ፍቅር ይሻለናል!!❤❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 61

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 2 месяца назад +6

    ከዚህ በፊት ሻሼና ትበይን በአስማረ ላይ ያሾፉ ነበር አሁን ዕጣው ደረሳቸው፣
    አያሌው እና ትበይን መቼም አይለያዩም ጭቅጭቁ ከጥላቻ ሳይሆን ከፍቅት እና ልማድ ነው። አሁንም አንድ ግዜ አጋጥሟቸው ወይም ጎባን የመሠለች መንገደኛ አምጡ በቅናት ይተቃቀፋሉ።
    ሁለቱም መለያየት የማይሆንላቸው ሲበዛ ጉረኞች ናቸው።
    💚
    💛

  • @የፋኖውሚስትነኝየቦረናዋ
    @የፋኖውሚስትነኝየቦረናዋ 2 месяца назад +4

    አያሌው ያስቀኛል😂😂😂😂😂😂

  • @RMetica
    @RMetica 2 месяца назад +7

    ወገን በትዳር ላይ ሲኖሩ መቻቻል ብሎ ነገር የለም መቻል ነዉ 😮 እና ደሞ በአነድ ነገር አትዛዙ የዲያ

    • @ልጅሰያያባቱ
      @ልጅሰያያባቱ 2 месяца назад +1

      ግዴታ አይደለም አለማየት ይቻላል ኮተታም ጅል

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 2 месяца назад

    አስማረ አይድልህ እሶም. አንተላይ እሱም አተላይ እዳያሌው እና እደትበይን አይነት ጎረቢት ይሰውረን ጎበዝ አስሚ ትግስቱን ይስጥህ

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 2 месяца назад +1

    እረ ወየዉ አጋጥሟቸዉ አልሄደም🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @AmenMidea
    @AmenMidea 2 месяца назад

    ይታረቁ ወድም መካሪ እዴት ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад +1

    ቀንታ ነው አስማረ ለስዋ ይቀርባት እንደሆን እንጂ አያሌው አይከፋውም የተደ
    ሻለ ያገኛል

  • @sada-qw4mx
    @sada-qw4mx 2 месяца назад +2

    አጣብቋቸውሄደአይተብየንአያሌውእደውነገርአታጡየምታስቁኝነገርስ😂😂😂🎉🎉

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 2 месяца назад +2

    አያሌው ትበይንን አቃጥለህ አትግደላት መቸነው ንብስየምታቀው😂😂😂

    • @Mstawte
      @Mstawte 2 месяца назад +2

      ለዚሕ ሑሉ ሰበብ የሆነችው ትበይን ለራሧ ናት እኮ ከዛ ከተማሪ መድሐኒት ወሥዳ በጠላ አጠጥታው ይች ምላሣም 😂😂😂😂😂😂

    • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
      @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 2 месяца назад

      @@Mstawte ክክክክ

  • @BereheEwalYodit
    @BereheEwalYodit 2 месяца назад

    ፎክራ ስታበቃ ቆሜሞ ብሆን እቀራለሁ አለች ትበይን ነብሴ 😂😂😂

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 2 месяца назад

    ትበይንአያሌውንተይውና😂የኔንባልእድርሽአለሁ😏🤣🤣🤣

  • @mwale8371
    @mwale8371 2 месяца назад

    Ayalew and Tebyen are so funny 😂😂😂❤

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад +1

    አስማረ ሻሙን መሳይ አያሌውን ፈልገረለት ትበይን ገደልዋ ትግባ

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 2 месяца назад +1

    ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад +1

    እንደዚህ ክፉ ሴት በርግጥ አገርቤት አሉ

  • @frtunfresenbet7674
    @frtunfresenbet7674 2 месяца назад

    አይዲያ ቀይሩ ተንዛዝታችሁ አታንዛዙን

  • @Zamzam-z7l
    @Zamzam-z7l 2 месяца назад

    አያሌው መነቅ መነቅ እሚያረግህ ነገርስ😂

  • @JdjDhdh-lx4yg
    @JdjDhdh-lx4yg 2 месяца назад

    .ሰወደቸሀ❤❤❤

  • @AmexMohammed-tq9ww
    @AmexMohammed-tq9ww 2 месяца назад +1

    ኧረእነሻሸን አምጡልኝ😮😮❤

  • @SimegnewGetaneh
    @SimegnewGetaneh 2 месяца назад

    ኧረ የኔም እናት ይሄነገር ገጥሟታል ምን ይሻላል እኔ ተፋቱ እላለዉ ባሏ መጥፎ ሰዉ ነዉ እንደዉም አያሌው ይሽላል ሀሳባችሁን ስጡኝ በእናታቹ ግራ ገብቶኛል ማፋታት ጥሩ ባይሆንም እናቴ ተበደለች

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад +1

    እንደዚህ ክፉ ሴት በርግጥ አገርቤት አሉ?

  • @fasilgultnhe9608
    @fasilgultnhe9608 2 месяца назад +1

    እንጀራ በጉመን እና በድንች ናፍቆኛል ስትበሉ አሳዪን

    • @AmenMidea
      @AmenMidea 2 месяца назад

      ድንችና ጀርጅር ሠርተሽ ብልት

  • @samira-r3b
    @samira-r3b 2 месяца назад

    ወይ አያሌዉና ትበይን

  • @AdaneTessema-k9l
    @AdaneTessema-k9l 2 месяца назад +1

    ሪዕሱና ፍጻሜዉ?

  • @የፋኖውሚስትነኝየቦረናዋ
    @የፋኖውሚስትነኝየቦረናዋ 2 месяца назад +1

    አታምሹ ትናፍቁናላቺሁ

  • @ketemagebeyehu3142
    @ketemagebeyehu3142 2 месяца назад +2

    አያሌዉ

  • @rizxol2
    @rizxol2 2 месяца назад +1

    ቀጣይ❤❤❤❤❤

  • @نبنبا-ن9س
    @نبنبا-ن9س 2 месяца назад

    ረ ሽፈራዉ ናፍቆኛል😢

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад +1

    ትበይን ቤትሸ ብትገቢ ይሻልሻል እንደ አያሌው ባል አታገኚም

  • @KKu-e9h
    @KKu-e9h 2 месяца назад

    የትበይን ወንድም አጀትን አላወሰው

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 2 месяца назад

    የሰጠችው መድኃኒት ነው

  • @alha2939
    @alha2939 2 месяца назад

    ሰላምትበይንይህሊቢሢሺከአንገትሼጠቢይልኢባኪሸ

  • @AbelAbdelwahab
    @AbelAbdelwahab 2 месяца назад +2

    አያለዉ

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 2 месяца назад

    ትበይን አሁን ማን ይሙት አያሌው ባል አይሆንሽም ሌላ የብረት መዝጊያ ባል ታመጫለሽ ሁሌም ሲያስፈራራሽ ቀዝቀዝ ትያለሽ ስታስጠይ እረ የአገራችን ሴት እንደዚህ ሹልቅልቅ አይልም

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад +1

    አህያም አያገባሽ

  • @SsS-ky9jr
    @SsS-ky9jr 2 месяца назад +1

    እረ ሁሌ በአንድ ነገር ማዛዛት ምን ይሉታል ሌላ ነገር ቀይሩ

  • @KKu-e9h
    @KKu-e9h 2 месяца назад

    ትበይን አያሌወን ትቅጠው ትንሽ😢

  • @tube6497
    @tube6497 2 месяца назад +1

    🥰🥰🥰🥰😂

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад +1

    ትበይን ነዝናዛ

  • @tuba9437
    @tuba9437 2 месяца назад +1

    ❤❤

  • @brhenewubante7308
    @brhenewubante7308 2 месяца назад +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046 2 месяца назад

    አይ ትብይ😂😂😂😂

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ةلمال
    @ةلمال 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samira-r3b
    @samira-r3b 2 месяца назад

    😂😂❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 2 месяца назад

      ሼሺቱን አምጥዋት ❤❤❤ይሻሙሽልብሰቅይራ

  • @adesuAdesu-bt8xx
    @adesuAdesu-bt8xx 2 месяца назад

    የማን አራዳ ነህ😅😅😅😂

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 2 месяца назад

    😂😂😂

  • @YySa-q2z
    @YySa-q2z 2 месяца назад

    አይትበይንምላሳም

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 2 месяца назад

    ወይ ትበይን አሁን ቢያገባ በቅናት ድብን ለማለት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 2 месяца назад +1

    ግንእወነት ባልና ሚስትናችሁ አያሌወና ትበይን😊

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад

    ተይ ሻሙ ሆድ ብሶት ነው

  • @gonder12
    @gonder12 2 месяца назад

    ትበይን አስተካክላለች ይሻሙ ልብስ ቀይሪ😢

    • @hifahifa5351
      @hifahifa5351 2 месяца назад +1

      እና ያስለቅሳልደ 🤔

    • @KingVip-qb4sh
      @KingVip-qb4sh 2 месяца назад

      ምን አገባችሁ ከልብሳቸዉ ምን አላችሁ

  • @Zena-fz3od
    @Zena-fz3od 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 2 месяца назад

    ❤❤❤❤