አለመጨነቅ ያስጨንቃል II በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ II Prophet Tilahun tsigaye

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 дек 2022
  • Thank You For Visiting Our RUclips Channel and Please subscribe To get New Videos. To be a partner of this ministry contact us with email: semeionintchurch@gmail.com Or Phone: +251911055314 / +251911979313 / +251945422424 . Bank Account Number Commercial Bank Of Ethiopia 1000395562456 Birhan Bank 1181130000578 GOD BLESS YOU

Комментарии • 159

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 14 дней назад +1

    ጥልዬ ጌታ ይባርክህ ነፍስ አልቀረልኘም እድሜ ይሰጥህ በዚህ ሙቀት በፀጋው ተሸፈን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 11 месяцев назад +1

    ጥሌ መንፈስ ቅዱስ ጴጥሮስንና ጳውሎስን እንደተጠቀመ እየተጠቀምህና እንዳትታበይ ጌታ ይርዳህ🙏✝️✝️✝️❤️👍❤️🙏❗️

  • @kasechkasech6292
    @kasechkasech6292 Год назад +2

    ነብይ ጥሌ ተባረክ እንወድሀለን

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 11 месяцев назад +2

    ጌታ ይባርክህ🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤️🙏🌹

  • @almazmogose1337
    @almazmogose1337 Год назад +2

    በዚህ ዘመን ወንጌል እንዲህ ስሰበክ ከመደሰት ለጌታ አሁንም ልጆች እንደሉ እርግጠኛ ነኝ ጌታ በዘመኑ ሰው አይታጣም አንተ የተበረክ የጌታ ሰው በዘመንህ ሁሉ ማንም አይቋቋምህ በክርስቶስ ደም ተሸፈን ኡፉፉፉፉፉ ወንጌል ወንጌል አይ ወንጌል ምኑ ጠፈጭ ነህ ምኑ ማረክ ነህ ኡፉፉፉ እንኳንም አገኘሃኝ የኔ ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ ለዘላለም 📖🔥🔥🔥😭😭

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 Год назад +39

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት አስተማሪ ነው ልብን የሚያረሰርስስስስስ የእግዚአብሔር ቃል ነው ያካፈለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዘመንህ ይለምልም

  • @yeroana
    @yeroana Год назад +1

    Prophet selante getaa yibarek !! yetesexeh yeqal magelex bexam yegermenyal !! bante bekuul getaa hulu negeren eyyeseraw new. le zelalem semuu yemesgen!!!

  • @efilule9457
    @efilule9457 Год назад +2

    ነብይ የሚለዉ ስም እንደዚ በቀለለበት ዘመን ፀጋህን በአግባብ መጠቀምህ እድለኛነት ነዉ ጌታ ይባርክህ

  • @mimitadele7070
    @mimitadele7070 Год назад +2

    Wuuuu eyesus yetignawum yegna kal Ayigeltsewum esu hiyawu new yezelalem fetari❤❤❤❤😢😢😢

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 7 месяцев назад +1

    ልቤ እንደ እሳት የሚቀጣጠልበት ስብከት ክብር ለኢየሱሴ

  • @ayenalembelayneh2369
    @ayenalembelayneh2369 Год назад +15

    የመላውን አጣው እኮ 😭😭በቃ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንክ የባረክ አንተን ጽኑ ሃያል ሰው 😰🥰🥰🥰

  • @YohaannisHirbaayyee
    @YohaannisHirbaayyee Месяц назад

    ዋው!!!
    ጌታ ኢየሱስ የአገልግሎት ዘመንህን ሁሉ ይባርልህ። መገለጡንም አብዝቶ ይጨምርልህ።

  • @kebedemamo4749
    @kebedemamo4749 Год назад +4

    የማይጠገብ የእግዚሐብሔር መንፈስ 🙏🙏🙏😭😭

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen8558 Год назад +3

    የምር እግዚአብሔር ሰው አለው
    ምን አይነት ተስጦ ነው?
    ተማስጬ ነው የሰመውት ተባረክልኝ
    የፔሮቴስታንት አማኝ አይደለሁም ግን የዚህ ሰውየው ትምህርት ዋው ነው

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Год назад +1

    በጣም ድንቅ ነብይ ነህ ጥሌ ቡሩክ ሁን ተባርኬሃሎ በቡዙ

    • @genetgkiros8746
      @genetgkiros8746 Год назад

      Yesss thanks God ohhhh Jesus this is the right time to see ur image

  • @user-sr3wg7uw3g
    @user-sr3wg7uw3g Год назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን እና ሞገሱን ያብዛልህ ዘመንህን ጌታን እያገለገልክ ኑር

  • @tarekegntafesse8682
    @tarekegntafesse8682 Год назад +24

    ስለጥሌ የወንጌል መገለጥ እና የመረዳት ፀጋ ኢየሱስ ይክበር!
    ዘመኑ ይባረክ!!

  • @tigistmarkos2579
    @tigistmarkos2579 Год назад +1

    Uffffff mene aynet temert nw.
    Tile ymer egzhabher tsgawne chemer chmamero yestek....... becha hulu sesma yegermal..... geta yebarek.

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 Год назад +3

    ኦ መንፈስ ቅዱስ ኡኡኡ😢😭📖❤️🔥🙏ሃሌ ሉያ ክብር ሁሉ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን❤️🙌🙏እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርብህ ተባረክልኝ ወንድሜ📖❤️🔥🙏🙏

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 10 месяцев назад

    አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @sisielias8992
    @sisielias8992 11 месяцев назад

    እሜን እሜን እሜንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተባረኪ🙌🙌🙌

  • @liyutube4637
    @liyutube4637 Год назад +1

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ አሜንንንንንንንንን ጥልዬዬዬዬ ታባርክ😥😥📖📖📖📖📖❤❤

  • @user-dp8mg3ch6f
    @user-dp8mg3ch6f Год назад +4

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ድንቅ ጌታ ስም ይባርክህ ልብን የሚነካ የእግዚአብሔር ቃል

  • @sintayheusilase4300
    @sintayheusilase4300 Год назад +4

    የእግዚአብሔርን ቃል ለማስተማር ያለዉ ዕወቀትና መረዳት በጣም ይገርመኛል

  • @fhjghjj1401
    @fhjghjj1401 10 месяцев назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏 tabarki zamanki hiylotik ye baraki lamilim be yesus sim 🙏🙏🙏

  • @azebhaho6109
    @azebhaho6109 Год назад +13

    ኢየሱስ ጌታ ነው ስሙ ከፍ ይበል በምድርም በሰማይም ጥልዬ ተባረክልን

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад

    አሜን

  • @icarefrp7987
    @icarefrp7987 Год назад +4

    He reads Bible verses line by line that we should do every day

  • @s.m.tu6tx
    @s.m.tu6tx 9 месяцев назад

    አሜን ተባረክ

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Год назад

    እግዚአብሔር፡ይመስገን

  • @ududjsjsjbsnsnsjsj4189
    @ududjsjsjbsnsnsjsj4189 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ይሁን ለእግዚአብሔር ሠላሜችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ክቡር ይሁን ለኢየሱስ ሃል ሉያ ወንድሜችን ታባርክልኝ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏😍😍🥰🥰😘☝️💪🖐️🖐️🖐️😇😇😇🥳💯💯💯💝💝💝💝🙇🙇

  • @helenkadrii6899
    @helenkadrii6899 Год назад

    amen amen Abaa 😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mesimesi3695
    @mesimesi3695 Год назад

    ኡፍፍፍ አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @shobisodemisie3681
    @shobisodemisie3681 Год назад

    ኡ ዘመንህ ይበረክ ።❤❤❤❤❤❤

  • @sentayehudebele2332
    @sentayehudebele2332 Год назад

    እግዚአብሔር ያብዛልህ ❤️🙏🙏🙏🥰🥰🥰ውውውውው

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 10 месяцев назад

    ተባረክልኝ😊😊😊

  • @Tamiruassefa5335
    @Tamiruassefa5335 Год назад +1

    የሚገርም የቃል መግለጥ ፀጋ ነብይ ጥሌ

  • @prophetdinkineshergado1276
    @prophetdinkineshergado1276 Год назад

    ብሪክ በልልን

  • @germewgimeskel8158
    @germewgimeskel8158 Год назад +1

    ኡኡኡ ኡኡኡ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @wedimengesha6980
    @wedimengesha6980 Год назад +1

    ህይዎት ያለው የትረካ ስብከት!
    Lively Preaching, Blessings Prophet Tele!

  • @kasemmack8839
    @kasemmack8839 Год назад

    እግዚአብሔር የነፍሴ እረፍት ነህ ስምህም ለዘላለም የተባረከ ይሁን

  • @zewudueyayou5027
    @zewudueyayou5027 Год назад

    ነቢይ ጥላሁን ይብዛልህ ተባረክ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ በእጥፍ ፀጋ ይጠቀምብህ።

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 Год назад

    ወይኔ ይህን ትምህርት ስሰማ መዳኔ አጠራጠረኛ

  • @chereneterketo1123
    @chereneterketo1123 Год назад +3

    እዴኤት ደስይላል ትምርትህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @konjitgichamo9727
    @konjitgichamo9727 Год назад

    Amen amen amen amen😢😢😢😢😢 amen amen amen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤geta yibariki Tabrkiiiiiiiii

  • @elizabethkassahun1368
    @elizabethkassahun1368 Год назад

    Slante egziabher ybarek

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Год назад

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @fatmauae7979
    @fatmauae7979 Год назад

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን እየሱስ ጌት ነዉ እየሱስ ይድናል

  • @wondunigussie8507
    @wondunigussie8507 6 месяцев назад

    Amennnnnn

  • @helenmekonen6610
    @helenmekonen6610 Год назад +4

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ ።❤❤❤❤

  • @tsedekemelese
    @tsedekemelese Год назад +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው ።

  • @mesekeremmesekerem969
    @mesekeremmesekerem969 Год назад

    Amen

  • @user-bp7nf1xe6x
    @user-bp7nf1xe6x 11 месяцев назад

    ትምርቶቺ ልቡን ይናከል እገዘሐቤር ይበርክ::

  • @canaan8969
    @canaan8969 Год назад +6

    Amen Jesus my Lord! I will worship you forever!

  • @TemesgenYonas-gs7qr
    @TemesgenYonas-gs7qr 15 дней назад

    Amennn

  • @solomondemissie9020
    @solomondemissie9020 9 месяцев назад

    WOW AMAZING GOD BLESS You

  • @yordanosmenghistab1297
    @yordanosmenghistab1297 Год назад

    Good bless you brother

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 9 месяцев назад

    Ameeeeennnn❤❤❤❤

  • @deborahsongforchrist
    @deborahsongforchrist Год назад

    Ameeee Ameeen

  • @woriqenshtagasa2333
    @woriqenshtagasa2333 Год назад

    Wow wow ታባረክ ታባረክ ናብይ ጥለ ❤️❤️❤️❤️
    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ይገርማል የጌታ ሥራ 📚📚📚📚📖📖📖📖

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Год назад +1

    Oh መንፈስ ቂዱስ 🙏🙏🙏ታባራክ ጥሌ

  • @DegefeWolde-ey6oz
    @DegefeWolde-ey6oz Год назад

    Wow 😲😲 tebarek

  • @elinaselam6915
    @elinaselam6915 Год назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @TsionAshenafi
    @TsionAshenafi 8 месяцев назад

    Geta yibarcih tile

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es 11 месяцев назад

    አሜን ጌታ እግ/ር ይባርኮ ፀጋህን ያብዛሊህ ተባርክህ❤❤

  • @gizyyetera12-kr1zq
    @gizyyetera12-kr1zq Год назад

    Geta ybarikih

  • @kalkidanendiryas
    @kalkidanendiryas Год назад

    God bless you

  • @teferadabi3198
    @teferadabi3198 6 месяцев назад

    Stay blessed prophet you grace is come Double portion upon me. I see in Jesus name

    • @teferadabi3198
      @teferadabi3198 6 месяцев назад

      Your grace I mean.

    • @teferadabi3198
      @teferadabi3198 6 месяцев назад

      Your grace in double portion may come upon me in Jesus name amen.

  • @beecell5961
    @beecell5961 Год назад +2

    WOW WOW WOW WOW WOW WOW WOW WOW WOW WOW WOW WOW ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @andinetashenafi4934
    @andinetashenafi4934 Год назад

    አየሱስ ክርስቶስ እንዲህ ይሰበካል። መንፈስ ቅዱስ እንዴት ቃሉን እንደሚገልጥ ሳስብ ቃላት አይኖረኝም። አቤት! የእግዚአብሔር ቃል.......

  • @hdhdhushshshje4105
    @hdhdhushshshje4105 Год назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ይባረክ 💞

  • @kwtkwt4028
    @kwtkwt4028 Год назад

    እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ የነገሰታት ንጉሰ የጌቶቹዉ ጌታ እየሱሰ

    • @zedmotivationalspeech7089
      @zedmotivationalspeech7089 Год назад

      ጌታ ኢየሱስ ከዚህ የበለጠ የቃል መገለጥ ይጨምርልህ።

  • @sebletesfaye9115
    @sebletesfaye9115 Год назад +1

    GOD IS GOOD

  • @tesfugirma8826
    @tesfugirma8826 Год назад

    Geta yibarki 💯🙏

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Год назад +1

    በቃ:እውነተኛ:አገልጋይ:አንተነህ:ጌታይባርክህ

  • @zoladelina2935
    @zoladelina2935 Год назад

    Zibirikirik new emiaderigew

  • @raheldesta4373
    @raheldesta4373 Год назад +1

    Real gospel, May Holyspirt give me a strength to stand for the truth like Jhon

  • @zaritudaniel1428
    @zaritudaniel1428 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ዛማንክን ይባርክህ ጥሌ😭🙏🙏🙏🙏

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 Год назад

    Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeenአሜንንንንንንንንን ጥልሽ የተባረከ ሰወ ነክ

  • @infinixuserferehiwot
    @infinixuserferehiwot 9 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖📖📖

  • @getamelkamnew
    @getamelkamnew Год назад

    Eufffffff. Geta zamankin yabarkaw

  • @user-lq5ow8vo2x
    @user-lq5ow8vo2x Год назад

    አሜን አሜን ዘመነህ ይባረክ ጥሌ

  • @kiyatesfaye634
    @kiyatesfaye634 Год назад

    ወንድሜ ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ በጌታፍቅር አንድትረዳኝ እጠይቅሀለሁኝ እንዲህብዬ እንደገና ደህንነትን እንድታሰተምረኝ ደግሜ በጌታፍቅር እለምንሀለውኝ እጠይቅሀለውኝ በደምብ ገብቶኝ ተረድቸ አውቄው እንዳመልከው በተሰጠኝዘመን ሁሉእያሳየሁት እንድኖርለት በብዙ ተጠምቸዋለሁኝ እና እባክህ ወንድሜ እርዳኝ???

  • @user-iu5ke7qv3p
    @user-iu5ke7qv3p Год назад

    አሜንንንን❤❤❤

  • @tezerashgubuka5929
    @tezerashgubuka5929 Год назад

    አሜንንንን

  • @aselefecherimiyas8859
    @aselefecherimiyas8859 Год назад

    በኢየሱስ ስም ተባርኬ ቂረ
    ዘመንህ ሁሉ ይባርክ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Год назад +2

    ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @tsfaabpaulos
    @tsfaabpaulos Год назад

    እፍ እፍ ቃሉን ቁጭ እኮነው የምያረገው እድሜህን ጌታ ይባርክህ

  • @BooniiLataa
    @BooniiLataa Год назад

    Ameen ameen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biniambirhane9901
    @biniambirhane9901 Год назад

    አሜን አሜን ሃለሉያ

  • @wubneshmelke6060
    @wubneshmelke6060 Год назад +1

    Amen, Geta yabzaleh prophet Tele!! You are so blessed!!!

  • @mathewoslea4315
    @mathewoslea4315 Год назад +1

    hulum nebyi indezh IYESUSN bold adrgew bisebku ,tebarek yene wondimi,geeta yibarikh sitsebik ye IYESUS kibr yitayegnal

    • @woyenefelke8641
      @woyenefelke8641 Год назад

      በውነት ጌታ ዘመንክን ይባርከው

  • @miramarkos977
    @miramarkos977 Год назад +1

    Zarame sawu Alawu laa Gataa Simu yibarake💞💞

  • @senaitwoldu5284
    @senaitwoldu5284 Год назад

    Wawwww tabrki ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @imkmimi6958
    @imkmimi6958 Год назад

    አሜንንንንን ቃል? አጤሁ ዘመንክ ይባረክ

  • @user-pn5kg5vc6y
    @user-pn5kg5vc6y Год назад

    ይሄን የገለጠልክ ጌታ ይባረክ

  • @girmaygebre8612
    @girmaygebre8612 Год назад

    እኔም እብድተባልኩ በእግዚአብሄርስም እኔግን አላብድም ከስንት እሳት ያውጣኝ ጌታ እግዚአብሄር ሀያልነው በእግዚአብሄር እሱ አለኝ የልቤንነው የሰበከው አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ካንተጋይሁን ወንድሜ

  • @prophetdinkineshergado1276
    @prophetdinkineshergado1276 Год назад +2

    ዘመንህ ሁሉ የተድላ ይሁን በኢየሱስ ስም

  • @lidiyaeshetu3307
    @lidiyaeshetu3307 Год назад

    Zemenh yibarek tsega yubzalik

  • @tsehayeleroetsehay3802
    @tsehayeleroetsehay3802 Год назад

    Nefesem alekerlegni tebaerk