በሩን መዝጋት | Berun Mezgat | አዲስ ስብከት | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021 |Mehreteab Asefa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 420

  • @adina.6549
    @adina.6549 3 года назад +2

    እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +49

    ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን🙏
    ለንሰሀ ሞት ያበቃን😭😭😭😭 ሠላም ለወገኔ🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад +4

      አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

    • @balinezhighgabriel2304
      @balinezhighgabriel2304 3 года назад +1

      @@Hiyawsim አሜንአሜን እናደርጋለን አይከፈልበትም መልካምነት ለራስነዉ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +1

      @@Hiyawsim እሸ አረግሻለሁ

    • @mikimiki6802
      @mikimiki6802 3 года назад

      Amen

  • @binitube6909
    @binitube6909 3 года назад +10

    ድንቅ መምህር ነህ ምህረተአብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад +1

      አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

    • @binitube6909
      @binitube6909 3 года назад

      @@Hiyawsim eshi

  • @hiethosp6531
    @hiethosp6531 3 года назад

    የተዋህዶ እንቁወች ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ የምታሰተምሩን እግዛብሄረ ይጠብቃችሁ ቃለ ህይት ያሰማልን አሜን

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes230 3 года назад +2

    እሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃል፣ህይወት፣ያስማልን፣።
    መቅደስ ፣ድንግል ፣ታማለች፣በጸሎታችህ፣አስባት።

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 3 года назад

    አሜን፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛሎት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😍😍😍😍💚💛❤💒➕🙏

  • @جنااثيوبيا
    @جنااثيوبيا 3 года назад

    መምህር እመ አምላክ ፈቃዷ ሆኖልኝ ለሀገሬ አብቅታች እርስዎ በሚያስተምሩበት እንድገኝ ፈቃዷ ይሁንልኝ

  • @tigisatiyoutube5471
    @tigisatiyoutube5471 3 года назад

    Ameen Ameen Ameen qalehiwat yasamalen Abatachin ✝️📚📚📖📜📃⛪🍒✅💯💯

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 3 года назад +15

    የኛ እንቁ መምህር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል የምታስተምረን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏✝️

  • @kedistgirma8337
    @kedistgirma8337 3 года назад +1

    Kal hiyot yasemalin abatachin egzabeher yitebikilin

  • @meseretalemu5096
    @meseretalemu5096 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን የተዋህዶ አርበኞ መምህራችን💒💚💛💓💓💐💒💒💓💛

  • @fasikaasrat4899
    @fasikaasrat4899 2 года назад +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @መቅዲ-ፈ3ዸ
    @መቅዲ-ፈ3ዸ 3 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን ፈጣሪ መምህራችን እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጠወት❤❤❤❤❤

  • @roserosephone
    @roserosephone Год назад +1

    ❤የምያሣርፍነው
    መምህራችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዕድሜ በጤና በሰማይ ቤት ከዝበላይ
    ....ተባረኩ።❤❤❤❤❤

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    የተዋህዶ ምሰሶ በኩረሰባኪያን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በክርስቶስ ፍቅር እኖዲሃለን✝️❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад +1

      አሜን ተስፈኛዋ ቤተሰብ ሆኘሽ አንች ግን ጠፋሽ

    • @azebgetachewa7159
      @azebgetachewa7159 3 года назад +1

      @@Hiyawsim 11111111111

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 3 года назад +2

    ያሰተማረይኝ የመከረይኝ ሰሙ ለዘላለሙ የተመሰገነ ና የተከበረ ይሁን እምወዳዉ ና እማከብሪ መምህራችን ረዥም ዕድመና ጤና ይሰጥልኝ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ 💝💝

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад +1

      አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

    • @MነኝyeenteLij
      @MነኝyeenteLij 3 года назад

      እሸ እህቴ /ወንድሜ እንሆን ቤትሳብ

  • @TGMTG
    @TGMTG Год назад

    ❤❤❤የኛ ውድ መምህራችን❤❤❤ ኑርልን❤❤❤እንዳንተ ያለውን ያብዛልን❤❤❤

  • @almaztamare1513
    @almaztamare1513 3 года назад

    Ameen Ameen Ameen mehmerachin kale hiyoten yasemalen tesfa mengeste semayat yawersilin nurlen 💒✝️❤👏👏👏🙏🙏🙏

  • @جنااثيوبيا
    @جنااثيوبيا 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    አጥንትን የሚያለመል የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ዘማሪያን ሉሌ

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 3 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤናን ያድልልን እንቁ መምህራችን የእግዚአብሔር ጤበቃው አይለዬት ሁልም በቤቱ ያኑሮት አሜን

  • @masaitasfu4025
    @masaitasfu4025 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @yezenworeku5093
    @yezenworeku5093 3 года назад +1

    መምህራችን እግዚአብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @جنااثيوبيا
    @جنااثيوبيا 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንቁዉና የእግዚአብሔር ስጦታችን መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን ዲያብሎስ ጥንተ ጠላታችን ስለሆነ በሰው ላይ አድሮ እርስዎን የሚቃወሙትና የሚንጫጫዉን ዲያብሎስን ከእግርዎት በታች ይጣልሎት አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @amanuelliginani8160
    @amanuelliginani8160 3 года назад +12

    አሜን አሜን አሜን ማምህራችን ቃላ ህይውት ያሰማልን የኛ ማልከም ማምህር ኑርልኝ እኖዳሀሌን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

    • @amanuelliginani8160
      @amanuelliginani8160 3 года назад

      @@Hiyawsim እሽ ማር

    • @amanuelliginani8160
      @amanuelliginani8160 3 года назад

      @@Hiyawsim አርጌሀሌሁ

    • @yoditbrhane2396
      @yoditbrhane2396 3 года назад

      Amen Amen Amen

  • @SalamSalam-wx9xw
    @SalamSalam-wx9xw 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ የኛ እቁ

  • @mariam-bm1jb
    @mariam-bm1jb 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እኛም የወንጌል ቃሉን እንድሰማ የረዳን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው በሰማንው የወንጌል ቃል 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ፍቅሩን በልባችን ያሳድርብን መምህራችን እንወድሀለን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አባቴ ስስቴ

  • @rekiksamson9
    @rekiksamson9 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዉድ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ጀግና የሰራዊት ጌታ ሀያሉ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከዉ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @titingosisay6799
    @titingosisay6799 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    ምርምህራችን ሺ ዓመት ኑሩልን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 3 года назад +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በቤቱ ያፅናልን አሜን፫

  • @አየለችመገርሰ
    @አየለችመገርሰ 3 года назад +2

    ቃለሕወትን የሰመልን እግዚአብሔር የጢልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ መልካም ቸርዬ እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት እንቁዎች መህምሮቻችን ሺአመት ኑሩልኝ

  • @warqituuraggasaa406
    @warqituuraggasaa406 3 года назад +1

    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕

  • @kindutasewu7623
    @kindutasewu7623 2 года назад

    አሜን መምህራችን የእኔ የሳቸውን ት/ት በአካል መማር እፈልጋለሁ

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 3 года назад +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዑንቅ መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ኣገራችን ሰላም ያርግልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @mplazamplaza5985
    @mplazamplaza5985 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህር እግዚያብሔር በድሜ በጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦቾት ይስጥልን

  • @mahaletasfaw2164
    @mahaletasfaw2164 3 года назад +4

    መምህራችን በእውነት ቃለሂወት ያሠማልን እድሜ እና ጤና ይሥጥልን አምላኬ ሆይ የሠው ገንዘብ እንዳልመኝ እርዳኝ

  • @አባይየማሪያምልጅ
    @አባይየማሪያምልጅ 3 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያሰማልን🙏
    እድሜ ጤና ይስጥልን 🙏ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አገራችንን እግዛአቢሔር ይጠብቅልን🙏⛪⛪🇪🇹🇪🇹🙏🌻🌻🌹🌹🌺🌺

  • @የተዋህዶልጅነኛ
    @የተዋህዶልጅነኛ 3 года назад +3

    መምህራችን ፅልይልን በስደት ላልነው በስላም ወደ ሀገራችን እንድንገባ እፍፍፍፍፍፍፍ ፍራሁ

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ

    💚💛❤ቃል ህይወት ያሰማልን አባቴ🙏🙏🙏

  • @abtsegamaireg4396
    @abtsegamaireg4396 3 года назад +1

    እግዚአብሄር የባረከህ ሰው

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ

    ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እንደምን ዋላችሁ ሰላም ፍቅርና አንድነት ለእምየ ኢትዮጵያ ይሁንልን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @mintamezigebu6296
    @mintamezigebu6296 3 года назад

    Amen amen amen kale hiwot yasmalen yasemanewan belebonachine yasaderben memeher eragim edma ketega gare egziyabhar yestelen

  • @yashiyashi1768
    @yashiyashi1768 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏መምህር🥰 👈!

  • @tadeabeje809
    @tadeabeje809 3 года назад +14

    አሜን አባቴ እኛንም እንደአንተ ያበርታን አባቴ

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 года назад +1

    አሜንንንንንንን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለኛም እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን አይነ ልቦናችንን ወደ እርሱ ይመልስልን በምህረቱ በቸርነቱ ፈጣሪ ያስበን በምህረት እጁ ይዳብሰን ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን ፈጣሪ ያውርድልን አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +6

    ምርጥ መምህር አሰፋ ናቸው ረጅም እድሜ ይስጠው

  • @getachewgudero860
    @getachewgudero860 3 года назад +5

    ቃለ ህይወት ያሠማልን!! ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን!!!

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ፈጣሪየትግስቱንስጠኝ

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያረዝምልን የኛ እቁ

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 3 года назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር እግራችን ይጠብቅልን ሰላሙን ይሰጠን ።

  • @mimikewecha2912
    @mimikewecha2912 3 года назад

    Amin Amin Amin kela hiwot yasemalin wandimachin egizaber yixabeqik enwadikalen enya ye tawayido lijoch matabachin anibaxism tinoralechi lazalalam uuuuuuuuffffffff tawayido mahon matadali 🤲👏❤🙏❤👏🤲🙏❤

  • @meserttemesgen8354
    @meserttemesgen8354 3 года назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ሊቀ ልሳናት ቸርዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @habtam7889
    @habtam7889 3 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

    • @mesfeneegebre4511
      @mesfeneegebre4511 2 года назад

      በየሱስ ሰም እኛስ አምልጠናል ቤተሰቦቻችንን ልቀቅ
      16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
      18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @ምስሪየማርያምልጅ
    @ምስሪየማርያምልጅ 3 года назад +3

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ከ አውደ ምህረቱ አይለይብን አሜን

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 3 года назад

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀገውን ያብዛልን

  • @hbbbuuhv6506
    @hbbbuuhv6506 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዛብሄር ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emutyu7395
    @emutyu7395 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን እግዚአብሔር በጸጋው ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @viruspos6060
    @viruspos6060 3 года назад +5

    መ መምህራችን በጣም እንወደዋለን እድሜና ጤና ይሰጥልን ውድ እንቁ ቸሩ መድኃኒት ይጠብቅልን ።

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 года назад

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህሬ😘😘😘⛪⛪⛪🙏🙏👏👏👏👏

  • @ሓማል
    @ሓማል 3 года назад +1

    መመህሬ የኔ እንቁ እንኳን ደናመጡ 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💐💐💐💐💐🌾🌾🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🌿

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕዉት ያሰማን የሰማነዉ በልቦናችን ዉሰጥ ያሳደረብን እንደንለዉጥ ልብ የሰጥን እረጀም እደሜና ጤና የሰጥከ

  • @አደይጎንደሬዋ
    @አደይጎንደሬዋ 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራችን 👏👏👏

  • @marymikel565
    @marymikel565 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እመቤታችን ረጅም እድሜ ይስጥህ የተስፍ ምግብ ነው ስብከትህ ሲጨንቀኝ ተስፋ ማገኝበት የምፃናናበት

  • @danwetiwandimu8576
    @danwetiwandimu8576 3 года назад +2

    Amen Amen Amen kale heyiwet yasemalen

  • @meraabiabiygayl5102
    @meraabiabiygayl5102 3 года назад +1

    Memhrie egziabher edmie ena tiena stih. And ene eritrewit negi gn betam new sbkethn misemaw gn tigringa mtchil kohonk be tigringa btsebk demo tru neber meknyatu erirawyan amharik anchilm Thanku.

  • @mzeth123
    @mzeth123 3 года назад +6

    ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህራችን::

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад +1

      አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @tigissagay1344
    @tigissagay1344 3 года назад +12

    መምህራችን ቃል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @kelemeworkchernet8171
    @kelemeworkchernet8171 3 года назад +1

    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @እናቴኑሪልኝ-ቈ8መ
    @እናቴኑሪልኝ-ቈ8መ 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሠማልን

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 3 года назад

    amen Amen Amen kalhiwet yasemalign memhrachn rejim agelgelot edme ktena gar yisitot 💚💛❤💞🙏💞🙏

  • @ebisetaye9411
    @ebisetaye9411 3 года назад +1

    ጣዕሜ ዜማ ያሰማልን

  • @gezachewgossaye5082
    @gezachewgossaye5082 3 года назад

    ረጅም እድሜና ጤና

  • @rakmapretty223
    @rakmapretty223 2 года назад

    amen amen amen amen amen amen😍😍😍😍kale hiwot yasemalin memhirachin edme ketenagar yadlilin🙏🙏🙏😊☺😍

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 3 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @טזטה
    @טזטה 2 года назад

    አባታችን እግዛአብሄር የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን

  • @desalchyegamogofalijine6385
    @desalchyegamogofalijine6385 3 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Enkani beselam be tena yitewayido lijochu metaki wudeeee memeherachin egzaibehere yi tebike

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 3 года назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ያገልግሎት ዘመንዎትን ፈጣሪ ይባርክ ኑሩልን።
    ይህን የተባረከ ሰዓት ለፈቀደልን ለቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን ።
    ፈጣሪ አምላክ ቅን ልብ ይስጠን ሀገራችንን ህዝባችንን ከክፉ ይጠብቅልን አሜን።

  • @muludesalegn8099
    @muludesalegn8099 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን

  • @meserttemesgen8354
    @meserttemesgen8354 3 года назад

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርክላቸው ፀጋውን ያብዛልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ያሣድርብን አሜን

  • @balinezhighgabriel2304
    @balinezhighgabriel2304 3 года назад +4

    አሜንአሜንአሜን ቃለሕወት ያሠማልን ፣እረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ😢😢😢 ፈጣሪ ህዝባችንን እና ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜንአሜን 🙏🙏🙏

  • @Rgebray
    @Rgebray 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን✝️🙏 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏✝️ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን✝️🙏 ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም💖 ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባትል💖✝️ አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️🙏አሜን መምህራችን የኢየሱስ ክርስቶስ ✝️🙏ወታደር እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን 💖✝️ እናታችን ትሸፍንህ ትሸፍናቹሁ ✝️🙏ትቁምልን ታስታርቀን ከቸር አምላክ ጌታ እፊቱ ትቁምልን በምሕረቱ 💖🙏ይጎብኘን ፍቅሩን ያስብ ይዋጋልን✝️ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን🙏 አሜን🙏✝️🙏💖💛💚 አሜን✝️🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @birhanii1599
    @birhanii1599 3 года назад

    Memhrachin kale hyiwet yasemalin Abatachin edmiena tena yisitilin Amen Amen Amen

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 3 года назад

    የእናትናየልጅስሙይመስገን
    በእዉነትመምህሬቃልህይወትያሰማለን

  • @ertibanyimer3128
    @ertibanyimer3128 3 года назад

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን የአገልሎት ዘመንዎን ያብዛልን መምህ ጠራችን!!!

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 3 года назад +7

    አሜን። አሜን። አሜን። ሠላም። መምህር። ቃለ። ህይወት። ያሠማልን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @softlife5208
    @softlife5208 3 года назад

    እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይመስገኑ

  • @woinshetmersha3764
    @woinshetmersha3764 3 года назад

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @aauu3686
    @aauu3686 3 года назад +4

    ቃለሂወትይሰማልንእንኳንበሰላምመጡ

  • @hilinatube8730
    @hilinatube8730 3 года назад +2

    መምህር ይህ ትምህርት የሁላችን ችግር ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +3

    እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ቂርቆስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

  • @MimiAkter-g8m
    @MimiAkter-g8m 7 месяцев назад

    እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን መምህራችን

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በእዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙌✝️💚💛❤️

    • @mesfeneegebre4511
      @mesfeneegebre4511 2 года назад

      በየሱስ ሰም እኛስ አምልጠናል ቤተሰቦቻችንን ልቀቅ
      16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
      18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @mehretmehret6661
    @mehretmehret6661 3 года назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ
    ኢትዮጵያችን እናት ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ትብሳኤሽን ያሳየን

  • @fatihafatihafatiha18
    @fatihafatihafatiha18 3 года назад

    Amen amen.amen qale hiyot yasemaln rejim idime ke xena ga yisixot memihire

  • @masaitasfu4025
    @masaitasfu4025 3 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @romangeneme7831
    @romangeneme7831 3 года назад +2

    Long life to Memher Mhertabe. Thanks for the true messages., For jealous people and Gossiper who went us to change our special religion Orthodox
    Thank you.

  • @እራመዳለሁበተስፋ-ኰ5ጨ
    @እራመዳለሁበተስፋ-ኰ5ጨ 3 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @alemukasa7863
    @alemukasa7863 3 года назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እግዛአብሔር ያአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ አሜን

  • @zenebechbeyene1313
    @zenebechbeyene1313 3 года назад +11

    አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃለ ይወት ያሠማልንንን ❤️❤️❤️💖💐💖💐💖🙏