በአንድነት በቆሎ ጠበስን | ሜላት ነብዩ | MELAT NEBIYOU

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • በአንድነት በቆሎ ጠበስን
    Instagram
    melat nebiyou : / melat_nebiyou
    melat perfume: / melat_perfume_
    maribela production : / maribela_production
    #melatnebiyou #melat #ethiopia #habesha #amharic #ethiopianfilm #ethiopianmovie #ethiopianmusic #habesha #ሜላት #melatnebyu

Комментарии • 120

  • @MELATNEBIYOU-wg5df
    @MELATNEBIYOU-wg5df  3 месяца назад +33

    እንኳን ወደ ሜላት የyoutube ቻናል በሰላም መጡ
    subscribe እና ደዉሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ www.youtube.com/@melatnebiyou-wg5df

    • @tesfatefera974
      @tesfatefera974 3 месяца назад

      Wow Melu

    • @fishofisho-2896
      @fishofisho-2896 3 месяца назад +1

      በጣም አሪፍ መርሃግብር ፕሮግራምሽን እስከመጨረሻው አየሁት በርቺ። እግረመንገድሽን አካወንታቸውንም ከስር ብታስቀምጪ መርዳት የሚፈልግ ለመርዳት ቀላል ይሆንለታል? እናንተም ስራውን የምትሰሩ እህቶቼ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ስራቹሁንም ይባርክ እላለው።

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 3 месяца назад +20

    ሜሉዬ ዘርሽ ይለምልም እንዴት እደምወድሽ ማርያምን ከክፉ ነገር ሁሉ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሽ

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d 3 месяца назад +14

    አሁንማ ጠላቶቿም ያደንቋቷል እንኳን ወዳጆቿ የጀግኖቺ ተምሳሌት

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 3 месяца назад +15

    ሜሉዬ የኔ ሙሉ ሴት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የድንግል ማሪያም ልጅ አሜን ያሰብሽውን ሁሉ መዳኔአለም ይስጥሽ 🙏❤❤❤❤እናንተ ጠንካራ እናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የድንግል ማሪያም ልጅ በልጆቻቹሁ እረፍ ማሪያም ጀግና እናቶች ኑሩልን🙏🙏❤❤❤❤

  • @ማናለዬቱብ
    @ማናለዬቱብ 3 месяца назад +23

    ሜሉዬ ጠንካራ የሴቶች ተምሳሌት❤❤❤❤

  • @efremalemayehu5115
    @efremalemayehu5115 3 месяца назад +13

    ዋው ክብርት እህቴ ጨዋዋ ሜላት
    በእውነት ቅንነትሽን ጨዋነትሽን አየሁ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ካንቺ ይሁን
    በሁሉ ደስ ይበልሽ

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 3 месяца назад +9

    አንዳንዴ ፈጣሪ ከሰጠን በሰው የመወደድ ሞገስና ከወጣንበት የዕውቅና ማማ ወረድ ብለን፣ዝቅ ብለን ገብያቸው ትንሽ ከሆነ እና ከድሆችጋ ብናሳልፍ እንኳን ሰው የምድራችን አፈር ይፈወሳል ብዬ አምናለው።
    ሜሉዬ ዛሬም ምያስደንቅና ምያስመሰግን ይዘሽ ቀርበሻል።
    አስተማር ሜላት ብዬሻለው በበኩሌ ሰዎች ካንቺ ብዙ ነገር ስለምማሩ።

  • @SomaihAbrhah-ck1qc
    @SomaihAbrhah-ck1qc 3 месяца назад +10

    ወይኔ እንዴት እንደ ምወድሽ በስመአብ ወወልድ ❤❤❤ ጥንካሬሽ ይገርመኛል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @MdAssan-oc1ct
    @MdAssan-oc1ct 3 месяца назад +4

    ሜሉ ዘምንሽ ይባረክ ከማራኪ ነው የመጣሁት ከፊትም አድናቂሽ ነኝ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 2 месяца назад +1

    ሜሉዬ ለኔ ጀግናዋ እና ጠንካራዋ የእሴቶች ተምሳሌት ነሽ በጣም ስወድሽ እድሜና ጤና አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ትሁት እሴት❤❤❤😊😊😊😊

  • @awoke-12
    @awoke-12 3 месяца назад +1

    የኔ ድምቀት በአካል አግኝቸሽ ምንኛ በታደልኩ

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 3 месяца назад +3

    ሜሌዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርከው አንች የብዙ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤😘🙏🙏🙏

  • @NasanetTadesse-z6g
    @NasanetTadesse-z6g 3 месяца назад +1

    ሰላንቺ ምን ልበል የእኔ ትሁት እህት በቃ ሰውነሽ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለብሽ በበጎነትሽ ያፅናሽ በክርስቶስ ፍቅር እንወድሻለን

  • @MKh-m9w
    @MKh-m9w 3 месяца назад

    ቅመሞች የት ናችሁ ሜሉን ስብስክራይብ ላይክ አድርጉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aminatseyd8464
    @aminatseyd8464 3 месяца назад +12

    ከፍቶኛን አይዞሽ በሉኚ😢😢

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 месяца назад +4

      አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ እቅፍ ድግፍ ያርግሽ ❤️

    • @mahiame9567
      @mahiame9567 3 месяца назад +1

      ayzosh eheta

    • @samlramm9588
      @samlramm9588 3 месяца назад

      አይዙሸእማ

    • @Meselu-n1l
      @Meselu-n1l 3 месяца назад

      ደግና መልካም የሆነ ሩህሩህ አባት እያለሽ ለምን ይከፋሻል እህቴ። ቅረቢው ፈፅሞ መከፋትን አታይው። የድንግል ልጅ ካንቺ ጋር ይሁን!!

    • @shalom5131
      @shalom5131 3 месяца назад

      eአይዘሸ እህቴ በርቺ በእርግጠኝነት የምነግርሸ ይቺ ቀን አልፋ ለዚህ ነበር የከፋኝ ብለሸ ትገረሚያለሸ እግዚአብሄር መልካም ያደረግልሻል

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 3 месяца назад +2

    ሜሉዬ❤❤❤❤❤❤እውነት ሊታገዙ የሚገባቸው ናቸው❤❤❤❤አንቺ ጠንካራ ሴት!!!!❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 месяца назад +1

    መንዲዳ ገብያችን ነው 🥹ተምረቤታለው ሰላማዊት ኪዳነምህረት እኮ መንዲዳ ናት

  • @SolomonGetaneh-np1fg
    @SolomonGetaneh-np1fg 3 месяца назад

    በውስጥ አዋሪኝ እህቴ እፈልግሻለሁ

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 3 месяца назад

    ሜሊ የኔ ቆንጅ። አነችን ሳይ። አነዴት አነደምበረታ

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 3 месяца назад +1

    ሀይ ሜላት ጎበዝ እነዝህ ምስኪኖች ጋር ግዜሽን ማሳለፍሽ በ RUclips ብቅስላልሽ አሪፍ እግዚአብሔር ሆሌም ካንቺ ጋር ይሁን

  • @SolomonGetaneh-np1fg
    @SolomonGetaneh-np1fg 3 месяца назад

    ጎበዝዝዝ
    ሜሉየ
    እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @MmMm-c3h5v
    @MmMm-c3h5v 3 месяца назад

    እህቴ እግዚአብሄር ይባርክሺ እድሜ እና ጤና ይሰጥሺ

  • @abeymusse6048
    @abeymusse6048 3 месяца назад

    you are one of a kind women,Melu I pesonaly appriciate what you doing to help others,GOD BLESS YOU YENE NEGUSU ENATE 🙏

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 3 месяца назад

    ሜሉዬ ስወድሽ እኮ የኔ ባለ ማህተብ❤

  • @segenettekie6084
    @segenettekie6084 3 месяца назад

    ዉይይይይይይ ፡ እንዴት ፡ እደምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ያክብርሽ❤❤❤❤❤

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 3 месяца назад +1

    ሜሉ አማራዊት💞💞💞💞👌

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 3 месяца назад

    ማንደጃቸውን የተሻለ ቢደረግ ሂወታቸው ይቀላል ባንዳ ብዙ የሚጠብሱበት መንገድ ቢገኝ እና የጋርደን ዣንግላ ከዝናብ ይከላከላል

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 3 месяца назад +1

    ስብእና ሜሉዬ ❤❤❤ በርቱ ጠንካራ ሴቶች ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MasaratGetu
    @MasaratGetu 3 месяца назад

    ሜሉ የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አንቺ ጋር ትሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተሼ
    @ተሼ 3 месяца назад +1

    የት ናቹህ? አድስ አበባ?

  • @TenuAsefa
    @TenuAsefa 3 месяца назад

    ሜሉ የኔ ጠንካራ

  • @HamzyaJemal
    @HamzyaJemal 3 месяца назад

    ሜላትየ የኔማር

  • @ፍቅር-ከ7መ
    @ፍቅር-ከ7መ 3 месяца назад

    የኔ መልካም❤❤

  • @Hdgfdh6543
    @Hdgfdh6543 3 месяца назад

    ሚሜሉዬ❤

  • @KedestMersha
    @KedestMersha 3 месяца назад

    ጎበዝ

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 3 месяца назад

    ሚላጥ ምርጥ ሰው እንወድሻለን:: ሳትንቂያቸው መሀላቸው መቀመጥሽ ያስመሰግንሻል::

  • @mekeadesshefaw254
    @mekeadesshefaw254 2 месяца назад

    God bless you, good job 🙏🙏🙏

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉wow wow 🤩🤩

  • @mekdelawittaye7784
    @mekdelawittaye7784 3 месяца назад

    Meluy tebarki

  • @EThiopian189
    @EThiopian189 3 месяца назад

    ماءت وسصء meluu wsxe

  • @nardosenawugaw6078
    @nardosenawugaw6078 3 месяца назад

    ማርያምን በጣም ነው የማደንቅሽ
    የሆነ እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ❤❤❤
    የሴት ልክ❤❤❤

  • @user-95674
    @user-95674 3 месяца назад

    ሜሉ,አንቺኮትለያለሺ❤,እንዳትጠፊሁለየምነይማርዋየ❤❤

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq 3 месяца назад

    ሜሉየ እደዚህ ጠካራ እናቶቻችነን ማበርታታት ደስይላል እግዛብሔር አምላክ እናቶችን የርፈት እጀራይስጥልን❤❤❤🙏

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 3 месяца назад

    ሰው ስትሆን ከከፍታህ ጋርም ከዝቅታህም ጋር ትኖራለህ ሁሉንም ታያለህ ሜሉ እግዚአብሔር ይስጥሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ❤❤

  • @tsigeredaderebe6951
    @tsigeredaderebe6951 3 месяца назад

    ሜሉየ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይባርክሽ እማ❤❤❤❤

  • @habtam1133
    @habtam1133 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZanbZanb-lu2nl
    @ZanbZanb-lu2nl 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SiraalemGebeyehu
    @SiraalemGebeyehu 3 месяца назад +2

    ሜላትዬ

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 месяца назад

    እንደ ኢትዮጵያ ሴቶች ጠንካራዎች በአለም ላይ የለም በበጋ ክረምት በክረምት ዝናብ ዶፍ ብርድ እየተፈራረቀባቸው ሰርተው ልጆቻቸውን አስተምረው ለቁምነገር የሚበቁት ለዚህ ክብር ይገባቸዋል🙏

  • @hit2579
    @hit2579 3 месяца назад

    Melu! ጠንካራ እናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጀግና እናቶች

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 3 месяца назад

    ሚሉየኔጠንከራ ብርቱሴት እድሜናጤና ይስጠችሁ ለሁለችሁም ❤❤

  • @zelalemtesfaye374
    @zelalemtesfaye374 3 месяца назад

    በጣም ጥሩ ነው ማበራራትሽ በርቺ ስብዕናሽ ደስ ይላል

  • @usmitawtube6038
    @usmitawtube6038 3 месяца назад

    ባለሙያ

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 3 месяца назад

    ሜሉየ የኔ ጀግናየ ነሽ በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ ክበሪልኝ❤❤❤

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 3 месяца назад

    ሜሉዬ የነ ውድ መንዲዳ የሚባለው ሀገር ወደ ጅሩ አርሴማ መሄጃ መንገድ ነው❤❤❤

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 3 месяца назад +1

    ሜሉ ዉቤ

  • @Getehome
    @Getehome 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tibkatibka8307
    @tibkatibka8307 3 месяца назад

    Yene deribaba ena wub asiteway yesew fikir yalesh ehit❤❤❤

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 3 месяца назад +1

    ሜሉየ ጀግና ሤት❤❤❤❤

  • @KonjoSmart
    @KonjoSmart 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 месяца назад

    👏🏼👏🏼👏🏼

  • @bezabihtariku4995
    @bezabihtariku4995 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @bek5878
    @bek5878 3 месяца назад +2

    Melatye jegnit

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ 3 месяца назад

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jinujinu-di4py
    @jinujinu-di4py 3 месяца назад

    👏👏👏👏👏👏🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 3 месяца назад

    በርች ሜሉ እወድሻለው ጠንካራ ነሽ

  • @maresketafff2901
    @maresketafff2901 3 месяца назад

    አይ ሜሊዬ ምን እናድርግ ተወደደብን አለች

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 3 месяца назад

    You’re right Melea❤❤❤❤❤❤

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq 3 месяца назад +1

    Melu 👍❤️

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 3 месяца назад

    ሜሉ እኮ ምስኪን ናት።ኑሪልኝ

  • @AkimediAki
    @AkimediAki 3 месяца назад

    Meluye yene brtu swedshi yene mrt

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ወ1ፈ
    @ተስፋእዩስንቀይ-ወ1ፈ 3 месяца назад

    ፍቅር የሆንሽ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Salwa-yn5bx
    @Salwa-yn5bx 3 месяца назад

    Betamnew emewdeshe emakebrshe

  • @almedenderkiyab9126
    @almedenderkiyab9126 3 месяца назад

    maluuuuuu

  • @taybaMohammed-in4xv
    @taybaMohammed-in4xv 3 месяца назад

    ሜሉየ መልካምሠው

  • @mebrihurtatube
    @mebrihurtatube 3 месяца назад

    የኔ ወርቅ ሚሉ❤

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw 3 месяца назад

    የኔውድ ሜሉ❤❤

  • @EzeraTsedeke
    @EzeraTsedeke 3 месяца назад

    አረ ተይ አናግሪኝ

  • @Hanamanar
    @Hanamanar 3 месяца назад

    ሜሊዬ ጀግና❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tigistensermu99
    @tigistensermu99 3 месяца назад

    የኔ ብርቱ❤❤❤

  • @Mesret-xg8vy
    @Mesret-xg8vy 3 месяца назад

    ሜሉየ❤❤❤❤❤

  • @FatumaMohammed-l8y
    @FatumaMohammed-l8y 3 месяца назад

    አችጀግናነሽ❤

  • @Melatmoges-d9m
    @Melatmoges-d9m 3 месяца назад

    yena wed enat betam betam new yemkebrsh mariyamn

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 3 месяца назад

    ሜሉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Netsi587
    @Netsi587 3 месяца назад

    ሜሉየ የኔ ጨዋ❤

  • @kokobeqalam5493
    @kokobeqalam5493 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @aleyshikor5629
    @aleyshikor5629 3 месяца назад

    Edmena tena ystehe

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 3 месяца назад

    ሚሊ ጀግና 😇😍

  • @IrosIros-k9v
    @IrosIros-k9v 3 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉

  • @FasikawBini
    @FasikawBini 3 месяца назад

    Go ahead my Sis❤

  • @hit2579
    @hit2579 3 месяца назад

    Bemiketilew Dinichna sambusa tera asayin!

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm 3 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AynadisTadese-w6b
    @AynadisTadese-w6b 3 месяца назад

    Betam gobezoch

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 3 месяца назад

    So sweet to help the poor.

  • @afomeaassefa6921
    @afomeaassefa6921 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @senyettekabo4755
    @senyettekabo4755 3 месяца назад

    Meliye nice person

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretM-fw2yi
    @MeseretM-fw2yi 3 месяца назад

    Meluye