[NEW🔥] ተጋብተዋል - አዲስ አስቂኝ የገጠር ድራማ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 154

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 5 месяцев назад +68

    ደቂቃ ይጨመር የምትሉ ላይክ😅😮❤😂

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t 5 месяцев назад +4

    ትበይንም አዉቃ ነዉ ጉድ አስጨርሻቸዉና ምስጢሩ ይዉጣ ❤😂 ወይኔ ባቻየሁ ጉድሸ ፈላ 😂

  • @Sara-hn4ig
    @Sara-hn4ig 5 месяцев назад +8

    በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 5 месяцев назад +3

    አላስታውስም ብላ ወሬ ሲጀምር አውራ እጂ እያለች አይ ትበይን 😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-rw3kj8yr8d
    @user-rw3kj8yr8d 5 месяцев назад +10

    የባች አየሁ ጉዳይ ይጋለጥ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 5 месяцев назад +6

    ትበይን ጉዳቸው ተናግሪያቸው ትበይን ይቅር ዱላ በከላሽም ብትመታ ምንም ኣይመሥላትም ጅግና እኮናት❤❤

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t 5 месяцев назад +4

    ሻሽቱ ልታገባዉ እንዳይመስላችሁ ጉዱን ልታስወጣዉ ነዉ 😂❤

  • @hddi491
    @hddi491 5 месяцев назад +2

    የምወዳችው በምክንያት ነው ብቻይን በነበርኩበት ሰሃት ነው እናንተን ያወኳቹህ እና ደሞ ጠቤን አምጡልኝ 😢😮

  • @tube-ef6sr
    @tube-ef6sr 5 месяцев назад +2

    እረ በፈጠራችሁ እረዘም አርጉልን ደቂቃውን😂❤❤❤❤

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r 5 месяцев назад +7

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ምርጥ ድራማ ነው...... ስንደክም ውለን በእናንተ ፈታ እንላለን

  • @user-hq3if3rc3i
    @user-hq3if3rc3i 5 месяцев назад +2

    ትበይን ግን አውቃ ነው መሰለኝ ማስታወስ አልችልም ያለችው 😂

    • @user-yx7tp7iz6j
      @user-yx7tp7iz6j 5 месяцев назад +2

      አዎ ትናትም የሰጧትን መዳኒት ተፍታዋለች

  • @user-su7gh2qo4j
    @user-su7gh2qo4j 5 месяцев назад +2

    ትበይን አሁንሰ አናደድሸኝ ለምንድን ነወ ማተዋረጃቸው

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 5 месяцев назад +2

    ወፍ ይመሰል በየሄደክበት ማረፍያ ከታጣም አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 5 месяцев назад +4

    ትበይኒ እንካን ተሻለሽ ሲወዳቹ ለሁላቹም❤❤

  • @user-ep9yt3bb5f
    @user-ep9yt3bb5f 5 месяцев назад +3

    ስልኬን ሳነሳ😂😂😂😂

  • @SalamGhart
    @SalamGhart 5 месяцев назад +3

    አያሌው💝የኔ ፉንቃ💘💝💝😍😍😂😂😂😂😂😂እኔንም ፍቅሬን ተረዳኝ😒😒🙆🙆🙆🙆🙆🙆

    • @agereeageree8190
      @agereeageree8190 5 месяцев назад +1

      😂😂😂😂 ትበይን ነይ ጉድሽን እይ😂😂

    • @SalamGhart
      @SalamGhart 5 месяцев назад

      @@agereeageree8190 እሷ አሟት የለ በቃ😒😒🙆🙆😂😂😂😂😂

  • @user-es2nh7fm4r
    @user-es2nh7fm4r 5 месяцев назад +2

    መጣችሁልን የኛ አዝጎች

  • @hayahaya-si5wb
    @hayahaya-si5wb 5 месяцев назад +2

    መጣችሁ ስጠብቃቸሁ

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z 5 месяцев назад +1

    የባንቻየሁ ጉድ አይጋለጥምደ ሆ😂😂😂😂😂😂😂

  • @userenter2635
    @userenter2635 5 месяцев назад +7

    ወፍ ይመስል በየሄድክበት ማረፍያ አታጣ😂😂

  • @user-zu4mo9wv6c
    @user-zu4mo9wv6c 5 месяцев назад +1

    የኛ ተናፋቂወች መጣች ደስስትሉ

  • @user-mr7sg9es9m
    @user-mr7sg9es9m 5 месяцев назад +1

    ተበይን አስችሎሽ ዝም አልሽ ባንቻየሁ ቅናቱ ሊገላት ነው😂😂😂😂😂😂

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 5 месяцев назад +1

    😂😂😂ባቻየሁ መቀናቱ ነው 😂😂 ትበይኔ ግን ተጫወትሽባቸው 😂 የኔ ማሮች

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 5 месяцев назад

    አያሌዉ ተረጋጋ ዛሬስ ሻሽቱን መዳር አይፈልግምነበር😅ባቻየሁ😂😂ከሁለት ያጣ እዳኮኝ አረጋጊዉ😂😅

  • @user-cj1gc7xw7l
    @user-cj1gc7xw7l 5 месяцев назад +1

    ተበይን ነቄ ብላሻል ጎበዝ 😂😂😂😂

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 5 месяцев назад

    አረ እረዘም አርጉት በጣም አጫር ነው 😢😢😢😂😂😂በርቱ ጎበዝ❤❤❤❤

  • @rgfghg794
    @rgfghg794 5 месяцев назад +1

    አቀማምሺዉአለአያሌዉ😂😂😂😂

  • @ConfusedAnglerfish-tb6lg
    @ConfusedAnglerfish-tb6lg 5 месяцев назад +1

    በጣምነው ምትመቹኝጨ🎉🎉🎉🎉

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 5 месяцев назад +1

    አይ ሻሽቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-xl2bl1vb6j
    @user-xl2bl1vb6j 5 месяцев назад

    ትበይኔ የኔ ቆነጆ ለካ አውቀሽ ነው አፈንጂውማ የነዚህ ወርደታሟችን

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 5 месяцев назад +1

    መጡመጡ🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 5 месяцев назад

    አቀማምሽው ምኑንም ምኑንም😅😅😅😅😅

  • @SalamGhart
    @SalamGhart 5 месяцев назад +1

    የኔ ሳቄ ምንጭች😍😍😍😍😍

  • @MeseretMekonn-bc1xl
    @MeseretMekonn-bc1xl 5 месяцев назад +1

    አስማረ ኧርጋ

  • @user-mg6yo6jd2z
    @user-mg6yo6jd2z 5 месяцев назад

    ወይ ፈታ እኮ ነው የምታረጉኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ግን ትንሽ ሰዓት ይጨመር?

  • @gjfu4978
    @gjfu4978 5 месяцев назад

    ትበይን መቼ ነዉ እምታወጭዉ 😂😂❤❤❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 5 месяцев назад

    ሻሸ የሰርግ ወረቀት እንዳትረሽኝ 😂ግን የባንች አምላክን ጉዳይ ስትሰሚ ልትፈችው ትችያለሽ😂❤

  • @noranora7852
    @noranora7852 5 месяцев назад

    ደቂቃው ይጨመርልነ በተረፈ በርቱ ጥሩነው የከፋለና የባቻየሁ ገድ ይገለጥ በጉጉት ገደላችሁንኮ

  • @user-yl2me6ej2u
    @user-yl2me6ej2u 5 месяцев назад

    የዛሪውስ ከፋ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 5 месяцев назад +1

    መጡ😂😂

  • @user-zn2tu4eu2f
    @user-zn2tu4eu2f 5 месяцев назад +3

    የኔ ውዶች ፈታ ዘና እኮ ነው የምታደርጉኝ ውድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mg6yo6jd2z
    @user-mg6yo6jd2z 5 месяцев назад

    ዉዶቸ ደስ ስትሉ🎉🎉🎉🎉🎉😂❤ ግን ትንሽ ሰዓት ይጨመር

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 5 месяцев назад

    ዛሬ በሳቅ ገደሉኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😅

  • @kedijagashawu9135
    @kedijagashawu9135 5 месяцев назад +1

    ዛሬ አደኛ ነኝ😂❤❤

  • @user-ep9yt3bb5f
    @user-ep9yt3bb5f 5 месяцев назад

    የምር ቅጠልአስነክትዋት
    መሆን አለባት ሻሸ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤በርቱ።

  • @Emey696
    @Emey696 5 месяцев назад

    ትበይን ግን ስሟ ደስ ሲል❤❤😂😂😂

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8k 5 месяцев назад

    ዋው ባንቻየሁ ጨነቃት አይ ፍቅር

  • @user-ii5ib3ml6x
    @user-ii5ib3ml6x 5 месяцев назад

    አይ አያሌው አረሳሽንም አላለም 😂😂😂😂😂

  • @GdHhd-el4ht
    @GdHhd-el4ht 5 месяцев назад

    አረሳሺንም አላለም አያሌው😂😂😂😂😂😂

  • @shaimashaima5044
    @shaimashaima5044 5 месяцев назад +1

    አያሌው
    አረሳሺንም
    አይይ

  • @Ayal19
    @Ayal19 5 месяцев назад

    ትበይን ዝምታ መረጠች መጨረሻው ምን ይሆን ጓጓሁ አያሌውና አስማረ የዋሆች ሆነው እንጂ የባንቻየሁ ነገር በድንብ ያስታውቃል እኮ ሻሺቱ ምስኪን😅😅

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 5 месяцев назад

    የባቻየሁ ጉደይ ይጋለጦል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gfj5233
    @gfj5233 5 месяцев назад +2

    ትበይን የነባቻየሁን ጉድ አውጪባቸው

  • @MeseretMekonn-bc1xl
    @MeseretMekonn-bc1xl 5 месяцев назад

    ባንቻየው ምንድነው ሀሳቧ😂😂😂

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 5 месяцев назад

    ትበይን ትንቃ ጉዳቸው ይጋለጥ አለበለዚያ 😢😢

  • @A13Galaxy-ib1qn
    @A13Galaxy-ib1qn 5 месяцев назад

    የሻሸነገርስ ከፋለናግበ😂😂😂

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen 5 месяцев назад

    ወላ ትበይን ዋይድድ ሀራሚ😁😁

  • @user-qd9mg4tx5y
    @user-qd9mg4tx5y 5 месяцев назад +1

    ውይይይ የኔውዶች

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen 5 месяцев назад

    ማሻ አላህ አያሌዉ አድስ ሱሪ አሰፍቷል😂

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n 5 месяцев назад

    ትምህረት አዘልንው እንዳታቆርጡት

  • @AaSs-it7us
    @AaSs-it7us 5 месяцев назад

    ትበዪ ን ተሻላት 😂😂❤❤

  • @user-ms1qv2rs2m
    @user-ms1qv2rs2m 5 месяцев назад

    ባቻየሁ ቀንታለች😜😛😛😂😂😂👈

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d 5 месяцев назад +1

    አደራችሁን ዛሬም ልባችንን እዳታጠለጥሉት የባችአየሁን ጉድ ተናገሬትበይን ዛሬስመቃትአለብሽ

    • @user-rr4ef4if7b
      @user-rr4ef4if7b 5 месяцев назад

      አቃጠሉንኮ ብጣሽ ቪደወ እየሰሩ ምናለ ረዘም ቢያደርጉት

  • @MediMohammed-kg7hq
    @MediMohammed-kg7hq 5 месяцев назад

    ደቂቃ ይጨመርልን😢😢
    ከፍለ ና ግባ አላለችም እነሱ ቁመው🙈 አይ ሻሺቱ😂😂😂😂

  • @assefagemeda3278
    @assefagemeda3278 5 месяцев назад

    ትበይን አውቃ ነው የሰጣትን መዲሐኒት እኮ ተፋችው

  • @user-yx7tp7iz6j
    @user-yx7tp7iz6j 5 месяцев назад

    ከአስማረ ፍቅር አጩሎኛል❤

  • @amaredesalegn4836
    @amaredesalegn4836 5 месяцев назад +1

    ኽረ በጉጉት አለቅን

  • @user-dz5hk5zv3l
    @user-dz5hk5zv3l 5 месяцев назад +1

    አይይይ ትበይኔ በጎ ሆነች ይሆን???

  • @asrebebasrebeb2314
    @asrebebasrebeb2314 5 месяцев назад

    የባቻየሁ ቅናት 😂😂😂

  • @taibabtai2358
    @taibabtai2358 5 месяцев назад

    የተባየሁ ነገርስ 😥😂

  • @user-jo9nq8mn2c
    @user-jo9nq8mn2c 5 месяцев назад

    እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤❤

  • @dgtg957
    @dgtg957 5 месяцев назад

    አይ አያሌዉ😂😂😂😂😂😂

  • @yeshiwas8757
    @yeshiwas8757 5 месяцев назад

    ትበይን ግን ሁሉንም ታውቃለች። መድኃኒቱን ም እኮ አልወሰደችውም ። በኋላ አላመመኝም ነበር ካለች ደግሞ ነገሩ ይበላሻል ።

  • @user-rx5mp5dn7s
    @user-rx5mp5dn7s 5 месяцев назад

    ክክክክ ሻሺቱ አረጉድ እረሳሀቾሁ አላለችም

  • @tztatzta-de4xi
    @tztatzta-de4xi 5 месяцев назад

    እናታለም ለምለሞ እናታለምለምለሞሐገሬ

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 5 месяцев назад

    መጣችዉ ውዱች ተዉ ደቂቃ ጨምሩልን ኩመንት አንብቡ እንዴ

  • @user-ou5sf7hc6e
    @user-ou5sf7hc6e 5 месяцев назад

    🎉ትበይንአረበቃሸሸረኛ😅😅😅

  • @user-gi7qc3bc1k
    @user-gi7qc3bc1k 5 месяцев назад

    መጣችሁልን 🌹🌹🌹🌹

  • @user-tk6rv9or5t
    @user-tk6rv9or5t 5 месяцев назад +1

    ደቂቃ ይጨመር

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @banchy.bamalk
    @banchy.bamalk 5 месяцев назад

    ደይቃ ጨምሩበት

  • @user-fl8bm7zk9v
    @user-fl8bm7zk9v 5 месяцев назад

    ለምንድነው የምታሳጥሩት ሠፍ እንዳልኩ አበቃ ሲለኝ መናደዴ ጨምሩበት ደቂቃ

  • @user-ng3bn3vx9l
    @user-ng3bn3vx9l 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂ወዩ

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 5 месяцев назад

    አረ ትበይን የነባንቻየውን ጉዳይ ፍርጥ አድርጊ እንጂ ደቂቃ ጨምሩ ባካችሁ ሱስ ሆኑብኝ እኮ

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 5 месяцев назад

    በርቱ

  • @tebahosin3760
    @tebahosin3760 5 месяцев назад

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bl9cw7bm8o
    @user-bl9cw7bm8o 5 месяцев назад

    መገን😂😂😂

  • @Halima-gt3yk
    @Halima-gt3yk 5 месяцев назад

    Siwadachuh😂😂❤❤❤❤

  • @ralamerialameri563
    @ralamerialameri563 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @user-rk1do8vx5l
    @user-rk1do8vx5l 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @aminetibrahim-dz3dj
    @aminetibrahim-dz3dj 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @khawlasaeed6134
    @khawlasaeed6134 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @user-cm5uu4lk4p
    @user-cm5uu4lk4p 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hp6gn8or7x
    @user-hp6gn8or7x 5 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-jh4oz4gf3j
    @user-jh4oz4gf3j 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy 5 месяцев назад

    😂😂😂❤❤❤

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂ባንቻየሁ

  • @YouTubechannel-mu9uj
    @YouTubechannel-mu9uj 5 месяцев назад

    😂😂❤❤❤

  • @missfatma3577
    @missfatma3577 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-es6hk9bk4s
    @user-es6hk9bk4s 5 месяцев назад

    😂😂😂❤❤❤❤