Ethiopia - Esat Amharic Day Time news Feb 2 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2023
  • #Ethiopianews #Ethiopia #Ethiopiannews #ESAT
    የተከበራችሁ አድማጭ ተመልካቾቻችን እንዲሁም የማኅበራዊ ሚድያ ተከታዮቻችን
    ዋናው የዩቱዩብ ቻናላችን ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ምክንያት ለጊዜው እየሰራ አይደለም ።
    ችግሩ ተፈትቶ እስኪመለስ ድረስ ከዚህ ቀደም የጫናቸውን አንዳንድ ፕሮግራሞች በድጋሚ በሁለተኛው የዩቱዩብ ቻናላችን ላይ እንደምናጋራ በአክብሮት እናሳውቃለን።
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ!
    በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ or by calling ‎‎1-888-772-3728 ext 4.
    / @esatforethiopia
    ESAT - Ethiopian Satellite Television and Radio - Copyright protected

Комментарии • 57

  • @mussiekebede2575
    @mussiekebede2575 Год назад +2

    የተበላበት እንቶ ፈንቶኸን ትተህ ፣ የህገወጦች ወገንተኝነትህን ትተህ፣ ህግ አስከብር። በየቦታው ጥጋበኛ ባለጊዜ ነን ባዮች በአባቶች ላይ የሚያደርሱትን የግፍ ግፍ አስቁም። በተረፈ አምላክ ለሚቀጥለው ምርጫ ያድርሰንና እኛ ኢትዮጵያዊያን ብልጽግናን እንዴት ከላያችን ላይ አሽቀንጥረን እንደምንጥለው በተግባር እናሳይኃለን። አሁን ግን የኦሮምያ ክልል አመራርና የጸጥታ ኃይል አንድ ሊባል ይገባል። ኃይል እና ጥበብ የእግዚአብሔር ነው።

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 Год назад +5

    ችግር ፈጣሪው አብይ አህመድ እንደሆነ እናውቃለን

  • @mamemelese6348
    @mamemelese6348 Год назад +2

    አብዛኛዎቹ ባለስልጣናትም እኮ የዚሁ ስርአተ ትምህርት ውጤት ናቸው

  • @kefelegnemekonnen5073
    @kefelegnemekonnen5073 Год назад +3

    የጠቅላዩ ስብከት ሰለቸን ፣ ስልጣኑን ለሙስጠፌ ይልቀቅ ።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Год назад +1

    ሰላም ለሀገራችን፣ ዘረኝነት አፀያፊ ነው።

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria3073 Год назад +4

    አብይ እህመድ ግራኝ አገር መምራት ሲያቅተው ቸግርን ውሕድ ሌሎች ያላክካል

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Год назад +3

    መግሰተሰ የለም ህግ የለም

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 Год назад +1

    I can't believe still this area controlled by TPLF. What a shame?

  • @getnetgetnet4838
    @getnetgetnet4838 Год назад +3

    አብይ ከዚህ በኋላ የሚታመን አይደለም እስከ ዛሬ ባለማወቄ ወይም በማመኔ ተሳስቼአለሁ መንግስትንም ሆነ አብይ ሌላ ተልዕኮ ያለው አሰመሳይ ኢትዮጵያን ወዳድ በኃይሜኖትም በዘርም የራሱን ሰብሳቢ አስመሳይ ነው።

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 Год назад +3

    ሲፈልግ አዲሳባ ይግባ ል በሪ የተባለዉ ለኛ ምን አረገልን ብሎ ብሎ ባይማኖት እያመሰን ነዉ

    • @user-sd4fs7sb2r
      @user-sd4fs7sb2r Год назад

      ኪኪኪኪኪኪኪኪ ኧንደጋዳፌ ነዋ

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Год назад +1

    ይምጡ 4 ኪሎ ይግቡ ምን አገባን

  • @hannaendalew4102
    @hannaendalew4102 Год назад

    God Bless Ethiopia

  • @berekettadesse1526
    @berekettadesse1526 Год назад +1

    እረ ምን አሉ ። አጎብዳጅ ብቻ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +1

    ዜናችሁን አታንዛዙት አጠር እና ግልጽ ያለ አርጉት

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v 10 месяцев назад

    የማንጠቅላይአገርእየታመሠህግጠፈቶጠቅላይትላህ😮።እምተኛውእናተናችሁ

  • @hussenseid8087
    @hussenseid8087 Год назад +1

    ሀላፊነትን የማይወስድ መንግስት ለተፈጠሩትችግሮች ሀሉ በሌላእያላከኩ እየዋሹ እየቀጠፉ ሳያድጉ አድገናል እያሉ እስከመቼ?

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v Год назад

    ጠቀላይሥትሉአታፍሩምጠቀላይአለአገርእየፈረሰምደረእቅልፋም❌

  • @legasbelachew7440
    @legasbelachew7440 Год назад

    ኢትዩጵያዊ ሆይ ይህ ሰው አሁንም ከአምስት ዓመት በኋላ በቀድሞው ጭምብሉ ከች ብሎልሀል ደግሞ ለመጃጃል ተዘጋጅ

  • @tajuuoroo9266
    @tajuuoroo9266 Год назад

    🤑🤑🤑🤑🤑🙆🙆🙆

  • @bruckkassu331
    @bruckkassu331 Год назад +1

    Areee zimebele belute felawone

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 Год назад

    ብሔር ስትሉን ላለማዳላት ስንል አልተሳተፍንም፤ ከሙሰኛ ፖለቲካችሁ ራቅንላችሁ፤ ልማት ስትሉን እየተራብን ተሳትፍን፤ በሀገራችን ለመጣው የውጭ ኃይል ታገልን፣ ከፋፍላችሁ እርስ በእርስ ስታጫርሱን አለቀስን አዘንን፤ አሁን በሐይማኖታችን በዓብ በወልድ መንፈስ ቅዱስ ስትጡብን ሰማዕታት እንሆናለን እንጅ ዝም አንልም። ጠ/ሚ ዶ/ር ዐበይና አቶ ሽመልስ (PM of Ethiopia, Dr. Abiye Ahmed has wrongly stepped on explosion bomb)፣ ሀገር ላለማፍረስ አስተውሉ! አወቃችሁ አወቃችሁ ስትባሉ፣ መጽሕፍ ልታጥቡ አትሞክሩ! እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ! ከኛ ይልቅ የእናንተ ቀን ይጨልማል፤ ለእኛ ግን ክርስትናችን ያብባል፣ ህዝባችን ይባረካል። ታጠነክሩናላችሁ እንጅ አታጠፉንም። ፍትሕ ከላይ ነው!

  • @sofiamohammed1898
    @sofiamohammed1898 Год назад

    ሰው ከሰውጋር ቢጣላሰው ያስታርቀዋል ሰው ግን ከእግዚአብሔር ጋር ቢጣላማንም አያስታርቀውም አማሌቅዙፋኑን ስለነካ (ሕዝቡን)ፈጽሞ ጠፍቶአል ዙፋኑን ነክተው ከሆነ የሚያስፈልገው ንስኀ ብቻ ነው

  • @solomon6733
    @solomon6733 Год назад +1

    ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ!!!!

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 Год назад +1

    ደሞ ያነጋገር ንቀቱ

  • @berhemesfin2024
    @berhemesfin2024 Год назад

    Kkkk this is amaizing!! Where official and accredited university was the pm Abiy attended his acedemic qualification !!
    He is talking too much but is empty mind!!
    Surely if he had taken the exam he would have fallen and never pass the exam.. ወሬ ብቻ

  • @yididyaabate6632
    @yididyaabate6632 Год назад

    ራሱ መንግስት ነው ውጊያውን የሚፈልገው ምክንያቱም በተለያየ ምክንያት የአማራን ህዝብ መጨረስ ዋና አላማው ስለሆነ!

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 Год назад +1

    He is our pm, he is just working for Oromuma to gave birth a nightmare Great Oromia!!!!!

  • @Addisgold
    @Addisgold Год назад +1

    ተነቃበት

  • @dejenebeyene7562
    @dejenebeyene7562 Год назад +1

    መምራት ሲያቅተው ችግርን ገፋገፋ ኢትዮጵያ ውስጥ ስልጣን የሚሠጠው በፓለቲካ እምነቱ እንጂ በእውቀቱ አይደለም

  • @asmara3973
    @asmara3973 Год назад +5

    አሽባሪ መሪ

  • @user-ec6vs6rh4x
    @user-ec6vs6rh4x Год назад

    መልዕክተ ፍቅር

  • @yetimworktekleye
    @yetimworktekleye Год назад

    አብይ አሁን ገና ስህተት ሰራህ የወለጋዉንም እግዚአብሄር ታግሶሀል ባባቶች ፀሎት ባንተ ሥራ በእንዝህላልነትህ በአሸባሪዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ ስለማትወስድ የሚሊወኖች ደም በወለጋ እንደጎርፍ ሲፈስ አሁን ግን እግዚአብሄር የማይታገሰዉ ትልቅ ስህተት ለሀገሪቷም ላንተም ይህ ህዝብ ብቻዉን አይደለም እየሳሳ ለእናቱ አስራት አድርጎ ነዉ የሰጠን አንተ ምድራዊ ሰይፍና ምድራዊ ስልጣንህን ተማምነህ ነዉ ነገር ግን ህዝበ ክርሰቲያን ሰይፍ የለዉም ምድራዊ ጦር ደግሞ ታቃለህ ለጣልያንም አልሆነም ጠብቅ
    ኦ ኦ እያሉ ወጡ
    ኢያሪኮ ወደቀ ሰፈሩም ተመታ
    እልልታዉ ቀለጠ ድል ለእስራኤል ሆነ የሚለዉን ቃል ታቃለህ

  • @wonilali2274
    @wonilali2274 Год назад +2

    አሸባሪ መሪ አሽቃባጭ ሚዲያ ድፍት ያርጋችሁ እንተያያለን ዘንድሮ ይለይልናል

  • @danielzKebena
    @danielzKebena Год назад

    You always have a misleading and exaggerated heading to get views.

  • @davedaynamic2826
    @davedaynamic2826 Год назад

    ባቋራጭ የት/ት ማስረጃን ማግኘት ባለስልጣናቱን የሚቀድማቸው የለም።

  • @misganawtesfu3481
    @misganawtesfu3481 Год назад

    yehwat tataki kebeki belay teketktual kezih behuala biyarf yshalewal

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 Год назад

    አቶ አውርቶ አደሩ አብይ አሁንም እያወራ ነው አይደል ?

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 Год назад

    Obo Abiy kante belay arem ale wey yezeregninet arem yemtizera tisnfegna neh. You will be done very soon. Don't call him pm you idiotic media.

  • @legasbelachew7440
    @legasbelachew7440 Год назад

    እሽ ጋሽ አያልቅበት

  • @yosefbelete1438
    @yosefbelete1438 Год назад

    ተቅልብልቧል አብይ አህመድ ሬሳው መሬት ላይ መጎተት አይቀርም ።

  • @tadyalem4357
    @tadyalem4357 Год назад +1

    ውሸታም ታሪክ የምዘግብው እናት ያበይ አህምድ አሸቃባጭ ሜዴያ ነው እሱ የሜፅፈውን አሰሪ ረትምዘግቡ አለማፈራችሁ

  • @solomon6733
    @solomon6733 Год назад

    ይህቺ ሀገት ጀግና መሪ ነው የምትፈልገው አብቹ እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ!!!!!

  • @legasbelachew7440
    @legasbelachew7440 Год назад

    ውሾች ናችሁ

  • @tiruworklakew2016
    @tiruworklakew2016 Год назад

    ይህ ፈሪ ምክርቤት የፈለገዉን ተናግሮ ማምለጥ ለምዳላ ሲኖዶስ እዉነቱን ጋቱት ዉሸታምነቱነቱን አጋልጡት ዉሸቱ ሰልችቶናል በሱ ዉሸት ጴንጤን ማንም አያምንም በሱ አገር መመራት አለመቻል አገር መምራት የሚችሉ ኦሮሞችን አንገት አስደፍታል ::

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Год назад

    አብይ ውሸታም ነው አንድም እውነት ሲናገር አልሰማንም ውሸታም መሪ አንፈልግም ስልጣኑንን ይልቀቅ...

  • @yonatanalemayehu7357
    @yonatanalemayehu7357 Год назад

    ወሬኛ መሪ