ከህግ ባለሙያዎች ጋር በወቅታዊ ፖለቲካ⚠️ ዮኒ ማኛ እና እዮዳብ - ከስልጤ እና ጉራጌ ልጆች ጋር ውይይት | Amhara Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #ethiopia #amhara #yonimagna #ethiopiatiktok
    ከህግ ባለሙያዎች ጋር በወቅታዊ ፖለቲካ

Комментарии • 88

  • @abge5258
    @abge5258 11 месяцев назад +3

    እናመሰግንሀለን ስዩሜ ግልፅና ግልፅ የሆነ ማንኞውም ኢትዮጵያዊ እንደሀገር እናስብ እንደ ብሄር ሆናችህ የልጅ ጫወታ አይጠቅመንም

  • @ahnedalkaabi1132
    @ahnedalkaabi1132 11 месяцев назад +2

    ጉራጌው ጀግናተባረክ❤❤❤

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 11 месяцев назад

      ጉራጌ ከሌብነት በስተቀር ጀግንነት እይቶም ስምቶም እያውቅም😂😂😂

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 11 месяцев назад +10

    እንጀራ በወጥ የምትበላው አማራ አስገድዶህ መሰለህ ለሆድህ ስትል እንጂ ለምን ቆጮህን አበላም የስልጤው የአበሻ ቀሚሱንም ያስገደዳችሁ የላም ከአማራ እየኮረጃችሁ እንጂ እስልምናንስ የተቀበላችሁት ከሰሜኑ ክልል ነው እንዳትረሳ

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 11 месяцев назад

      አይ ዘረኘነት እስልምናን የወረሳችሁት ከአማራ ነው ክክክ ይሄ ሁሉ የኛ በአንዳንድ በኦርቶዶክስ የምንሰማው ነበር የነሱ ፍሬ ሆንሽ አጀብ አልሃምዱሊላህ ከዘረኘነት ስላራቀኘ

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 11 месяцев назад

      አይ ዘረኘነት እስልምናን የወረሳችሁት ከአማራ ነው ክክክ ይሄ ሁሉ የኛ በአንዳንድ በኦርቶዶክስ የምንሰማው ነበር የነሱ ፍሬ ሆንሽ አጀብ አልሃምዱሊላህ ከዘረኘነት ስላራቀኘ

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 11 месяцев назад

      አንደ ቀደመ ከሄድሽማ አክሱም ነዎ

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 11 месяцев назад

      @@user-ow3fj3dd9k የአክሱም ትውልድ እኮ ነው ሰሜኑን ክልል የበዛው ከየት መጥቶ መሰለሽ ሲዋለድ በዝቶ ነው

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 11 месяцев назад +1

      @@user-ow3fj3dd9k እሱ ያለውን ሰምተሻል እንዴ አለባበስ አመጋገብ ሳይቀር ጭናችሁብናል ይባላል እንዴ

  • @mohammedadem8335
    @mohammedadem8335 11 месяцев назад +6

    እዮዳብ ትክክል ነህ የኦሮሞ ህዝብ የአማራን ህዝብ ይጠላል

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc 11 месяцев назад +1

      ጡት፡ቆራጭ

    • @user-nt2gz5rk5h
      @user-nt2gz5rk5h 11 месяцев назад

      ​@@Chaltuko-ol5wcአማራ አቆረጠህም አማራ መች ነው ስልጣን ላይ የነበረው ምኒሊክ እንደሆነ 50 % ኦሮሞ ነው ጀነራሎቹ. ኦሮሞች ናቸው እማራውን ተፍቱት እዛው የቆረጠህ የራስህ ሆዳም ጀነራል ኦሮሞች ናቸው

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 11 месяцев назад

      @@Chaltuko-ol5wckolet korach

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc 11 месяцев назад

      @@user-nt2gz5rk5h ነውዴ

    • @dureessaaterefe82
      @dureessaaterefe82 11 месяцев назад

      ደግ አረገ

  • @tigrayadey2771
    @tigrayadey2771 10 месяцев назад +1

    የኦሮሞ ህዝብ ፍቅር ነው ባክህ አትዋሽ እናውቀዋለን አብረንም ኑረናል::ታድያ ኦሮሞ ነኝ በማለቱ ነው አማራ ጠል ያረግከው ሲጀመር ብልግና ነው አንድ ህዝብ አንድን ህዝብ ይጠላል ማለት ስርአት አልባ ንግግር ነው:: ብልፅግና / ፖለቲከኞች ሌላ መላ ትልቁ የኦሮሞ ህዝብ ሌላ ! እኔ እንደ ትግራዋይ መላ ኢትዮጵያ ህዝቤን እንደ ጨፈጨፈ, እንደ ዘረፈ, እንደ ደፈረ ና እንደ ገደለ ነው የማቀው ነገር ግን ከማንም በላይ በግፉ ተሳታፊ የነበረው የአማራው ፋኖ, ምልሻ ልዩ ሀይል ወ.ዘ.ተ ነው ነገር ግን እንደዛም ሆኖ የአማራ ህዝብ ጎንደር ባህርዳር ወሎ ብቻ አይደለም ትልቅ ህዝብ ነው ስለዚ ያን ሁሉ ግፍ አማራ ወክሎ ቢያደርሱትም ህዝብን ግን እንደ ህዝብ ጠላት አላረግም::

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 11 месяцев назад +4

    ንፍጥ ማነው አብተን የሚፈራህ፣ደንቆሮ!!!

  • @gisheba7022
    @gisheba7022 11 месяцев назад +3

    አማራ አይፈልግህም 😂😂😂😂😂መሬት ላይ በነፉጡ ነው😂😂😂😂አትበጥረቁ፠፠

  • @enmu8945
    @enmu8945 11 месяцев назад +3

    ስማ ወንድሜ ችግር ያለባችሁ ሰዎች ከኦሮሚያ ውጪ የምትኖሩ ብቻ ናችሁ። ኦሮሚያ ውስጥ ህዝብ ተጋብቶ ተዋልዶ በሰላም እየኖረ ነው። ያልተፃፈ አታንብብ
    ወይ ሄደህ እይ። አለዚያ አርፈህ ተቀመጥ።
    በመላ የምታወራው ከንቱ ነው። ኢትዮጵያዊነት ከወሬ በላይ ነው።
    ህዝብ የሚጠላው በባህሌ ገብተህ አትፈትፍት።
    እሬቻ ባህሌ ነው ። ካለ የአንተ ስራ ማክበር ብቻ ነው።
    ሌላ መቀባጠር አያስፈልግም።

  • @abge5258
    @abge5258 11 месяцев назад

    የብሄር አቀንቃኝ ነኝ ብለሀል መብትህ ቢሆን ሀገራችን ወዴት እየወሰደን መሆኑ ካላሰብክ ግን ጉዳቱ ለሁላችን ነው ወንድማችን እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን የህግ ሰው ነህ እያንዳዱ የምትገልፀህ ህግን ያማከለና ሀገራዊ የሆነ ሀሳብ ነው እናመሰግንሀለን አንባገነነት ያዋርዳል እንጂ የጠቀመው ዬለም መጨረሻ እናያዋለን የህ የልጅ ጫወታ ይመስል ስልጤ ነኝ የብሄር አቀንቃኝ ነኝ የምትለው ልጅ ግን አስብ ስልጤ በህይወት ሻሻ ነበር እተጫወተ ውስን ሰዎች በስልጣን ስላሉ ይመስለሀል ነገ ከሁሉ ወጥተ ሜዳ ትቀራ ብሄር ሳይሆን ሀገር ሁን ጉራጌ አማራ ስለሆነ ሳይሆን በሀሳብ ለሀገራችን የሚጠቅመው ሁሉ እኩል የሚያረገው ከማሰብ አንፃር ነው

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 11 месяцев назад +2

    እዩዳብ ቱልቱላ ቀስ ብለህ አውራ አንተ ና እዳልክ አንድ ናችሁ ጭራሽ አትጨበጡም😅😅😅

  • @mimakedir4073
    @mimakedir4073 11 месяцев назад +1

    ኦሮሞ አማራን አይጠላም ብሎ ለምን እንደማይጠላ ማብራራት ሲጀምር ተቆርጠ እና ወደ ሌላ ቀጠለ

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z 11 месяцев назад +1

    እዮዳብ እፈ ሌባው እማራ ጠንቃይ ወራሪ ስትል እልነበረም እንዴ ቂቂቂቂቂቂ እይ እማራ የነዚህ መጫወቻ ሆንክ ...ወይይይይ ዘንድሮ እሜሬካም ገባሬ እለ እልከን ቂቂቂቂቂ የትኛዋ እሜሬካ....???

  • @user-dh2zv5zb8w
    @user-dh2zv5zb8w 10 месяцев назад

    አፍሪካአውስ መቼም ዲሞክራአሲአይመጣአም እድሜልካአቸውን መንግስ ሆለነው እየገደሉ መኖርነውየሚፈልጉት

  • @tigrayadey2771
    @tigrayadey2771 11 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂እዮዳብ ነው የኡነት አክትቭስ አጀብ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 11 месяцев назад

      እጃኢብ ነው😂😂😂😂

  • @user-dh2zv5zb8w
    @user-dh2zv5zb8w 10 месяцев назад

    ከብትነውሆሮሞን ደሞየሚወደው በትግሬም በኤርትራአም በየትኛአውም ኢትዮጵያአዊነው የሚጠላአቸው ሆሮሞሆ ከእበትየማአይሻአል ያአያአፋአንድያአነው

  • @danielmulugeta4009
    @danielmulugeta4009 11 месяцев назад +3

    አቦ ጉራጌ ይመችሽ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 11 месяцев назад

      ጉራጌ ቦለጢቃ መች ይችልና ቦቅባቃ ሌባስ እማራን ለማስበላት ነው ነገ ጥቅሙን እና ጉዳቱን ሲያይ መለጠፍ ትቶ ይክዳል 😂😂😂

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح 11 месяцев назад

    😂😂አይ ስልጤ ተዘነበለው ጋ ተዘብላችሁ

  • @mimakedir4073
    @mimakedir4073 11 месяцев назад

    ቪዲዮ ለምንድን የምትቆርጡት

  • @CafeAulait-cu6fe
    @CafeAulait-cu6fe 11 месяцев назад +1

    Please don’t let that narrow minded Dalicha who knows nothing, all he knows is insulting people & tries to destroy specially Amhara. All is due to inferiority complex. He’s jealous when Amhara activists & Tigray activists try to work together. All he wants is Oromuma supremacy but it won’t last

  • @omaalemayehu2343
    @omaalemayehu2343 11 месяцев назад

    ባባ የምትባል ሰው ገና እውቀት ያንስሀል

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 10 месяцев назад

    ወይ ጉድ ምድረ የዩቱብ ጡረተኛ ሁሉ ስብስብ

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 9 месяцев назад

    Del le Fano Fth letaredu nxuhan hxanat be Dron letegedelu nxuhanu Del le Fano

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 9 месяцев назад

    yeh leg yakal be billyonoch dollar ye weyani meriwoch mehonachewn yakal

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 11 месяцев назад

    ባባ በዩትብ ብቅ በል ተስፈልገናለህ

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z 11 месяцев назад

    የጉራጌ ሎየር 😂😂😂😂 የዘንድሮ ሊቆች በዛችሁ ሲጀመር እማርኛ የሚባል ቃንቃ እንጂ ዘር የለምምምምም🙋🏾‍♂️

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 11 месяцев назад +1

    Well , we are in America . We are not in the country which left behind for 3000 years .

  • @user-wz2ui7sj6o
    @user-wz2ui7sj6o 11 месяцев назад +2

    ጉረኛ

  • @omaalemayehu2343
    @omaalemayehu2343 11 месяцев назад

    ስዩሜ ሶ ስማርት

  • @ethio1775
    @ethio1775 11 месяцев назад

    Ejodab oromo new amharan aywekelem weshetam oromo nek::

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 11 месяцев назад +3

    ይህ ስልጤ እርጉም ነው ።ምክንያቱም ኣማራ ትግሬ ለምን አላለቀም ብሎ ነው ከመንግስት. ጋር የተዋጋው አለ ።አንተ ለራስህ ትግሬ እና ኣማራ ለምን አልተጫረሰም እያልክ እንደሆነ መረዳት እንችላለን። የራሳቹህ እያረረ ሁሌ ስለሰሜን ነው የምታማስሉት ይህም ሰሜንን ስለምጠሉና ስለምፈሩት ማባላት ነው ስራቹህ አንድ የሚያስታርቅ ሀሳብ ይዛቹህ አትመጡም። ወለጋ ስንት ሚሊወን ኣማራ በኦሮሞ ስለመታረዱ ማስረጃ አማራ ወለጋን ጥሎ ይውጣ ያሉት ንግግር ብቻ በቂ ነው። ልትሸውድ ባትሞክር ይመረጣል።ሲቀጥል ኣማራ ለ27 አመት በህውሀት ስለተበደለ ህውሀትን ለመጣል ከብልፅግና ጋር አብሮ ተዋግቷል እንጅ የትግራይን ህዝብ ለመጨረስ አይደለም። እንደውም የተደራጁ ሀይሎች እንጅ ህዝቡማ የጥይት ናዳ ነው የወረደበት ብዙ ነብረት ነው የተዘረፈበት። ህዝቡ በክልሉ እንጅ ከክልሉ ውጭ ሂዶ በፉፁም አልተዋጋም ። ሶ እንደ ኣማራ ትግሬን የሚወድ አልነበረም። አማራ ክልል ብዙ ትግሬወች ሲኖሩ በፉቅር ነው የምናያቸው። ሲፈናቀሉም ስልጤ ሳይሆን የሄዱት አማራ ክልል ነው የመጡት። እኛም ያለንን እያካፈልን ሲያለቅሱ እያለቀስን ቆይተናል ።ግን በመጨረሻ ህውሀት እንደፎከረችው ኣማራ ክልል ገብታ ሲያይዋት ተቀላቀሉና ወጉን እኛም እየለቀምን አባረርናቸው ።እነሱም ይህን ያደረጉበት የራሳቸው ምክንያት ይኖራቸዋል ምክንያቱም የሚያባሉን አሉና። ይህ ነው እውነታው ። አሁንም ቢሆን ከህዝቡ ችግር የለብንም። አንዳይነት ህዝቦችና ብዙወች የተዋለድን ነንና በፉፁም እንኳን መጥፍታቸውን ክፍ እንድነካቸው አንፈልግም። እንዳንተ አይነት አማራ ጠል ሙሲባን እና ላጥፍቹህ የሚለንን ግን እጅጉን እንቃወማለን። አውቃቹህ የምታደርጉት ስለሆነ ነፉጥ ሲያንሳቹህ ነው።

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 11 месяцев назад +1

      ዝም አትይውም የእርጎ ዝንብ

    • @selam-lehegera
      @selam-lehegera 11 месяцев назад +2

      የሰሜኑ ታሪክ እርስ በእርሱ መገዳደል ነው እስከአሁንም መገዳደል ነው እያየን ነው ሽመግሌ አይከበር
      ደቡብ ከሥራ እና ከልመት ሌላ መስሚያው ጥጥ ነው ጥላቻ ኖሮኝ ሳይሆን እውነቱ እሄ ነው

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 11 месяцев назад +1

      @@selam-lehegera አይገዳደልም። ከተገዳደለም ባለስልጣናት እንጅ ህዝቡ አብይ እስካባላቸው ድረስ እጅግ በጣም ተዋደው ነው የኖሩት። ሲቅጥል ደቡብ ተገዥ ነው። ደቡብ ተገዥ ስለመሆኑ መሬቱ በየ አቅጣጫው ሲዘረፉ ሰወች ሲፈናቀሉ ምንም ማረግ አለማሰቡ እና የራሱን ሳያማስል ስለሰሜን ተለጥፎ ማማሰሉ ማስረጃ ነው ። ማንም እየመጣ ሲከፍፉለው እሽ ብሎ የሚቀበል ነው ።ጉራጌ ግን ይሻላል ማንንም ሳይነካ ለኣላማው ይታገላል። ሲቀጥል አሁን ብሶበት ደቡብ ማለት አያስኬድም ለ3 ይሁን ለ4 ተከፉሏልና ከቻልሽ ስሙን ንገርኝ። እኛን የሚያባላ እንጅ የሚያስታርቅ ሀሳብ አላየንባቹህም ።ይህ ደግሞ እንድንጫረስ ከማሰባቹህ የተነሳ ስለሆነ ጥሩ ነን ብትይ የሚሰማቹህ የለም። እያልኩ ያለሁት አለቅላቂወቻቹህን እንጅ ህዝቡማ የዋህ ነው።

    • @selam-lehegera
      @selam-lehegera 11 месяцев назад

      @@hayatteshome573 እናን ጥሩ መሪ አላችሁ ዘመዴን የመሰለ ምንም ለመቀራረብ ብትጋገጪ የፈኖ ፖለቲካ እንደ ሞጣ ጎንደር እስላምን መጨፍጨፍ ነው አሁንም ጎንደርና ጎጃም ክእስላም ቤት ምን ብታጣ የጅዳ ብርድልብስ አይጠፋም እያሉ እየዘረፉልሽ ነው አንቺ መርስ ነው መሰለኝ የምትኖሪው በጎጃምና በጎንደር ሙሥልም መቀለድ ይሆንብሻል እህቴዋ

  • @tigrayadey2771
    @tigrayadey2771 10 месяцев назад

    አረ ማንም አይፈራህም ማን ስለሆንክ አንተነህ እስስት ምነው ራስን መቆለል ማንም አይፈልግህም እብድ ማን ይፈልገዋል ? ተዛላፊ እንጂ አስተማሪ አይደለህ

  • @Asgodommenges-jh3co
    @Asgodommenges-jh3co 10 месяцев назад

    ፋራ ሰገጤ you know why እንዲህ ደፍረህ ህዝብና አገር እምት ዘልፍ ?ዥልጥ ፋራ ሰገጤ ስለሆንክ ነዉ።

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 10 месяцев назад

    እዮዳብ ክክክክክ አራም

  • @ahnedalkaabi1132
    @ahnedalkaabi1132 11 месяцев назад

    ባባየምትባል የጋላ አሽከርአለቅላቂቀንህንጠብቅ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 11 месяцев назад

      እንተ ብስብስ የከረፋህ ሽታታ ቆማጣ የእስላም ጠላት የደብተራ እገልጋይ ሞጣ ላይ ደብተራው መስኪድ እቃጥሎ ሲጨፍር የት እባክ ነበርክ.... እለቅላቂ ለራስህ የምታውቅ ስለሌላው ታወራለህ😂😂😂😂 ባባ ለኦሮሞ ህዥብ ብሎ ሳይሆን ባሬያ እያላችሁ ስትረግጡት የነበረ እንዱ የደቡብ ህዝብ ክፍል ነው… ባባ ለራሱ ነፃነት እየታገለ ብሎም ለእኛ በእማራ ተብዬው ፍናፍንት ማንነታችን ለተቀማው በጀዊሳ እንደበግ ለታረድነው ጎጆዋችን ለተቃጠለው እገውና ቅማንቶችም እና የእማራ ተብዬው እራጅ ሌባ ቆሻሻ ፓለቲካ የገባንም ከነባባ ከብሄር ብሄሮች ከጎናቸው ነን 💪🏾💪🏾💪🏾

  • @AlemGizaw
    @AlemGizaw 11 месяцев назад

    Homie looks like Rakim

  • @CafeAulait-cu6fe
    @CafeAulait-cu6fe 11 месяцев назад +1

    Oromuma hates Amhara because of infertility complex & they believe that Oromo is inferior than Amhara.

  • @Shewaye991
    @Shewaye991 11 месяцев назад +1

    የበሉበትን ወጪት ሰባሪ ይባላሉ

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 10 месяцев назад

    ፈሳም እረማንም አይፈራህም

  • @seblezerfu4331
    @seblezerfu4331 11 месяцев назад

    አንተ ስልቻ አፍ አማራና ኦሮሞ በጣም የተጋባ የተዋለደ የተጋመደ ህዝብ ነው በቀላሉ አብቹና ዝኑ ምሳሌ ናቸው አንተ መሀይም።

  • @bxhd8476
    @bxhd8476 11 месяцев назад +1

    Good idea siltaw

  • @Lionhearted777
    @Lionhearted777 11 месяцев назад

    Yebetachinet simet new eko tlachachewn chinkilatachew lay yewetaw.

  • @NigusseDabba
    @NigusseDabba 11 месяцев назад +1

    ዘረኝነትን የመጠ ምንልክ ነዉ

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح 11 месяцев назад +1

      ቀዳዳ

    • @Lionhearted777
      @Lionhearted777 11 месяцев назад

      😂😂😂😂 yalayehewn gin yegatuhn ye whet tarik amneh taweraleh gin ahun be21gnaw kiflezemen yante sewoch sewn ardew ena zegzikew aytenal beaynachin chrakoch.

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 11 месяцев назад

      ሚኒልክ ሞቶ በስብሷል ስለሱ ምን ታላዝናላችሁ

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 11 месяцев назад

      @@user-zp7fy8tt6sየሞተ ጭንቅላት ስለያዙ ክክክ

    • @user-nt2gz5rk5h
      @user-nt2gz5rk5h 11 месяцев назад

      አጥንቱን አውጥተህ ጋጠው የማይለወጥ ትውልድ 😢