አዳነች አምልጧቸው አፈነዱት ስለ ሴራው ተናገሩ ፤ “ታጋዮች እየማቀቁ ነው” ፤ ድንገተኛው የፋኖ ሀይሎች የባህር ዳር ጥቃት ፤ ሰራተኞች አድማ ተጀመረ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 16

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 7 часов назад +5

    የአድስ አበባን ህዝብ በልብስ የሰለጠነ በአስተሳሰብ የዘቀጠ ያልነው በአዳነች አበቤ መመራት ከጀመረ ጀምሮ ነው

  • @mikigere-fn1qv
    @mikigere-fn1qv 8 часов назад +4

    በጣም የሚገርም ነው።አሁን በበረሀው አዋሽ አርባ እና በቂሊንጦ የብልፅግናን የእብደት ጉዞ ስለተቹ ብቻ ተጠፍንገው የሚማቅቁ በተለይ የሰፊው የአማራ ህዝብ ታጋይ የምክር ቤት እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የኦሮሙማው ባለጊዜና አፋኝ ቡድን አስሮ የግፍ ግፍ እየፈፀመባቸው የሚገኘው እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ እንጂ ኬንያ አይደለም። ሲቀጥል የህዝብ መከራ የሆነውን ብልፅግናን ልዩ የሚያደርገው ከነሱ ተቃራኒ የፖለቲካ አስተሳሰብ ያላቸውን ፖለቲከኞች በሆዳቹ ስለኛ ክፉ እያሰባቹ ነው ብሎ እያሳደደ በየእስር ቤቱ ማጎሩ ነው።ወያኔም በጊዜው በፖለቲካ እስረኞች ላይ ግፍ የፈፀመ የነበረ ቢሆንም የኦሮሙማው ያልሰለጠነ መንጋ የፖለቲካ ቡድን ግን ከዛም የከፋ እንደሚሆን ወደፊት ሁሉንም የምናየው ይሆናል።ምክንያቱም የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለምና

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Час назад

    አፍ ሲያመልጥ ራስ ሲመሐጥ እንዲሉ ይቺ በዘረፈችበት በበላችበት ያልተገረዘ አንደበቷ የጌታዋንና የማንነቷን ነውር ስትገልጠው መስማት ያስደንቃል፣ በሴራቸው ያባረሯቸውን ሀቀኛ ተወካዮች ሳታስበው መግለጧ አፍ ሲያመልጥ እንዲሉ ሆኖባት ግራ በመጋባት ላይ እሷና ጌቶቿን ማዋረዷ ሳይገባት ስትዘላብድ መስማትም እንዴት ያሳፍራል።

  • @alazaryosef
    @alazaryosef 7 часов назад +2

    ሴትዮዋ ምን እየዘላበደች ነው? በየማጎሪያ ጎሬው የሚያሰቃዩዋቸው ዜጎች የየት አገር ዜጎች ናቸው?

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 8 часов назад

    ደምሽ....

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 Час назад

    enezeh sewoche wosheteien ende poltica awakeinet new ende yemeikoterut fetatoch

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 3 часа назад

    አልተበደለምእያልሸእሥሩንአምትገቢቡታለሽሥራአይቀርም

  • @YechaleAddisu
    @YechaleAddisu 4 часа назад +1

    አፈር ብይ አች ከብት የታለ የተፈቱት

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 часа назад

      የአአ ወንድ ይችን ጠብቆ ማውረድ እንዴት ያቅተዋል ???

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 7 часов назад

    copy of MENGESTU /HAILEMARIYAM ,Will you run away?

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d 2 часа назад

    የእበት ትል የአብይ ዳይፐር ነሽ

  • @bereketdemeke-pk2pb
    @bereketdemeke-pk2pb 3 часа назад

    አዳነች የከብት ትል ነሽ አንች የማትረቢ ከንቱ ነገር ነሽ።