሔር ከምንሰማው ክፉ ነገር ይሰውረን በእውነት በርቺ እህታችን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 2 месяца назад +2

    እግዝአብሐር አረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም መዝሙር ዳዊት22❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-hp9ux9fp3u
    @user-hp9ux9fp3u 2 месяца назад +6

    እህታለም ስለምታቀርቢያቸው አስተማሪ ቪዲዮው
    በጣም ነው የማመሰግንሽ በተረፈ ግዜ ሲኖርሽ እንደዚ ያሉ ባእድ ነገር የሚጨመሩባቸው ምግብም ሆነ ኮስሞቲክስ አቅርቢልን ❤

    • @elroitube27
      @elroitube27 2 месяца назад +1

      ካሁን በፊት የሰራችው አለ ወደ ውስጥ ግቢና ፈልጊው ታገኝዋለሽ

  • @mihretmeshesha8335
    @mihretmeshesha8335 2 месяца назад +6

    ❤❤❤እርጋታሽ የማይሰለች ሴት ነሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @seraye9862
    @seraye9862 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !የንግዴ ልጅ አዋላጆች ናቸው የሚወስዱት እሱ አልገባኝም ሃኑ ብትነግሪን!

  • @sabatekle3718
    @sabatekle3718 2 месяца назад +2

    Amen amen amen

  • @ብዙዩቱብ
    @ብዙዩቱብ 2 месяца назад +6

    ሀንዬ ቀለበትሽን ሳይ ደስ አለኝ የኔ እህት

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 2 месяца назад +1

    HOLY HOLY HOLY GOD BLESS YOU ALL !!!🌲🌲🌲🌻🌻🌻🌹🌹🌹

  • @chalachewayalew-xk1ex
    @chalachewayalew-xk1ex 2 месяца назад +3

    ሀንዮ ኑርልን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 2 месяца назад +4

    ሃንዬ እንኳን ደስስ አለሽ አገባሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ በጣም እድለኛ ነው አፈሰ

  • @KidanemehretEnate
    @KidanemehretEnate 2 месяца назад

    egziabher yetebken placenta ena rasu ekeba nbr le tsegur tru nw belawugn😢

  • @user-dt8eh2zb8p
    @user-dt8eh2zb8p 2 месяца назад +2

    የኔ እህት ቃል ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DereseMengist
    @DereseMengist 2 месяца назад +2

    አዋ ጎበዝ እንዲህ ነው መጀመሪያ እራስን ለሌሎች ጥሩ ምሳሌ መሆን ነው ዛሪ ምናምቴ የምተቀባቡትን አልቸቀባሽሜ

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r 2 месяца назад +2

    የኔ ማር እግዚአብሔር ያስድግሽ❤

  • @kokobworku2370
    @kokobworku2370 2 месяца назад

    😢

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p 2 месяца назад

    በርቹ ሃኑ❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @YeneB-qs8uw
    @YeneB-qs8uw 2 месяца назад

    Zefen suri tifr tifr kelem human hair yikribachu ehitoche hulum Aganint nachew Enen suri tifr masadeg zefen yasitewe Amlak lenantem yidres

  • @aynadissisay4504
    @aynadissisay4504 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክሸ በርቺ ማርያመ ትባርሸ

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 2 месяца назад

    Kalehiwoten yasemalen ehetachen❤

  • @brktiendale3616
    @brktiendale3616 2 месяца назад

    ሀኒቾ😘

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 2 месяца назад +2

    ጠፍተሻል❤❤❤

  • @mahlettadele7092
    @mahlettadele7092 2 месяца назад

    Kale Hiwot Yasemalen!!!

  • @retashmengistu7479
    @retashmengistu7479 2 месяца назад

    Selam Selam Haney endemnalesh yeegzeabeher Selam yibzalesh betam ewedeshalehu akebreshalehu ❤❤❤

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 месяца назад

    Thank you for sharing ❤️

  • @lesunehwoldemariam5145
    @lesunehwoldemariam5145 2 месяца назад +3

    ሌላው ፡ ደገሞ ፡ እመቤታችን ፡ ከቶማስ ፡ ጋር ፡ ስትነጋገር ፡ እመቤቴ ፡ የልጅሽን ፡ ትንሣኤ ፡ ሳላይ ፡ ደግሞ ፡ ያንቺንም ፡ ብሎ ፡ እርሱን ፡ ፡ ከደመናው ፡ ሊጥል ፡ ወደድ ፡ ነው ፡ በለው ፡ ነው ፡ አባቶች ፡ የሚያስተምሩን ፡ እንድዚህ ፡ አይነት ፡ ስትለቂ ፡ ከአባቶች ፡ ትምህርት ፡ ላይ ፡ ቢሆን።

  • @lesunehwoldemariam5145
    @lesunehwoldemariam5145 2 месяца назад

    አባቶቻችን ፡ እራሳቸው ፡ ላይ ፡ የሚጠመጥሙት ፡ የእመቤታችን ፡ መገነዝ ፡ ነው።

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 2 месяца назад +1

      ካህናት እና ሞሎኮሳት እራሳቸው ላይ የሚያደርጉት ቆብ የክርስቶስ እየሱስ የእሾህ አክሊል ምሳሌ መሰለኝ

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 2 месяца назад

    ሀንየ ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @BezaYakob
    @BezaYakob 2 месяца назад

    እመብርሃንን እንዴት እንደምወድሽ ሀኒዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ:

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 2 месяца назад

    ውይ ቆንጅዪ ማር አፉ ሲጣፍጥ እግዚአብሄር ያሳድግህ።

  • @user-gb3mw4tf8l
    @user-gb3mw4tf8l 2 месяца назад

    ሃንዬ ስወድሽ የአንቺ እርጋታ ይጋባብኝ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 2 месяца назад +2

    በረች እህቴ ቬር ❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤ አረጉ❤❤❤

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 2 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛ እሕታለም❤❤

  • @lesunehwoldemariam5145
    @lesunehwoldemariam5145 2 месяца назад +1

    ገመዱ ፡ የጅራፉ ፡ ምሳሌ ፡ ነው ፡ በክብሮው ፡ ላይ ፡ ያለው ፡ የተጠላለፈው ፡ የሰምበሩ ፡ ምሳሌ ፡ ነው።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 месяца назад

    በፈጠረሽ እህቴ እኔ ፕላሴንታ made Italy ከጸጉር ቤት ገዝቼ ስጠቀም ነበረ ጸጉሬ ቀለም ስላበላሸው አሁን ቆይቻለሁ ካቆምኩ እና በቅውነት ስሰማሽ ደርቄ ቀረሁኝ 😢

  • @NEWIEWIS
    @NEWIEWIS 2 месяца назад

    they have a good reason for backing the abortion movement i think

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 2 месяца назад

    እንዲህ አይነትም ባለቤት ባል አለ ኡ

  • @aklilukassa-pj2zf
    @aklilukassa-pj2zf 2 месяца назад +2

    ኦርቶዶክሳዊት ሴት

  • @BilenDanile-io5pm
    @BilenDanile-io5pm 2 месяца назад

    አዋ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አህድ አምላክ ሰጉርቤት ስሆድ ብዙ ግዜ ተጠቅሜለው how come I didn't notice

  • @athenastv1557
    @athenastv1557 2 месяца назад

    Demons magic if thete is god then god wants them to exist..
    Focus to one and common good and dont react but only act to good first of women children and humanity and all will be better...😊

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 2 месяца назад

    ሀኔየ አንች ሳይ ደስ ይለኛል ተሎ ነይልኝ i see you I'm I'm happy ሀኔቹየ please make video every day we love you
    በእግሌሽ አልችልም

  • @user-st2vr1tw6h
    @user-st2vr1tw6h 2 месяца назад

    ትርጉም እየታናገርኪ