ከ350 ሽ ጀምሮ የመኪና ዋጋ በኢትዮጵያ እንዳያመልጣችሁ በቅናሽ ዋጋ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 41

  • @muhabakedir
    @muhabakedir 2 месяца назад

    ከኋላ መጨን የሚችል ለአትክልት ማመላለሻ የሚሆኑ ለአርሶ አደር ቀለል በለ ዋጋ ካለ ከነዋጋው መረጃ አድርሺን። እናመሰግናለን!!

  • @Rosa-yc6of
    @Rosa-yc6of Год назад +3

    ፈልጊልኚ እሰከ 350 ሺብር

  • @user-hs4sf4jd3x
    @user-hs4sf4jd3x 5 месяцев назад +1

    የ 2023 ትዮታ ኮሬላ japan ዋጋ ንገሪኝ እባኽሽን።

  • @abuki_shewa
    @abuki_shewa Год назад

    Suzuki carry
    Conditionu edet new..?
    And adress...?

  • @markossolomon8401
    @markossolomon8401 Год назад

    ሰላም ማርቲ! ከውጭ ይገባሉ ያልሻቸው የስራ መኪኖች ምንዓይንት እንደሆኑና ሃገር ውስጥ የሚጠበቅብን ምን እንደሆኑ ብትነግሪን

  • @hanibalfitsum8835
    @hanibalfitsum8835 Год назад

    Please adress ?

  • @binyamniguse
    @binyamniguse Год назад

    እንዴት ነው ከዉጭ ማስገባት የሚቻለው ማርት ????

  • @SaloJemal
    @SaloJemal 13 дней назад

    ሎደር ባንክ ያለበት እፈልጋለው ፈቶ ካለሽ ብታሳይኝ

  • @melatyenatwa7027
    @melatyenatwa7027 Год назад

    ሰላም የሚከራይ የቤት መኪና አውቶማቲክ ለ15ቀን ካለሽ ና ዋጋው

  • @amanuelneguse2568
    @amanuelneguse2568 Год назад +1

    ሰላም ማርቲ የሚመስጥ አቀራረብ ነው ያለሽ በመቀጠል ለስራ የሚሆን ደብል ጋቢና ቶዮታ ሞዴል ከ2003 በላይ የሆኑ መኪናዎች እሰከስንት ይገኛል?በለኝስ ገንዘብ እንዴት ነው አብረን መስራት የምንችለው?

    • @MARTIGEBEYA
      @MARTIGEBEYA  Год назад

      አመሰግናለሁ 🙏 D4D kingcup አለኝ 2006 ዋጋ 2.7

  • @alelignamlakie4380
    @alelignamlakie4380 Год назад

    ጎንደር ነው የምኖረው እንዴት ላግኛችሁ

  • @ergettewsemayate1065
    @ergettewsemayate1065 Год назад

    ሰልክአስቀጥልኝ ለመግዛት እፈልጋለሁ

  • @MeleyoAkele
    @MeleyoAkele 3 месяца назад

    ቶዮታ ሃይሎክሱን ሞደል 2000 ሺውን ሰልክ አገናኝኝ ገዠ ነኝ

  • @allaplication6447
    @allaplication6447 Год назад

    የ350 የትነው እረስተሽውነው

  • @SaloJemal
    @SaloJemal 13 дней назад

    ሎድረ ባንክ ያለበት እፈልጋለው

  • @weynituderese1909
    @weynituderese1909 Год назад

    የመቸነው

  • @sjshheje8105
    @sjshheje8105 10 месяцев назад

    ስልክመመገኛቺሁ

  • @tgteshome6642
    @tgteshome6642 9 часов назад

    ባለ ሶስትካምሳው አለ

  • @user-up1lw5ff6i
    @user-up1lw5ff6i 7 месяцев назад

    Botaw yet new ?

  • @sjshheje8105
    @sjshheje8105 10 месяцев назад

    ያምሰትመቶሽዉየነዉየሚገኚዉ

  • @desalegnabera2537
    @desalegnabera2537 Год назад

    ማርቲየ የት ነው አድራሻችሁ እህቴ ባለ 550,000 ብሯን እፈልጋለሁ የት ልምጣ

  • @user-un8gh3uj3g
    @user-un8gh3uj3g Год назад

    የኤሌትሪክ ሆኖ ለሕዝብ ሥራ የሚሆን ከ 15 ወንበረ በላይ ያላቸው እንዴት ማሥገባት እደሚቻል ጠይቂል

  • @MegaCale-dr1zt
    @MegaCale-dr1zt Год назад

    Hi Marti

  • @mamgebremicheal70
    @mamgebremicheal70 Год назад

    ዋጋው በዛ

  • @alelignamlakie4380
    @alelignamlakie4380 Год назад

    የጭነት Suzuki እፈልጋለሁ

  • @mehireteyzewdu2671
    @mehireteyzewdu2671 Год назад +1

    ማርቲ የጭነት ሱዝኪዋ አገናኝን

  • @sisay8568
    @sisay8568 Год назад

    Ye,taksi ena bajaj,waga,sintnaw

  • @mubamuhamed2329
    @mubamuhamed2329 Год назад

    Vitsa bank alebat no laklin

  • @tgteshome6642
    @tgteshome6642 9 часов назад

    አሁን አለ

  • @user-ew5ek2ub6s
    @user-ew5ek2ub6s Год назад

    የህዝ አይሱዚ ቅጥቅጥ

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Год назад

    እረ የምርሽን ነው 😳 ወላሂ አይሱዚዋን እፈልጋለሁ ለስራ

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Год назад +1

    እስኪ የከተማ ታክሲዎችን ዋጋም በዛው ስሪልን

    • @hayatgood4675
      @hayatgood4675 Год назад

      እኔእፈልግነብርቶታስትብርነው

    • @emyteketle2198
      @emyteketle2198 Год назад

      አሪፍ ነው የት አከባቢ ነው

  • @YigzawBirhanu-wx5id
    @YigzawBirhanu-wx5id 6 месяцев назад

    አጭበርባሪ

  • @mamgebremicheal70
    @mamgebremicheal70 Год назад

    ዋጋው በዛ